en
Feedback
የሳቅ ምንጭ😂🤣

የሳቅ ምንጭ😂🤣

Open in Telegram

●───♫▷🎧⎯꯭꯭⎯꯭    ╔═══════💠═══════╗     𝑾𝑬𝑳𝑪𝑶𝑴𝑬 𝑻𝑶 𝑶𝑼𝑹 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳    ╚═══════💠═══════╝   ❤️‍🩹ㅤ 📝   🖇ㅤ   ♻️ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

Show more
Ethiopia11 306The category is not specified
1 301
Subscribers
+324 hours
+77 days
+14630 days
Posts Archive
ኪራይ አለብኝ የዘጠኝ ወር ቤትሽ 🤰🏠 ዋጋውን አላውቅም አንቺም አልተናገርሽ 🤫🪙 ሰዎችን ጠየቅኩኝ ያውቁት ይሆን ብዬ 🤔👥 ተከፍሎ አያልቅም አሉኝ ብድሯ የእምዬ ♾️👵💖 ውስጥሽ አሳኖርሽኝ
ኪራይ አለብኝ የዘጠኝ ወር ቤትሽ 🤰🏠 ዋጋውን አላውቅም አንቺም አልተናገርሽ 🤫🪙 ሰዎችን ጠየቅኩኝ ያውቁት ይሆን ብዬ 🤔👥 ተከፍሎ አያልቅም አሉኝ ብድሯ የእምዬ ♾️👵💖 ውስጥሽ አሳኖርሽኝ ሳይርበኝ ሳይጠማኝ 🕊️🍇🥛 ያ የሞቀው ጎጆሽ ውለታው አለበትኝ። ❤️🕯️🙏

ከራቀህ ሰው ይልቅ አስመስሎ ከሚቀርብህ ሰው ተጠንቀቅ። ⚠️

የሞባይል ካርድ እንድሞላ ቁጥሩን ልኮልኝ...🙄 "ስሞክረው አይሰራም" እለዋለሁ..🤔 እኔጋ ሰርቷል ደግመሽ ሞክሪው "bro👌 ብሎኝ እረፍ.... 🙄
የሞባይል ካርድ እንድሞላ ቁጥሩን ልኮልኝ...🙄 "ስሞክረው አይሰራም" እለዋለሁ..🤔 እኔጋ ሰርቷል ደግመሽ ሞክሪው "bro👌 ብሎኝ እረፍ.... 🙄

#ዘመድ ቤት አድረህ ብር ጠፍቶባቸው አንተን እያዩ...🤓 . ከዚ በፊት አጋጥሞን አያቅም" ሲባባሉ😳😭😅🤣

Repost from N/a
━━━━━━━✦✦━━━━━━━ ካሰብከው ለመድረስ ካቀድከው ለመቆም ህልምህን ተከተል እርግማኑን አክስም መንገድህን ስትይዝ ብትደናቀፍም ላትወድቅ ተግተርተር መስተዋትህ ሆኖ ነገህን ሊያሳምር ሁሌም ካንተ
━━━━━━━✦✦━━━━━━━
ካሰብከው ለመድረስ              ካቀድከው ለመቆም ህልምህን ተከተል እርግማኑን አክስም መንገድህን ስትይዝ           ብትደናቀፍም  ላትወድቅ ተግተርተር መስተዋትህ ሆኖ ነገህን ሊያሳምር ሁሌም ካንተ ጋር ነው ቸሩ እግዚአብሔር❤️‍🔥
       @cleopatratric       @cleopatratric     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

በቁሜ ሞቻለሁ ይሄው ሀውልቴ🙄
በቁሜ ሞቻለሁ ይሄው ሀውልቴ🙄

ብዙ ወንዶች ማግባት ይፈልጋሉ ግን ከትዳር በኋላ እነዚህን ነገሮች አጣቸዋለሁ ብለው ያሳስባቸዋል አሞራ ግብግብ ፥ ጊታር ባንገቴ እናቴ ናፈቀችኝ ፥ ባለ መእረግ ሚስማር ጥምዝ ፥ ኮርኒስ ለኮርኒስ ወፌ ላላ ፥ እንደ ጠላት... እነዚህ ነገሮች ከትዳር በኋላ አይገኙም😁

ለሴት ብላችሁ #gym🏋‍♀ የምትሰሩ ወንዶች....🙄 ለወንድ ብላችሁ #ኳስ⚽️ የምታዩ ሴቶች...🤓 ፈጣሪ #መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሌላ ምንም አልላችሁም😁😂

