es
Feedback
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

Ir al canal en Telegram

ibnumohammed

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
548
Suscriptores
+124 horas
+147 días
+2830 días
Archivo de publicaciones
የኒቢዩን (ﷺ) ሐዲስ ሸምድዶ ለሌሎች ማስተለላፍ ያለው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿نَضَّرَ اللَّهُ امْرَأً سَمِعَ مِنَّا حَدِيثًا فَحَفِظَهُ حَتَّى يُبَلِّغَهُ ؛ فَرُبَّ حَامِلِ فِقْهٍ إِلَى مَنْ هُوَ أَفْقَهُ مِنْهُ، وَرُبَّ حَامِلِ فِقْهٍ لَيْسَ بِفَقِيهٍ﴾ “ከእኛ ዘንድ ሐዲስን ሰምቶ ለሌሎች እስኪያደርስ ድረስ በሐፈዘው (በጠበቀው) ሰው ላይ አላህ ፊቱን ያብራለት (ውበትና ደስታን ይስጠው)። ምክንያቱም ብዙ የዕውቀት (የፊቅህ) ተሸካሚዎች ከእነሱ ይበልጥ ወደሚረዱት ሰዎች ያደርሳሉ፤ ብዙ የዕውቀት ተሸካሚዎች ደግሞ አዋቂዎች (ፈቂሆች) ላይሆኑ ይችላሉ።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 3660

ወንድሜ ሆይ—ዕይታህን ጠብቅ! ​አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፦ ​﴿قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ﴾ ​"ለአማኝ ወንዶች ንገራቸው ዓይኖቻቸውን (ከተከለከሉ ነገሮች) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለእነሱ የበለጠ ንጹሕ ነው።" ሱረቱ አን-ኑር ​⚠️ ወንድሜ ሆይ! ​ሰውነታቸውን የሚያሳዩና ንግግራቸው የሚያታልል ሴቶችን (በሶሻል ሚዲያም ሆነ በሌላ) በምታይበት ጊዜ፡ ልብህ መለወጥ ይጀምራል፣ እምነትህ ይደክማል፣ የውስጥ ስሜትህም ይነሳሳል። ስለዚህ በምስጢርም ሆነ በግልጽ አላህን ፍራ! * ከተከለከለ ነገር መከልከል የልብ ሰላም፣ የእምነት ጥንካሬና የነፍስ ንጽሕና መሠረት ነው! t.me/ibrahim_furii

🌺በየቀኑ በእስላማዊ ጥያቄ እና ምልስ በመሳተፍ ሁሌም የካርድ ተሸላሚ ይሁኑ 🎁 ዛሬ 2 ሰዓት 50 ብር ካርድ ሽልማት አለ ወላሂ እውነተኛ ማስተወቂያ ነዉ🤌
🌺በየቀኑ በእስላማዊ ጥያቄ እና ምልስ በመሳተፍ ሁሌም የካርድ ተሸላሚ ይሁኑ 🎁 ዛሬ 2 ሰዓት 50 ብር ካርድ ሽልማት አለ ወላሂ እውነተኛ ማስተወቂያ ነዉ🤌

.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨 💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵 እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ 👉 5k Subscribers 👉 8k subscribers 👉12k subscribers  🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽

📚شرح لمعة الاعتقاد 🎙️لشيخنا: عادل المشوري حفظه الله 🔟المجلس العاشر 🌴ومن ذلك قوله تعالى ﴿الرَّحمنُ عَلَى العَرشِ استَوى﴾ إلى أثر الإمام مالك. 🕰️مدة الدرس:(26:31) ١٩ صفر ١٤٤٨ هـ

