uk
Feedback
የሳቅ ምንጭ😂🤣

የሳቅ ምንጭ😂🤣

Відкрити в Telegram

●───♫▷🎧⎯꯭꯭⎯꯭    ╔═══════💠═══════╗     𝑾𝑬𝑳𝑪𝑶𝑴𝑬 𝑻𝑶 𝑶𝑼𝑹 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳    ╚═══════💠═══════╝   ❤️‍🩹ㅤ 📝   🖇ㅤ   ♻️ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

Показати більше
Ефіопія11 342Категорія не вказана
1 302
Підписники
+324 години
+57 днів
+16430 день

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+53
в 0 каналах
червень '26
+282
в 5 каналах
Get PRO
травень '26
+351
в 10 каналах
Get PRO
квітень '26
+278
в 10 каналах
Get PRO
березень '26
+373
в 5 каналах
Get PRO
лютий '26
+37
в 1 каналах
Get PRO
січень '26
+260
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+4
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
13 липня+5
12 липня+4
11 липня+5
10 липня+2
09 липня0
08 липня+5
07 липня+5
06 липня+2
05 липня+1
04 липня+3
03 липня+7
02 липня+1
01 липня+13
Дописи каналу
በቁሜ ሞቻለሁ ይሄው ሀውልቴ🙄
በቁሜ ሞቻለሁ ይሄው ሀውልቴ🙄