Repost from N/a
………………….. ለሰው ነውር ሆኖ ተደርጎበት ክልክል ምንድነው መተከዝ ምንድነው መቀምጠል ወንድ አይደለህ እንዴ እንዴት ታለቅሳለህ ቆፍጠን በል እንጂ ምን እንዳህ አረገህ እየተባለ አድጎ ያን ልማድ አ
…………………..
ለሰው ነውር ሆኖ                     ተደርጎበት ክልክል ምንድነው መተከዝ                 ምንድነው መቀምጠል ወንድ አይደለህ እንዴ                     እንዴት ታለቅሳለህ ቆፍጠን በል እንጂ ምን እንዳህ አረገህ እየተባለ አድጎ ያን ልማድ አድርጎ ብሶቱን ሀዘኑን                ውጋቱን ሸሽጎ ብዙ ወንድ ይኖራል ከፍቶት እንዳልከፋው - እንባውን ዋጥ አርጎ!
#Man @cleopatratric #share & #react @cleopatratric #share & #react

የምትወደውን ሰዉ ስታይ ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል....የትወደውንንም ስታገኝ ፈገግ በል ጥንካሬህን   ይመለከታል.... . ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል.... . የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል.... . አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም  ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄      #ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል....🤓                

በዚህ ክረምት ደውላ ና ብ*ኝ የምትልህ ሴት ያጋጥምህ 🤙😎 ለዛ ሸሌው ላኩለት🤓

Story from N/a

😁😂
😁😂

ዛሬ በአክብሮትና በታላቅ ደስታ ከልቤ #ላመሰግነው የምፈልገው አንድ #ልዩ_ሰው አለ! 🌟🙏 ይህ ሰው ቻናላችን ገና #ህፃን ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ፣ በየቀኑ #SHARE በማድረግ፣ #REACT እና በእያንዳንዱ ፖስት ላይ #አበረታች_ኮሜንት (Positive Comment) በመፃፍ እንደ ቤተሰብ አብሮን የቆመ ታማኝ አጋራችን ነው! 😉✨ ላደረግከው ሁሉ፣ አሁንም ለምታደርገው ድጋፍ እጅግ በጣም እናመሰግናለን! 👑🙌 ምርጡ ሰው ይህ ነው 👉 @users

ሰው መጣ ሰው ሄደ...🚶‍♂‍➡️ የራሱ ጉዳይ ነው...🙂‍↔️🤚 እኔን የሚከፋኝ...☹️ ስልኬን ያጣው ቀን ነው!!!

Repost from N/a
"""""ግራ ጎን"""""" ‎የፈጣሪን ትእዛዝ            የጌታን ቃል አጥፋ ‎በልታ ብትሰጥህ                የሞት ፍሬ ቀጥፋ ‎እሷን ተከትለህ               ብትወድቅ ብትከስር ‎ፍፁም ወደ ሴቷ                ጣትህን እንዳትቀስር ‎ብትስት ልክ        ናት አምላክን ጠርጥራ ‎እንዴት ቀና ታስብ            ከ ግራህ ተፈጥራ🦦
                              ‎@cleopatratric share🥀

ጭንቅላቴ ውስጥ ያለው ትርምስ እራሱን የቻለ ከተማ ስለሆነ ከንቲባ ፈልጉልኝ 🙄

ሰውዬው ላሙ ታማበት "ያ አላህ ላሜን ካዳንክልኝ 6 ቀን እፆማለሁ" አለ ላሟም ተሻላት 6 ቀን ፆሞ በ 7ኛው ቀን ላሟ ሞተችበት ሰውዬው ምን ቢል ጥሩ ነው ስድስቱን ቀን ከ ረመዳን ነው የምቀንሰው 😄

Repost from N/a
እናቴ🫀 አንድ ቅጠል ቢረግፍ      አንድ ዛፍ ይበቅላል አንድ ቀን ቢጨልም      አንድ አለም ይነጋል አንድ እናት ብታጣ      መድረሻው ይጠፋል። አናቴ ይስጥሽ ከ እድሜዬ     ከኔ ላይ ቀን   ሶ አንቺ ላይ ጨምሮ ደስታሽን ያብዛልሽ     ሀዘንሽን እኔ ላይ ከምሮ ህልምሽን ሳልኖረው     አልጣሽ ከ ጎኔ ያንቺ መኖር ነውና     የሚሰጠኝ ወኔ፣
         𝙼𝚞𝚖❤️‍🩹🌒 @cleopatratric join🥀 @cleopatratric share🥀

አዲስ አበባ ውስጥ ለሁሉም ቺኮች በነፃ እየታደለ ያለ እቃ የሌላት ሴት ካለሽ አከበርኩሽ 😁
አዲስ አበባ ውስጥ ለሁሉም ቺኮች በነፃ እየታደለ ያለ እቃ የሌላት ሴት ካለሽ አከበርኩሽ 😁