꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲
Kanalga Telegram’da o‘tish
@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆 ┊ ┊ ┊ ✿ ┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊ ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
196
Obunachilar
+324 soatlar
+37 kun
-530 kun
Postlar arxiv
⏳ ɴᴇxᴛ ᴛʀᴀᴄᴋ ᴅᴏᴡɴʟᴏᴀᴅɪɴɢ... 🎧 ᴛɪᴛʟᴇ: DJ Snake - Taki Taki ft. Selena Gomez, Ozuna, Cardi B (Official Music Video)
---------------
😇አየቺኝ ☺አየሗት
ደግማ ደጋገመች
እኔም ደጋገምኳት
😶መሽኮርመም አረጋት
😊እኔም አፈር አልኩኝ አይኔን ሰበርኩላት
ፈልጋለች መቅረብ
እኔም ተመኘዋት
አየችኝ አየሗት ደገመች ደገምኳት
ላናግራት ፈለኩ ግን ደግሞ ፈራዋት
አይናፋርነቴ አራቀኝ አራቃት
አይይይይይይይይ!
getami @moonlightye1
“#እንኳን ለቡሄ በዓል በደህና አደረሳችሁ🙏!
በሰላም😇 ፣ በፍቅር ❤️፣ በደስታ 😁
ና በበረከት 🎁 #የተሞላ_ይሁንላችሁ።
በየዓመቱ #በጤና እና በደስታ
#እንድያደርሳችሁ እመኛለሁ 🥹 ።
#መልካም_ቡሄ!” 🤗✨
.
#ትናንትና ማታ የሞቱ ሰዎች #ለዛሬ ብዙ እቅድ ነበራቸው...... so አመስግነን ያለውን ሰዓት #በአግባቡ ተጠቅመን እንኑር
መልካም ቀን ❤️
Repost from N/a
ይድረስ ለ.............አይ ሰው ሰውን በሰው መተካት እንዲ ቀለለሽ መጀመሪያሜ አልነበርሽም አሁንም የለሽም መቼም ድጋሜ የማታገኝው ትክክለኛ ሰው ሊሆን ይችላል እንዲ ለመተው የቀለለሽ እስኪ የትጋር እንደምደርሺ እናያለን አንቺ ጎዶሎ ( አይቶ አለመራመድ እግሩን ቢያስነክሰው በማን ጣት ቢያሳሹት እንዴት ይድናል ሰው እሳት ከነደደ አመድ መች ይገዳል ሰው ሁሉ አንደዚ ነው አጥፊውን ይወዳል 🙌 ያን በደሏን እስኪ ቆሜ ልመርቀው መባሉም አይቀር 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
