የሳቅ ምንጭ😂🤣
الذهاب إلى القناة على Telegram
●───♫▷🎧⎯꯭꯭⎯꯭ ╔═══════💠═══════╗ 𝑾𝑬𝑳𝑪𝑶𝑴𝑬 𝑻𝑶 𝑶𝑼𝑹 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 ╚═══════💠═══════╝ ❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
إظهار المزيدEthiopia11 342الفئة غير محددة
1 302
المشتركون
+324 ساعات
+57 أيام
+16430 أيام
أرشيف المشاركات
1 301
ብዙ ወንዶች ማግባት ይፈልጋሉ ግን
ከትዳር በኋላ እነዚህን ነገሮች
አጣቸዋለሁ ብለው ያሳስባቸዋል
አሞራ ግብግብ ፥ ጊታር ባንገቴ
እናቴ ናፈቀችኝ ፥ ባለ መእረግ
ሚስማር ጥምዝ ፥ ኮርኒስ ለኮርኒስ
ወፌ ላላ ፥ እንደ ጠላት... እነዚህ
ነገሮች ከትዳር በኋላ አይገኙም😁
1 301
ለሴት ብላችሁ #gym🏋♀ የምትሰሩ ወንዶች....🙄
ለወንድ ብላችሁ #ኳስ⚽️ የምታዩ ሴቶች...🤓
ፈጣሪ #መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሌላ ምንም አልላችሁም😁😂
1 301
Repost from N/a
…………………..
ለሰው ነውር ሆኖ ተደርጎበት ክልክል ምንድነው መተከዝ ምንድነው መቀምጠል ወንድ አይደለህ እንዴ እንዴት ታለቅሳለህ ቆፍጠን በል እንጂ ምን እንዳህ አረገህ እየተባለ አድጎ ያን ልማድ አድርጎ ብሶቱን ሀዘኑን ውጋቱን ሸሽጎ ብዙ ወንድ ይኖራል ከፍቶት እንዳልከፋው - እንባውን ዋጥ አርጎ!#Man @cleopatratric #share & #react @cleopatratric #share & #react
1 301
የምትወደውን ሰዉ ስታይ
ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል....የትወደውንንም ስታገኝ ፈገግ
በል ጥንካሬህን ይመለከታል....
.
ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም
ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል....
.
የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ
ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል....
.
አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄
#ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል....🤓
1 301
Repost from N/a
"""""ግራ ጎን"""""" የፈጣሪን ትእዛዝ የጌታን ቃል አጥፋ በልታ ብትሰጥህ የሞት ፍሬ ቀጥፋ እሷን ተከትለህ ብትወድቅ ብትከስር ፍፁም ወደ ሴቷ ጣትህን እንዳትቀስር ብትስት ልክ ናት አምላክን ጠርጥራ እንዴት ቀና ታስብ ከ ግራህ ተፈጥራ🦦@cleopatratric share🥀
1 301
ሰውዬው ላሙ ታማበት
"ያ አላህ ላሜን ካዳንክልኝ 6 ቀን
እፆማለሁ" አለ ላሟም ተሻላት
6 ቀን ፆሞ በ 7ኛው ቀን ላሟ ሞተችበት
ሰውዬው ምን ቢል ጥሩ ነው
ስድስቱን ቀን ከ ረመዳን ነው
የምቀንሰው 😄
1 301
Repost from N/a
እናቴ🫀 አንድ ቅጠል ቢረግፍ አንድ ዛፍ ይበቅላል አንድ ቀን ቢጨልም አንድ አለም ይነጋል አንድ እናት ብታጣ መድረሻው ይጠፋል። አናቴ ይስጥሽ ከ እድሜዬ ከኔ ላይ ቀን ሶ አንቺ ላይ ጨምሮ ደስታሽን ያብዛልሽ ሀዘንሽን እኔ ላይ ከምሮ ህልምሽን ሳልኖረው አልጣሽ ከ ጎኔ ያንቺ መኖር ነውና የሚሰጠኝ ወኔ፣
𝙼𝚞𝚖❤️🩹🌒
@cleopatratric join🥀
@cleopatratric share🥀1 301
#Ismael_Saibari #በmorocco እና #በfrance መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ያመልጠዋል። 🇲🇦
“እሱ ዛሬ ዝግጁ አይደለም፣ በጣም ገና ነው... ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጁ ሊሆን እንደሚችል ተስፋ አደርጋለሁ” ሲሉ የሞሮኮው ዋና አሰልጣኝ ተናግረዋል። 🤞
1 301
👱♂️የወደፊቷ ሚስቴ ቅቤ ማንጠር ካልቻልሽ በቀን 10 ግዜ እንደ ኳስ ላነጥርሽ እንደምችል አትርሺ
👰 የወደፊቱ ባሌ በግ መግፈፍ ካልቻልክ በቀን አስሬ ቆዳህን እንደምገፈው እንዳትረሳ 😂😂
1 301
Repost from N/a
""""""""""ስሚኝ""""""""""""
ስሚኝ የኔ ቆንጆ ከአምላክ ያልሆነን፣ ደስታን አታሳጂ ክብርሽን ጠብቀሽ ፣ በማስተዋል ሒጂ እኚህ ውብ ቀኖችሽ፣ ዛሬ እምቶኖሪያቸው ልክ እንዳንቺ ሁሉ፣ ማህፀን አላቸው ከዓመታት በኋላ ፣ ይወልዳሉ መንታ ያንዱ ስም ፀፀት ነው ፣ ያንዱ ስም ትዝታ። /የዛሬ እርጉዝ ቀኖችሽ ነገ ላይ ምን እንዲወልዱልሽ ትፈልጊያለሽ? መራር ፀፀት ወይስ ውብ ትዝታ፤ ምርጫው ያንቺ ነው!!!@cleopatratric join🥀 @cleopatratric share🥀
