ru
Feedback
𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

Открыть в Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
196
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
-430 дней
Архив постов
❤️‍🩹መልካም የእናቶች ቀን! ዕድሜ + ጤና + ፍቅር ለፍተው በርትተው ላሳደጉን ጀግና እናቶች❤️‍🔥🙏
❤️‍🩹መልካም የእናቶች ቀን! ዕድሜ + ጤና + ፍቅር ለፍተው በርትተው ላሳደጉን ጀግና  እናቶች❤️‍🔥🙏

𝑴𝒚 𝒇𝒊𝒓𝒔𝒕 𝒃𝒆𝒔𝒕𝒊𝒆, 𝒎𝒚 𝒕𝒉𝒆𝒓𝒂𝒑𝒊𝒔𝒕, 𝒎𝒚 𝒑𝒍𝒖𝒈 🙌♥️. 𝑯𝒂𝒑𝒑𝒚 𝒎𝒐𝒕𝒉𝒆𝒓'𝒔 𝒅𝒂𝒚 𝒍𝒐𝒗𝒆

Lezi sera migebawen enante fredu beteseb yene mwrt dije wendme shi amet nurlegn ena keftaken yasayegn🥰🥰 @Winer12m

ሰው ሰው እንደመሆኑ መጠን ያንተን ጥፋት እንጂ የራሱን ጥፋት አያስተውልም 😌✨ ❤️‍🩹ㅤ    📝ㅤ      🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳ  

ሚስት ፦ የኔ ውድ ለምንድነው እኔ እቤት ውስጥ ሆኜ ስዘፍን አንተ ቶሎ ብለህ ወደ  ውጭ  የምትወጣው? ፡ ባል :-እንዴ ጎረቤት እየደበደብኩሽ እንዳልሆነ እንዲያውቅልኝ ብዬ ነዋ !! ❤️‍🩹ㅤ    📝ㅤ      🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳ      Join eyalachu🥹 https://t.me/luna211219

🍀 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🍀 ይህ ዕለት የዓለም ሁሉ ደስታ የተበሰረበት፣ የድኅነታችን መጀመሪያ የሆነችው ንጽሕት ድንግል ማርያም የተወለደ
🍀 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🍀 ይህ ዕለት የዓለም ሁሉ ደስታ የተበሰረበት፣ የድኅነታችን መጀመሪያ የሆነችው ንጽሕት ድንግል ማርያም የተወለደችበት ታላቅ ቀን ነው። 🌹✨ በዚች ቅድስት ቀን፦ 🙏 እመቤታችን በምልጃዋ ትጠብቃችሁ። 🏠 በቤታችሁ ሰላምንና በረከትን ታውርድላችሁ። 💖 ለሕመማችሁ ፈውስ፣ ለችግራችሁ መፍትሔ ትሁንላችሁ። 🇪🇹 ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍቅርንና አንድነትን ትስጠን። የእናታችን የድንግል ማርያም ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን። 🙏✨🕯️

ደከመህ አይደል ...... ታከተህ አይደል ...... ሆኖ ታየህ ዙርያ ሁሉ ገደል ? በል አንድም ሳታስቀር ፤ የልብህን ሀዘን ለማርያም ንገራት መጠገንን ታዉቃለች የልብን ስብራት መቀየር ታዉቃለች መርዶን ወደ ብስራት።