uz
Feedback
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

Kanalga Telegram’da o‘tish

ibnumohammed

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
548
Obunachilar
+124 soatlar
+147 kun
+2830 kun
Postlar arxiv
ወንድሜ ሆይ—ዕይታህን ጠብቅ! ​አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፦ ​﴿قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ﴾ ​"ለአማኝ ወንዶች ንገራቸው ዓይኖቻቸውን (ከተከለከሉ ነገሮች) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለእነሱ የበለጠ ንጹሕ ነው።" ሱረቱ አን-ኑር ​⚠️ ወንድሜ ሆይ! ​ሰውነታቸውን የሚያሳዩና ንግግራቸው የሚያታልል ሴቶችን (በሶሻል ሚዲያም ሆነ በሌላ) በምታይበት ጊዜ፡ ልብህ መለወጥ ይጀምራል፣ እምነትህ ይደክማል፣ የውስጥ ስሜትህም ይነሳሳል። ስለዚህ በምስጢርም ሆነ በግልጽ አላህን ፍራ! * ከተከለከለ ነገር መከልከል የልብ ሰላም፣ የእምነት ጥንካሬና የነፍስ ንጽሕና መሠረት ነው! t.me/ibrahim_furii

🌺በየቀኑ በእስላማዊ ጥያቄ እና ምልስ በመሳተፍ ሁሌም የካርድ ተሸላሚ ይሁኑ 🎁 ዛሬ 2 ሰዓት 50 ብር ካርድ ሽልማት አለ ወላሂ እውነተኛ ማስተወቂያ ነዉ🤌
🌺በየቀኑ በእስላማዊ ጥያቄ እና ምልስ በመሳተፍ ሁሌም የካርድ ተሸላሚ ይሁኑ 🎁 ዛሬ 2 ሰዓት 50 ብር ካርድ ሽልማት አለ ወላሂ እውነተኛ ማስተወቂያ ነዉ🤌

.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨 💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵 እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ 👉 5k Subscribers 👉 8k subscribers 👉12k subscribers  🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽

📚شرح لمعة الاعتقاد 🎙️لشيخنا: عادل المشوري حفظه الله 🔟المجلس العاشر 🌴ومن ذلك قوله تعالى ﴿الرَّحمنُ عَلَى العَرشِ استَوى﴾ إلى أثر الإمام مالك. 🕰️مدة الدرس:(26:31) ١٩ صفر ١٤٤٨ هـ

አሳሳቢ የክረምት መልእክቶች ~ 1. ልጆች የተሻለ ሰፊ ጊዜ የሚያገኙበት ጊዜ እንደመሆኑ ቁርኣን እንዲቀሩ፣ ኪታቦችን እንዲማሩ መስራት ይገባል። 2. በቅጡ የሚለበስ የሌላቸው ወገኖችን በዚህ በብርድ ወቅት ካለን ብናካፍል ትልቅ ሶደቃ ነው። 3. በየጎዳናውና ጉሊቱ ትናንሽ ነገሮችን ለመሸጥ ኩርምት ብለው የተቀመጡ እናቶችን የያዙትን በመግዛት፣ ከተቻለ ከዚያም አለፍ ብሎ ማገዝ ብዙ ሰዎች የሚዘጉት ሶደቃ ነው። 4. ለቀጣይ የትምህርት ዓመት አቅመ ደካማ ተማሪዎችን በማሰብ ያለፉ ተማሪዎችን የደምብ ልብሶች (ዩኒፎርም) መሰብሰብ እና አስተባብሮ ደብተር በመግዛት ላይ በየአካባቢው ብንረባረብ ትልቅ ስራ ነው። አገሩን የሚወድ አገር ተረካቢ ትውልድ ላይ ይሰራል። 5. ብዙ የሀገራችን አካባቢዎች በዚህ ክረምት ዝናብ በመጥፋቱ ህዝብ ጭንቅ ላይ ነው። አጥብቀን ዱዓእ እናድርግ። 6. ዝናብ ባለበት አካባቢ ያላችሁ ኢማሞችና ኸጢቦች በሶላታችሁም፣ በኹጥባችሁም ታዳሚውን እያሰባችሁ፣ ወቅቱን እያገናዘባችሁ ፈጽሙ። በናንተ ያፈፃፀም ችግር ሰው ዝናብ እንዳይመታው ተጠንቀቁ። ከላይ የተዘረዘሩትን ነጥቦች እና መሰል ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ለማህበረሰብ ግንዛቤ ስጡ። ኹጥባ ማለት ማህበረሰብን መቀየሪያ ሁነኛ መድረክ ነውና እየተጠቀማችሁበት መሆናችሁን ገምግሙ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?

📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በሪከርድ ማስተማር ተጀመረ 🌛 እንዳያመልጣቺሁ 🇪🇹
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በሪከርድ ማስተማር ተጀመረ 🌛 እንዳያመልጣቺሁ 🇪🇹

📝 قال الإمام ابن القيم رحمه الله :      📍في تفسير  قول الله ﷻ :          ﴿ لِيَبْلُوكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلاً ﴾ 🔅( ولكنْ إذا صَبرَ على هذه العصرة قليلًا ، أفضت به إلى رياض الأُنس ، و جنات الإنشراح ، وإن لم يصبر لها ؛ انقلب على وجهه ؛ والله الموفق لا إله غيره ، ولا رب سواه ) . 📔 طريق الهجرتين (٢٤٣/١)

በቂያማ እለት ሚዛን ላይ የከበዱ ተግባራቶች! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿بَخٍ بَخٍ لِخمسٍ ما أثقلَهُنَّ في الميزانِ: لا إلهَ إلّا اللهُ، وسبحانَ اللهِ، والحمدُ للهِ، واللهُ أكبرُ، والولَدُ الصالِحُ، يُتوَفّى للمرْءِ المسلِمِ فيَحتَسِبُهُ﴾ “አምስት ነገሮች በመልካም ስራ ሚዛን ላይ ሲቀመጡ ክብደታቸው ምነኛ ታላቅ ነው! ምነኛ ድንቅ ናቸው! ላኢላአሃ ኢለላህ፣ ወሱብሃንአላህ፣ ወልሃምዱሊላህ፣ ወላሁ አክበር የሚሉት የዚክር ቃላቶችና አንድ ሙስሊም መልካም (ሷሊህ) የሆነ ልጁ ሞቶበት አላህ ዘንድ ምንዳን በመሻት የሚያደርገው ትዕግስት።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2817

كَيْفَ تَصْلُحُ لَكَ الذُّرِّيَّةُ؟ 📝قال الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله: "لَا يُمْكِنُ أَنْ يَصْلُحَ لَكَ فَرْدٌ مِنْ أَفْرَادِ ذُرِّيَّتِكَ إِلَّا إِذَا أَصْلَحَهُ اللَّهُ لَكَ، مَهْمَا اجْتَهَدْتَ فِي تَأْدِيبِهِ وَتَرْبِيَتِهِ وَأَطْرِهِ عَلَى الْحَقِّ.. وَإِلْزَامِهِ بِالِاسْتِقَامَةِ لَا يُمْكِنُ أَنْ يَسْتَقِيمَ وَيَصْلُحَ إِلَّا إِذَا أَصْلَحَهُ اللَّهُ لَكَ... فَالْهَادِي هُوَ اللَّهُ.... وَالْمُوَفِّقُ هُوَ اللَّهُ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى. وَلِهَذَا يَنْبَغِي عَلَى الْمُسْلِمِ أَنْ يَعْظُمَ رَجَاؤُهُ بِاللَّهِ.. وَسُؤَالُهُ لِلَّهِ وَإِلْحَاحُهُ عَلَى اللَّهِ ـ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ـ أَنْ يُصْلِحَ ذُرِّيَّتَهُ... فَهَا هُوَ خَلِيلُ الرَّحْمَنِ فِي دُعَائِهِ يَقُولُ: {رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ}."
📚‏ تفسير آيات من القرآن  لشيخ الإسلام (16:40).

! ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• በኢስላም አንድ ወንድ ከቻለ እስከ ስንት ማግባት ይቻላል ?

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ ::

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا يَدْخُلُ أَحَدٌ الْجَنَّةَ إِلَّا أُرِيَ مَقْعَدَهُ مِنَ النَّارِ لَوْ أَسَاءَ ؛ لِيَزْدَادَ شُكْرًا، وَلَا يَدْخُلُ النَّارَ أَحَدٌ إِلَّا أُرِيَ مَقْعَدَهُ مِنَ الْجَنَّةِ لَوْ أَحْسَنَ ؛ لِيَكُونَ عَلَيْهِ حَسْرَةً﴾ “ከእሳት ያመለጠና ጀነት የገባ ማንኛውም ሰው፤ ቢበድልና አመፀኛ በሆነ ኖሮ በእሳት ውስጥ ይኖረው የነበረው ቦታ ይታየዋል ምስጋናው (ሹክሩ) ይጨምር ዘንድ። እንዲሁም እሳት የሚገባ ማንኛውም ሰው፤ መልካም ሠርቶ ቢሆን ኖሮ በጀነት ውስጥ ይኖረው የነበረው ቦታ ይታየዋል ቁጭቱና ፀፀቱ ይበልጥ ይበረታ ዘንድ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6569

ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው! የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም። ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ! ዛዱል መዓድ

إلى مدينة ورئيلو إِلَيْكِ يَا وَرَئِيلُو يَسْرِي الشَّوْقُ وَالأَمَلُ وَفِي حَنَايَا الفُؤَادِ الحُبُّ يَشْتَعِلُ طَالَ الفِرَاقُ وَشَوْقِي لِللِّقَاءِ جَوَىً وَلَيْسَ لِي عَنْ جَمَالِ الرُّوحِ مُرْتَحَلُ يَا أَرْضَ أَبْطَالٍ وَالعِزُّ يَا وَرَئِيلُو فِيكِ المَكَارِمُ وَالأَخْلَاقُ وَالخِلَلُ جِبَالُكِ الشَّمَّاءُ صَارَتْ فِي المَنَامِ هُدىً وَهَوَاؤُكِ العَذْبُ فِيهِ البُرْءُ وَالعَلَلُ أَشْتَاقُ خَضْرَاءَكِ الأَبْهَى وَرَوْعَتَهَا وَالطَّيْرَ يَشْدُو وَفِي الأَغْصَانِ يَحْتَفِلُ أَهْلِي الكِرَامُ هُنَاكَ الشَّوْقُ يُقْلِقُنِي إِلَى وُجُوهٍ بِهَديِ الخَيْرِ تَكْتَحِلُ أَبْشِرِي يَا دَارُ فَاللِّقَاءُ مُقْتَرِبٌ وَنَجْمُ الوَصْلِ فِي الآفَاقِ يَبْتَهِلُ قَرِيباً سَأَأْتِي وَأَلْقَاكِ يَا أَمَلِي وَيَنْتَهِي الحُزْنُ وَالأَشْوَاقُ وَالوَجَلُ فَاسْتَقْبِلِينِي بِدِفْءٍ كَنْتُ أَعْرِفُهُ إِنِّي إِلَيْكِ بِكُلِّ الحُبِّ أَرْتَحِلُ

سَأَأْتِيكِ يَا أَرْضَ الْكِرَامِ عَنِ قَرِيبِ وَأُطْفِئُ فِي أَرْجَائِكِ الشَّوْقَ يَا طِيبِي ​وَرائِيِلُو يَا مَهْدَ الْبُطُولَةِ وَالْعُلَى فُؤَادِي إِلَى لُقْيَاكِ جِدُّ كَئِيبِ ​حَمَلْتُ إِليْكِ الشَّوْقَ بَيْنَ أَضَالُعِي فَأَنْتِ مُنَى قَلْبِي وَأَنْتِ حَبِيبِي ​سَأَلْقَاكِ يَا جَنَّاتِ عِزٍّ وَرِفْعَةٍ وَيَبْرَأُ فِيكِ الْقَلْبُ بَعْدَ وَجِيبِ

أليس من الخسران ؟! || الشيخ: عبدالكريم الخضير.

