196
Suscriptores
Sin datos24 horas
+47 días
-430 días
Archivo de publicaciones
❤️🩹መልካም የእናቶች ቀን!
ዕድሜ + ጤና + ፍቅር ለፍተው በርትተው
ላሳደጉን ጀግና እናቶች❤️🔥🙏
𝑴𝒚 𝒇𝒊𝒓𝒔𝒕 𝒃𝒆𝒔𝒕𝒊𝒆, 𝒎𝒚 𝒕𝒉𝒆𝒓𝒂𝒑𝒊𝒔𝒕, 𝒎𝒚 𝒑𝒍𝒖𝒈 🙌♥️. 𝑯𝒂𝒑𝒑𝒚 𝒎𝒐𝒕𝒉𝒆𝒓'𝒔 𝒅𝒂𝒚 𝒍𝒐𝒗𝒆
Lezi sera migebawen enante fredu beteseb yene mwrt dije wendme shi amet nurlegn ena keftaken yasayegn🥰🥰
@Winer12m
ሰው ሰው እንደመሆኑ መጠን
ያንተን ጥፋት እንጂ
የራሱን ጥፋት አያስተውልም
😌✨
❤️🩹ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
ሚስት ፦ የኔ ውድ ለምንድነው እኔ እቤት ውስጥ ሆኜ ስዘፍን አንተ ቶሎ ብለህ ወደ ውጭ የምትወጣው?
፡
ባል :-እንዴ ጎረቤት እየደበደብኩሽ እንዳልሆነ እንዲያውቅልኝ ብዬ ነዋ !!
❤️🩹ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
Join eyalachu🥹 https://t.me/luna211219
🍀 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🍀
ይህ ዕለት የዓለም ሁሉ ደስታ የተበሰረበት፣ የድኅነታችን መጀመሪያ የሆነችው ንጽሕት ድንግል ማርያም የተወለደችበት ታላቅ ቀን ነው። 🌹✨
በዚች ቅድስት ቀን፦
🙏 እመቤታችን በምልጃዋ ትጠብቃችሁ።
🏠 በቤታችሁ ሰላምንና በረከትን ታውርድላችሁ።
💖 ለሕመማችሁ ፈውስ፣ ለችግራችሁ መፍትሔ ትሁንላችሁ።
🇪🇹 ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍቅርንና አንድነትን ትስጠን።
የእናታችን የድንግል ማርያም ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን። 🙏✨🕯️
ደከመህ አይደል ......
ታከተህ አይደል ......
ሆኖ ታየህ ዙርያ ሁሉ ገደል ?
በል አንድም ሳታስቀር ፤
የልብህን ሀዘን ለማርያም ንገራት
መጠገንን ታዉቃለች የልብን ስብራት
መቀየር ታዉቃለች መርዶን ወደ ብስራት።