አሳሳቢ የክረምት መልእክቶች ~ 1. ልጆች የተሻለ ሰፊ ጊዜ የሚያገኙበት ጊዜ እንደመሆኑ ቁርኣን እንዲቀሩ፣ ኪታቦችን እንዲማሩ መስራት ይገባል። 2. በቅጡ የሚለበስ የሌላቸው ወገኖችን በዚህ በብርድ ወቅት ካለን ብናካፍል ትልቅ ሶደቃ ነው። 3. በየጎዳናውና ጉሊቱ ትናንሽ ነገሮችን ለመሸጥ ኩርምት ብለው የተቀመጡ እናቶችን የያዙትን በመግዛት፣ ከተቻለ ከዚያም አለፍ ብሎ ማገዝ ብዙ ሰዎች የሚዘጉት ሶደቃ ነው። 4. ለቀጣይ የትምህርት ዓመት አቅመ ደካማ ተማሪዎችን በማሰብ ያለፉ ተማሪዎችን የደምብ ልብሶች (ዩኒፎርም) መሰብሰብ እና አስተባብሮ ደብተር በመግዛት ላይ በየአካባቢው ብንረባረብ ትልቅ ስራ ነው። አገሩን የሚወድ አገር ተረካቢ ትውልድ ላይ ይሰራል። 5. ብዙ የሀገራችን አካባቢዎች በዚህ ክረምት ዝናብ በመጥፋቱ ህዝብ ጭንቅ ላይ ነው። አጥብቀን ዱዓእ እናድርግ። 6. ዝናብ ባለበት አካባቢ ያላችሁ ኢማሞችና ኸጢቦች በሶላታችሁም፣ በኹጥባችሁም ታዳሚውን እያሰባችሁ፣ ወቅቱን እያገናዘባችሁ ፈጽሙ። በናንተ ያፈፃፀም ችግር ሰው ዝናብ እንዳይመታው ተጠንቀቁ። ከላይ የተዘረዘሩትን ነጥቦች እና መሰል ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ለማህበረሰብ ግንዛቤ ስጡ። ኹጥባ ማለት ማህበረሰብን መቀየሪያ ሁነኛ መድረክ ነውና እየተጠቀማችሁበት መሆናችሁን ገምግሙ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?

📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በሪከርድ ማስተማር ተጀመረ 🌛 እንዳያመልጣቺሁ 🇪🇹
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በሪከርድ ማስተማር ተጀመረ 🌛 እንዳያመልጣቺሁ 🇪🇹

📝 قال الإمام ابن القيم رحمه الله :      📍في تفسير  قول الله ﷻ :          ﴿ لِيَبْلُوكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلاً ﴾ 🔅( ولكنْ إذا صَبرَ على هذه العصرة قليلًا ، أفضت به إلى رياض الأُنس ، و جنات الإنشراح ، وإن لم يصبر لها ؛ انقلب على وجهه ؛ والله الموفق لا إله غيره ، ولا رب سواه ) . 📔 طريق الهجرتين (٢٤٣/١)

በቂያማ እለት ሚዛን ላይ የከበዱ ተግባራቶች! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿بَخٍ بَخٍ لِخمسٍ ما أثقلَهُنَّ في الميزانِ: لا إلهَ إلّا اللهُ، وسبحانَ اللهِ، والحمدُ للهِ، واللهُ أكبرُ، والولَدُ الصالِحُ، يُتوَفّى للمرْءِ المسلِمِ فيَحتَسِبُهُ﴾ “አምስት ነገሮች በመልካም ስራ ሚዛን ላይ ሲቀመጡ ክብደታቸው ምነኛ ታላቅ ነው! ምነኛ ድንቅ ናቸው! ላኢላአሃ ኢለላህ፣ ወሱብሃንአላህ፣ ወልሃምዱሊላህ፣ ወላሁ አክበር የሚሉት የዚክር ቃላቶችና አንድ ሙስሊም መልካም (ሷሊህ) የሆነ ልጁ ሞቶበት አላህ ዘንድ ምንዳን በመሻት የሚያደርገው ትዕግስት።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2817

كَيْفَ تَصْلُحُ لَكَ الذُّرِّيَّةُ؟ 📝قال الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله: "لَا يُمْكِنُ أَنْ يَصْلُحَ لَكَ فَرْدٌ مِنْ أَفْرَادِ ذُرِّيَّتِكَ إِلَّا إِذَا أَصْلَحَهُ اللَّهُ لَكَ، مَهْمَا اجْتَهَدْتَ فِي تَأْدِيبِهِ وَتَرْبِيَتِهِ وَأَطْرِهِ عَلَى الْحَقِّ.. وَإِلْزَامِهِ بِالِاسْتِقَامَةِ لَا يُمْكِنُ أَنْ يَسْتَقِيمَ وَيَصْلُحَ إِلَّا إِذَا أَصْلَحَهُ اللَّهُ لَكَ... فَالْهَادِي هُوَ اللَّهُ.... وَالْمُوَفِّقُ هُوَ اللَّهُ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى. وَلِهَذَا يَنْبَغِي عَلَى الْمُسْلِمِ أَنْ يَعْظُمَ رَجَاؤُهُ بِاللَّهِ.. وَسُؤَالُهُ لِلَّهِ وَإِلْحَاحُهُ عَلَى اللَّهِ ـ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ـ أَنْ يُصْلِحَ ذُرِّيَّتَهُ... فَهَا هُوَ خَلِيلُ الرَّحْمَنِ فِي دُعَائِهِ يَقُولُ: {رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ}."
📚‏ تفسير آيات من القرآن  لشيخ الإسلام (16:40).

! ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• በኢስላም አንድ ወንድ ከቻለ እስከ ስንት ማግባት ይቻላል ?

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ ::

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا يَدْخُلُ أَحَدٌ الْجَنَّةَ إِلَّا أُرِيَ مَقْعَدَهُ مِنَ النَّارِ لَوْ أَسَاءَ ؛ لِيَزْدَادَ شُكْرًا، وَلَا يَدْخُلُ النَّارَ أَحَدٌ إِلَّا أُرِيَ مَقْعَدَهُ مِنَ الْجَنَّةِ لَوْ أَحْسَنَ ؛ لِيَكُونَ عَلَيْهِ حَسْرَةً﴾ “ከእሳት ያመለጠና ጀነት የገባ ማንኛውም ሰው፤ ቢበድልና አመፀኛ በሆነ ኖሮ በእሳት ውስጥ ይኖረው የነበረው ቦታ ይታየዋል ምስጋናው (ሹክሩ) ይጨምር ዘንድ። እንዲሁም እሳት የሚገባ ማንኛውም ሰው፤ መልካም ሠርቶ ቢሆን ኖሮ በጀነት ውስጥ ይኖረው የነበረው ቦታ ይታየዋል ቁጭቱና ፀፀቱ ይበልጥ ይበረታ ዘንድ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6569

ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው! የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም። ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ! ዛዱል መዓድ

إلى مدينة ورئيلو إِلَيْكِ يَا وَرَئِيلُو يَسْرِي الشَّوْقُ وَالأَمَلُ وَفِي حَنَايَا الفُؤَادِ الحُبُّ يَشْتَعِلُ طَالَ الفِرَاقُ وَشَوْقِي لِللِّقَاءِ جَوَىً وَلَيْسَ لِي عَنْ جَمَالِ الرُّوحِ مُرْتَحَلُ يَا أَرْضَ أَبْطَالٍ وَالعِزُّ يَا وَرَئِيلُو فِيكِ المَكَارِمُ وَالأَخْلَاقُ وَالخِلَلُ جِبَالُكِ الشَّمَّاءُ صَارَتْ فِي المَنَامِ هُدىً وَهَوَاؤُكِ العَذْبُ فِيهِ البُرْءُ وَالعَلَلُ أَشْتَاقُ خَضْرَاءَكِ الأَبْهَى وَرَوْعَتَهَا وَالطَّيْرَ يَشْدُو وَفِي الأَغْصَانِ يَحْتَفِلُ أَهْلِي الكِرَامُ هُنَاكَ الشَّوْقُ يُقْلِقُنِي إِلَى وُجُوهٍ بِهَديِ الخَيْرِ تَكْتَحِلُ أَبْشِرِي يَا دَارُ فَاللِّقَاءُ مُقْتَرِبٌ وَنَجْمُ الوَصْلِ فِي الآفَاقِ يَبْتَهِلُ قَرِيباً سَأَأْتِي وَأَلْقَاكِ يَا أَمَلِي وَيَنْتَهِي الحُزْنُ وَالأَشْوَاقُ وَالوَجَلُ فَاسْتَقْبِلِينِي بِدِفْءٍ كَنْتُ أَعْرِفُهُ إِنِّي إِلَيْكِ بِكُلِّ الحُبِّ أَرْتَحِلُ

سَأَأْتِيكِ يَا أَرْضَ الْكِرَامِ عَنِ قَرِيبِ وَأُطْفِئُ فِي أَرْجَائِكِ الشَّوْقَ يَا طِيبِي ​وَرائِيِلُو يَا مَهْدَ الْبُطُولَةِ وَالْعُلَى فُؤَادِي إِلَى لُقْيَاكِ جِدُّ كَئِيبِ ​حَمَلْتُ إِليْكِ الشَّوْقَ بَيْنَ أَضَالُعِي فَأَنْتِ مُنَى قَلْبِي وَأَنْتِ حَبِيبِي ​سَأَلْقَاكِ يَا جَنَّاتِ عِزٍّ وَرِفْعَةٍ وَيَبْرَأُ فِيكِ الْقَلْبُ بَعْدَ وَجِيبِ

أليس من الخسران ؟! || الشيخ: عبدالكريم الخضير.