uk
Feedback
የሳቅ ምንጭ😂🤣

የሳቅ ምንጭ😂🤣

Відкрити в Telegram

●───♫▷🎧⎯꯭꯭⎯꯭    ╔═══════💠═══════╗     𝑾𝑬𝑳𝑪𝑶𝑴𝑬 𝑻𝑶 𝑶𝑼𝑹 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳    ╚═══════💠═══════╝   ❤️‍🩹ㅤ 📝   🖇ㅤ   ♻️ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

Показати більше
Ефіопія11 948Категорія не вказана
1 195
Підписники
+324 години
+607 днів
+17630 день
Архів дописів
እኔ #ቆንጆ መሆኔን ያወኩት...🌚 . እኔን እያየችኝ ትቦ ውስጥ የገባች ቀን ነው 😂🤣

Repost from N/a
ሕይወት በደረጃ ይመጣል ጠብቅ🫰 life comes in phases...✍ #JOIN US @real_life_27💫

ለቅሶ ቤት ከቆንጆ ቺክ አጠገብ ቁጭ ብሎ #ጀንጀናውን ለመጀመር...😅 " እዚህ ብዙ ጊዜ ትመጫለሽ እንዴ?🤔 " 🤓 🤣🤣🤣

"መጽሐፍ የሰው ልጅ ምርጥ ወዳጅ ነው።" በንባብ ዓለም ውስጥ እየተንሸራሸሩ፣ አዳዲስ እውቀቶችን ለመቅሰም እና አእምሮን ለማደስ ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ. Join https://t.me/tibeb145 https://t.me/tibeb145

Repost from N/a
Add አድርጓል🙄? 50ሰው Add ላደሬጉ ለ5 ሰዎች ሀለት ሁለት ፎቶ በነፃ Edit እናሬጋለን❤ Add ለማድረግ 👉 t.me/feta_chat7 ስጨሪሱ 👉 @Akie_official ን ይናግሩ❤❤
+3
Add አድርጓል🙄? 50ሰው Add  ላደሬጉ ለ5 ሰዎች ሀለት ሁለት ፎቶ በነፃ Edit እናሬጋለን❤ Add ለማድረግ 👉 t.me/feta_chat7 ስጨሪሱ 👉 @Akie_official ን ይናግሩ❤❤

btw it have a big difference ተግባቢ መሆን እና አሽቃባጭ መሆን please understand the difference😭💔🤷‍♀️ @its_nihuti join🌸🤩

sticker.webp0.25 KB

ሰው ጫት ቤት ስለገባ ይቅማል ማለት አይደለም🤷‍♂.. ..... ሊያጨስም ሊሆን ይችላል 😂🤓😂

"አጫጭር ሴቶችን ለማቀፍ ስትሞክር... ማቀፍ ሳይሆን ሰላምታ ለመስጠት ጎንበስ ስትል ጀርባህ ሊሰበር ይችላል! ግን እኮ እንደ ቴዲ ቤር ተንቀሳቃሽ ፍቅር ናቸው! 🧸😭😂❤️"

ባሌ ሌላ ሳይለምድ አልቀረም ! በሳምንት ሁለቴ ሻወር መውሰድ ጀመረ !" ስትላት ... 🤔😂 የኔውማ ታማኝ ነው በይኝ ! ይሄው 6 ወሩ ከታጠበ 😎🤓 🤓🤓

Repost from N/a
"The toughest part of life is to decide either to hold on or to move on." 🖤🥀 . "በጣም አስቸጋሪው የህይወት ክፍል ለመያዝ ወይም ለመተው መወሰን ነው።" 💭💔 . JOIN US @real_life_27💧

Repost from N/a
ለሊት 7 ሰዓት ደዉላ ዝፈንልኝ ስትለኝ።😂😂 https://t.me/School_meme9 https://t.me/School_meme9 ግን Add አታረጉም😭😭 https://t.me/feta_chat7 👈Please Add 🙏🙏

"ኢትዮጵያ ውስጥ #Entrance_Exam የሚያልፈው ጫት የሚቅመው ብቻ ነው...😅 . . . #ሌላውማ_ተኝቶ_አልፎት_ነው! 🍃😂🤣😂

አብዛኛው ሰዎች #ስልክ አውርታችሁ ስትጨርሱ ቻው ተብላችሁ ከዛ ስልኩን ጆሮአችሁ ላይ #የምትነቀንቁት ልማድ ነው 🙄 ወይስ ወሬውን እያረገፋችሁት ነው 😂😂😂

እስኪ ሴቶች ኮመንት ላይ #ስልክቁጥራችሁን ጻፉ......✍ ያው የእጅ ፅሁፍ የማን ያምራል ለማወቅ ነው 😂😂

Repost from N/a

Repost from N/a
ሰላም የSchool meme ውድ አባላት! ✨ ​በመጀመሪያ ከእኛ ጋር ስላላችሁ ቆይታ እና ለግሩፑ የምታበረክቱትን አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን። አሁን ላይ ግሩፓችን #3K ገብቷል 🎉🎉🎉🎉 እናንተ የዚህ ትልቅ ቤት #ምሰሶዎች ናችሁ! ​ይህንን መልካም ስብስብ ይበልጥ ለማስፋት እና ፍቅራችንን ለማደግ የእናንተ እገዛ ያስፈልገናል። ሁላችሁም ጓደኞቻችሁን፣ ቤተሰቦቻችሁን እና የምታውቋቸውን ሰዎችን ወደ ግሩፑ #Add እንድታደርጉ #በአክብሮት እንጠይቃለን። ​በተረፈ ፏ በሉ አንወዳቿለን❤❤❤❤❤ ደሞ #Add ማድረጓን አደራ🥺 🙏🙏👉https://t.me/feta_chat7

ለምንድነው ግን የኢትዮጵያ ፊልም ላይ ጎጃሜዎች ብቻ.. #ዘበኛ_ሆነው_የሚሰሩት 🤔😂
ለምንድነው ግን የኢትዮጵያ ፊልም ላይ ጎጃሜዎች ብቻ.. #ዘበኛ_ሆነው_የሚሰሩት 🤔😂

እኔምኮ አፍቅራት ነበር ግን ፀጉርሽ የራስሽ ነው ስላት እዎ ካላመንክ የገዛሁበትን ደረሰኝ አለኝ ላሳይህ ስትለኝ ዘጋችኝ ዘጋችኝ ዘጋችኝ 😷😷😂😂

Repost from N/a
Not everyone stays...but በደስታም በሀዘንም ከኛ ጋ የሚቆይ ጊዜውን ሙሉ ለሙሉ የሚሰጠን ሰዉ...having that kind of person hits different🤩 @Good_vibes_zone Join🌺✨    ❤️‍🩹ㅤ    📝        🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 💔 ┊  ✿ 🪐 ❀ 🖤