196
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+47 kun
-430 kun
Postlar arxiv
ስትማር የሰዉን ልክ ታዉቃለህ ስትኖር የሰዉን ባህሪ ትለያለህ ስትቸገር የሰዉን ክፍት ትለያለህ ስትታመም አስታዋሽህን ታዉቃለህ ካስተዋልክ ከሁሉም ትማርበታለህ።
@luna2117
የሚወዳቹ ሰው እናንተን ለማግኘት ምክነያት አይፈልግም 🙌
ያለመፈለግ ጉዳይ ነው እንጂ🙂↔️
❤️🩹ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
ልቤ ሆይ ተመከር . . .
ቀን የከዳህ 'ለታ ማማረር አታብዛ
ዕጣንን ተመልከት፦
እሳት ውስጥ ካልገባ የለውም መዓዛ!
@luna2117
ደከመህ አይደል ......
ታከተህ አይደል ......
ሆኖ ታየህ ዙርያ ሁሉ ገደል ?
በል አንድም ሳታስቀር ፤
የልብህን ሀዘን ለማርያም ንገራት
መጠገንን ታዉቃለች የልብን ስብራት
መቀየር ታዉቃለች መርዶን ወደ ብስራት።
እቺን ምድር የራሳቸው ብቻ አርገው ሕግ አውጥተው እንደ በግ ያኖኑናል
የራስህን ሕግ ከሌለህ አመንክም አላመንክም በ እረኛ ሚነዳ በግ ነህ!
Manew tefatega. Ene weys ante nek abate between sanhon ezi lederesnew manew tefatega 💔💔💔😭😭
አንተ ብቻ ጥሩ ተማሪ ሁን እንጂ
ሰውና ጊዜ ከመፅሀፍ በላይ ያስተምሩሀል 🙂↕️🙂↔️
❤️🩹ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
እናም የሂውታችሁን መጨርሻ አስተካክሉት
ስው ሙቶ ወደ መቃብር ሲሄዱ እንደዚህ ይላሉ
ሚስኪን ለራሱ ሳይሆን ጥሩ ሰው ነበር መልካም ሰው ነበር ብለው ያወራሉ ታሪኩ እንዲህ ነበር ብለው ያወራሉ በይወት እያለ ግን አንተነትህን ረስታው ያንቋሽሹሃል
ስታጣ መከራ፣ ስታገኝ መከራ እነ የህይወታቸውን መጨረሻ አስተካክሎት
ሁልጊዜም ቢሆን ለራሳችሁ ጊዜ ስጡት .ሁልጊዜም ቢሆን በራሳችሁ ተማመኑ .ሁልጊዜም ቢሆን ስውን አትመኑ ።
@luna2117 ✍️✍️✍️✍️✍️