የመሸኛኛ ግጥም "መለያየታችን " ቢስሚላሂ ብየ እስኪ ልጀምራት 👇 ያኔ ስንጀምር በሁሉም ቤት ለቤት ተምር ማወቅ ነበር የሁሉም ሰዉ ምኞት ከምስራቅ ከምዕራብ ከደቡብ ከሰሜን መጥተን ተገናኝተን አንተዉ ወፍቀኸን ምስጋና ይድረስህ ሙስሊም ላደረከን 👇 ለገሂዳም ጃማ ወረኢሉ ኩታበር ወረዳ አልመረጥንም ከሁሉም መዉጫ በር አላህ አገናኝቶን ከየሁሉም ቦታ በሱና አስዉቦናል ያለአንዳች ሁኔታ ምንድነዉ ሚስጥሩ ቅር ይለኝ ጀመር ሆዴን ባር ባር አለሁ ልቤም ተሸበረ ምን ይሆን ሚስጥሩ እንዲህ ያሳሰበኝ ኡስታዝም ተነሳ ሊሄድ ነዉ መሰለኝ 👇 ታዲያ ኡስታዝ ቢሄድ ኡስታዝም ይመጣል የኡስታዝ ተዉፊቅ ግን ሁል ጊዜም ይለያል ልሄድ ነዉ ስትለን ልባችን ናፈቀን መለየት ከበደኝ ሳስበዉ መሄድህ ልትሄድ ነዉ በቃ ቀረበች ወይ ቀን ስትቀራን ኖረህ እንዲያ ስትመክረን መለየት ከባድ ነዉ ሁሌም ከለመዱት ሳይተዋወቁ ተዋዉቀዉ ለኖሩት ዘረኝነት ትተዉ ዲንን ላስቀደሙት እኔስ ልንገራችሁ ጨመቅ ላድርግና 👇 ሱናን ተከተሉ የነብዩን ፋና የወህዮን ትርጉም በቀደምት ጐዳና ሶስቱ ምርጥ ዘመን በተረጋገጠዉ በነብዮ አንደበት በተመሰከረዉ እነሱን ተከትሎ በመልካም የመጣዉ ያች አንድ ቡድን መቼም የማትጠፋዉ ጠንክረን በዕዉቀት አጥብቀን መያዝ ነዉ ተዓሱብን ትተን ሰበቡን እናድርስ ሂዳያዉ ከአላህ ነዉ ልንገርህ ኡስታዜ አደራ አንተም በርታ ኢስላምን አስተምር በሔድክበት ቦታ ይህ ነዉ ትልቅ ስራ የነብያችን አንደምታ በቃ ወንድሜ ቻዉ ሳልወድ ሸኘሁህ ኼይር ኸይሩን ሁሉ አላህ ይወፍቅህ ከጠላቶች ተንኮል አላህ ይጠብቅህ ለተዉሂድ የምትሰራ ጠቃሚ ሰዉ ያርግህ አለብን አደራ ወንድሜ አትዘንጋዉ ኢስላምምያዘዘን በአራት ነገር ነዉ 👇 መጀመሪያ መማር ቀጣይም መስራት ነዉ ከዚያማ ማስተማር ነዉ በፅናት ሶብሮ ይህ ነዉ የኢስላም መንገድ ከአሁን እስከድሮ በቃ ቻዉ ወንድሜ በል አንተም በል በርታ በሃቅ ላይ ያፅናህ በሄድክበት ቦታ በቃ ምን ይደረግ ደርሷል መለያችን አርቆ መሄድህ ቢጨንቀዉ ልባችን በሃሳብ አንድ ነን በአካል ብትለየን በጀነት ፊርዶስ አላህ ያገኛኘን 🗞በጀማል እንድሮ አቡ መርየም ተፃፈ✍️ @Jemalendro33 🎙 #ሃምሌ19/2018E.C #ወሎ_ወረኢሉ_ፉርቃን መስጅድ https://t.me/YewereiluMuslimoch/6233