2
ብዙ ወንዶች ማግባት ይፈልጋሉ ግን ከትዳር በኋላ እነዚህን ነገሮች አጣቸዋለሁ ብለው ያሳስባቸዋል አሞራ ግብግብ ፥ ጊታር ባንገቴ እናቴ ናፈቀችኝ ፥ ባለ መእረግ ሚስማር ጥምዝ ፥ ኮርኒስ ለኮርኒስ ወፌ ላላ ፥ እንደ ጠላት... እነዚህ ነገሮች ከትዳር በኋላ አይገኙም😁
439
3
ለሴት ብላችሁ #gym🏋‍♀ የምትሰሩ ወንዶች....🙄 ለወንድ ብላችሁ #ኳስ⚽️ የምታዩ ሴቶች...🤓 ፈጣሪ #መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሌላ ምንም አልላችሁም😁😂
256
4
………………….. ለሰው ነውር ሆኖ ተደርጎበት ክልክል ምንድነው መተከዝ ምንድነው መቀምጠል ወንድ አይደለህ እንዴ እንዴት ታለቅሳለህ ቆፍጠን በል እንጂ ምን እንዳህ አረገህ እየተባለ አድጎ ያን ልማድ አ
………………….. ለሰው ነውር ሆኖ                     ተደርጎበት ክልክል ምንድነው መተከዝ                 ምንድነው መቀምጠል ወንድ አይደለህ እንዴ                     እንዴት ታለቅሳለህ ቆፍጠን በል እንጂ ምን እንዳህ አረገህ እየተባለ አድጎ ያን ልማድ አድርጎ ብሶቱን ሀዘኑን                ውጋቱን ሸሽጎ ብዙ ወንድ ይኖራል ከፍቶት እንዳልከፋው - እንባውን ዋጥ አርጎ! #Man @cleopatratric #share & #react @cleopatratric #share & #react
242
5
የምትወደውን ሰዉ ስታይ ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል....የትወደውንንም ስታገኝ ፈገግ በል ጥንካሬህን   ይመለከታል.... . ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል.... . የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል.... . አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም  ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄      #ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል....🤓                
664
6
በዚህ ክረምት ደውላ ና ብ*ኝ የምትልህ ሴት ያጋጥምህ 🤙😎 ለዛ ሸሌው ላኩለት🤓
267
7
Немає тексту...
337
8
😁😂
😁😂
737
9
ዛሬ በአክብሮትና በታላቅ ደስታ ከልቤ #ላመሰግነው የምፈልገው አንድ #ልዩ_ሰው አለ! 🌟🙏 ይህ ሰው ቻናላችን ገና #ህፃን ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ፣ በየቀኑ #SHARE በማድረግ፣ #REACT እና በእያንዳንዱ ፖስት ላይ #አበረታች_ኮሜንት (Positive Comment) በመፃፍ እንደ ቤተሰብ አብሮን የቆመ ታማኝ አጋራችን ነው! 😉✨ ላደረግከው ሁሉ፣ አሁንም ለምታደርገው ድጋፍ እጅግ በጣም እናመሰግናለን! 👑🙌 ምርጡ ሰው ይህ ነው 👉 @users
704
10
ሰው መጣ ሰው ሄደ...🚶‍♂‍➡️ የራሱ ጉዳይ ነው...🙂‍↔️🤚 እኔን የሚከፋኝ...☹️ ስልኬን ያጣው ቀን ነው!!!
350
11
"""""ግራ ጎን"""""" ‎የፈጣሪን ትእዛዝ            የጌታን ቃል አጥፋ ‎በልታ ብትሰጥህ                የሞት ፍሬ ቀጥፋ ‎እሷን ተከትለህ               ብትወድቅ ብትከስር ‎ፍፁም ወደ ሴቷ                ጣትህን እንዳትቀስር ‎ብትስት ልክ        ናት አምላክን ጠርጥራ ‎እንዴት ቀና ታስብ            ከ ግራህ ተፈጥራ🦦                               ‎@cleopatratric share🥀
306
12
ጭንቅላቴ ውስጥ ያለው ትርምስ እራሱን የቻለ ከተማ ስለሆነ ከንቲባ ፈልጉልኝ 🙄
842
13
ሰውዬው ላሙ ታማበት "ያ አላህ ላሜን ካዳንክልኝ 6 ቀን እፆማለሁ" አለ ላሟም ተሻላት 6 ቀን ፆሞ በ 7ኛው ቀን ላሟ ሞተችበት ሰውዬው ምን ቢል ጥሩ ነው ስድስቱን ቀን ከ ረመዳን ነው የምቀንሰው 😄
377
14
እናቴ🫀 አንድ ቅጠል ቢረግፍ      አንድ ዛፍ ይበቅላል አንድ ቀን ቢጨልም      አንድ አለም ይነጋል አንድ እናት ብታጣ      መድረሻው ይጠፋል። አናቴ ይስጥሽ ከ እድሜዬ     ከኔ ላይ ቀን   ሶ አንቺ ላይ ጨምሮ ደስታሽን ያብዛልሽ     ሀዘንሽን እኔ ላይ ከምሮ ህልምሽን ሳልኖረው     አልጣሽ ከ ጎኔ ያንቺ መኖር ነውና     የሚሰጠኝ ወኔ፣          𝙼𝚞𝚖❤️‍🩹🌒 @cleopatratric join🥀 @cleopatratric share🥀
325
15
አዲስ አበባ ውስጥ ለሁሉም ቺኮች በነፃ እየታደለ ያለ እቃ የሌላት ሴት ካለሽ አከበርኩሽ 😁
አዲስ አበባ ውስጥ ለሁሉም ቺኮች በነፃ እየታደለ ያለ እቃ የሌላት ሴት ካለሽ አከበርኩሽ 😁
949
16
አሁን የምንኖረውን ኑሮ ስም አውጡለት ማን እንበለው🤔
364
17
#Ismael_Saibari #በmorocco እና #በfrance መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ያመልጠዋል። 🇲🇦 “እሱ ዛሬ ዝግጁ አይደለም፣ በጣም ገና ነው... ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጁ ሊሆን እንደሚችል ተስ
#Ismael_Saibari #በmorocco እና #በfrance መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ያመልጠዋል። 🇲🇦 “እሱ ዛሬ ዝግጁ አይደለም፣ በጣም ገና ነው... ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጁ ሊሆን እንደሚችል ተስፋ አደርጋለሁ” ሲሉ የሞሮኮው ዋና አሰልጣኝ ተናግረዋል። 🤞
423
18
👱‍♂️የወደፊቷ ሚስቴ ቅቤ ማንጠር ካልቻልሽ በቀን 10 ግዜ እንደ ኳስ ላነጥርሽ እንደምችል አትርሺ 👰 የወደፊቱ ባሌ በግ መግፈፍ ካልቻልክ በቀን አስሬ ቆዳህን እንደምገፈው እንዳትረሳ 😂😂
953
19
""""""""""ስሚኝ"""""""""""" ስሚኝ የኔ ቆንጆ ከአምላክ ያልሆነን፣ ደስታን አታሳጂ ክብርሽን ጠብቀሽ ፣ በማስተዋል ሒጂ እኚህ ውብ ቀኖችሽ፣ ዛሬ እምቶኖሪያቸው ልክ እንዳንቺ ሁሉ፣ ማህፀን አላቸው ከዓመታት በኋላ ፣ ይወልዳሉ መንታ ያንዱ ስም ፀፀት ነው ፣ ያንዱ ስም ትዝታ። /የዛሬ እርጉዝ ቀኖችሽ ነገ ላይ ምን እንዲወልዱልሽ ትፈልጊያለሽ? መራር ፀፀት ወይስ ውብ ትዝታ፤ ምርጫው ያንቺ ነው!!! @cleopatratric join🥀 @cleopatratric share🥀
394
20
አንዱ ውትድርና ሊመዘገብ ሄደ ጥርስህ ወላቃ ነው አትሄድም ሲሉት... ሀገሬን ልጠብቅ እንጂ ልግጣት አይደለም የምሄደው 🙄
1 227