fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

አምባ መፅሐፍ

አምባ መፅሐፍ

رفتن به کانال در Telegram

🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام አምባ መፅሐፍ

کانال አምባ መፅሐፍ (@ambabooks) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 18 427 مشترک است و جایگاه 1 987 را در دسته کتب و رتبه 1 964 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 18 427 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 28 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -10 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 31.27% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.91% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 762 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 379 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 42 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን ...”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 29 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته کتب تبدیل کرده‌اند.

18 427
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-337 روز
-1030 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+172
در 6 کانال‌ها
سپتامبر '26
+6 794
در 21 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+3 244
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+2 568
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+2 590
در 9 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+3 040
در 21 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+1 634
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+41
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+752
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+485
در 5 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
29 اکتبر+1
28 اکتبر+3
27 اکتبر+1
26 اکتبر+2
25 اکتبر+3
24 اکتبر0
23 اکتبر+5
22 اکتبر0
21 اکتبر+2
20 اکتبر0
19 اکتبر0
18 اکتبر0
17 اکتبر0
16 اکتبر+1
15 اکتبر+38
14 اکتبر0
13 اکتبر0
12 اکتبر+1
11 اکتبر0
10 اکتبر0
09 اکتبر+3
08 اکتبر+4
07 اکتبر+1
06 اکتبر+7
05 اکتبر+14
04 اکتبر+18
03 اکتبر+37
02 اکتبر+28
01 اکتبر+3
پست‌های کانال
❝ ሰውን ለማወቅ አብሮ መኖር አያስፈልግም፤ በችግሩ ጊዜ የምትሰጠውን ምላሽ መመልከት ብቻ ይበቃል። ❞ 📚 ዴርቶጋዳ 📚 📝 ደራሲ፦ ይስማዕከ ወርቁ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @
❝ ሰውን ለማወቅ አብሮ መኖር አያስፈልግም፤ በችግሩ ጊዜ የምትሰጠውን ምላሽ መመልከት ብቻ ይበቃል። ❞ 📚 ዴርቶጋዳ 📚 📝 ደራሲ፦ ይስማዕከ ወርቁ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

2
📖 ለጀማሪ አንባቢዎች ምን መጽሐፍ እንዲያነቡ ትመክራላችሁ ❓
2 379
3
📚ዮቶድ 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2009 📜የገፅ ብዛት :- 280 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
2 919
4
📚ዮቶድ 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2009 📜የገፅ ብዛት :- 280 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
3 119
5
📚ዮቶድ ክፍል አምስትና የመጨረሻው 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2009 📜የገፅ ብዛት :- 280 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
1
6
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
3 231
7
📚የዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ ሥራዋች 📚 1️⃣. ተረት ተረት የመሰረት -1948 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 2️⃣. ኢትዮጵያ ምን ዓይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል? - 1953 ዓ.ም. ((ኢ-ልብ ወለድ)) 3
📚የዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ  ሥራዋች 📚 1️⃣.   ተረት ተረት የመሰረት -1948 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 2️⃣.  ኢትዮጵያ ምን ዓይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል? - 1953 ዓ.ም. ((ኢ-ልብ ወለድ)) 3️⃣.   ፍቅር አስክ መቃብር - 1958 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 4️⃣.    ወንጀለኛው ዳኛ - 1974 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 5️⃣.    የልም  ዣት - 1984 ዓ.ም.(ልብ ወለድ) 6⃣.    የትምህርትና የተማሪ ቤት ትርጉም - 1948 ዓ.ም. (ኢ-ልብ ወለድ) 🔤.  ትዝታ - 1985 ዓ.ም. (ግለታሪክ ) 🤩.  የአበሻና የወደኋላ ጋብቻ -  (ተውኔት)
3 521
8
📚ዩራቶራድ 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2006 📜የገፅ ብዛት :- 364 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
3 546
9
📚ዩራቶራድ 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2006 📜የገፅ ብዛት :- 364 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
4 138
10
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
4 442
11
🔥የልብ ዕዳ -3🔥 ጸጋዬ ከአባተ ጋር ከተዋወቀ ወዲህ ወደቤታችን የሚመጣው፤ከእኔ ይልቅ አባተን ፍለጋ ሆነ። ቀድሞ ከሆዳችን እየተቃጠልን፣ልባችንን እየወጋን ስንቱን ፖለቲካዊ ፍልስፍና እንዳላነሳን፤ዛሬ ያ ሁላ ቀርቶ ካለሴት ልጅ ወግ ከአፋችን አይጠፋም። አንዳንዴ ለውጣችን ገርሞኝ ጸጋዬን ሳጫውተው "ያው ነው ባክህ ሐገርም በሴት ነውኮ የምትመስለው...እንደውም አሁን አሁን ሳስብ ድሮም ያለሴት ወሬ አልነበረንም" ይሄኔ ለቀልድ "ለዛ ነዋ ለሐገሬ ቀናኢ ነኝ ትል የነበረው !?" ስል አላግጥበታለሁ።እውነቱን ለመናገር የጸጋዬን ያህል በፍቅረኛው እየቀና የሚቃጠል ሰው አይቼ አላውቅም።ባለፈው እለት ከፍቅረኛው ጋር ከጃን ሜዳ አከባቢ ታክሲ ለመሳፈር የግራ ጠርዛቸውን ይዘው ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል እያመሩ እንዳለ፤አንድ ጠብደል እብድ ልብሱን የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ አጥር ላይ አንጠልጥሎ እርቃኑን ሜዳ ተቀምጦአል። ይሄኔ የጸጋዬ ፍቅረኛ  የእብዱ ሁኔታ አይታ ከት ብላ ትስቃለች።ጸጋዬ ነገሯ ባይገባውም ፈገግ ብሎ ምን እንዳሳቃት ቢጠይቃት "ዛሬ ገና ሰው ጨርቁን ጣለ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ገባኝ" አለችው።ጸጋዬ እርቃኑን ወደተጎለተው እብድ ሲመለከት መለመሉን ሁሉ ነገሩ ተገላልጦ ሲያይ ጊዜ ተናደደ።እሱ እንደነገረኝ ከሆነ ጸጋዬን የተናደደው 'አንዲት ሴት እንዴት የወንድን ነውር እያየች ትስቃለች' ሲለኝ በነገሩ ስቄ "ጊዜ ይፍቀድ እንጂ ገና አንተም እሷም መለመላችሁን ሆናችሁ ትሿሿፉ የለ እንዴ !?" ስለው "አይደለም ልታስቀናኝ ፈልጋ ነው የሷን አመል መች አጥቼ...ከዛ በኋላ ምን እንዳደረገች ታውቃለህ?" በአይኔ ወሬውን መስማት እንደማይፈልግ ሆኜ እንደድመት ጆሮዬን አቆምኩ "ስልኳን አወጣችና ሰውየውን ፎቶ ማንሳት አልጀመረችም" እየገለፈጥኩ "እጮኛህ ራሷ ራሷን የቻለች እብድ እኮ ነች"ጸጋዬ ሳቄን ከግምት ሳያስገባ "እኔ ከሁሉ በላይ ያናደደኝ ነገር ቢኖር እኔን በእብድ ለማስቀናት መሞከሯ ነው !" ብሎኝ ይተክዝ ያዘ።ጸጋዬ እንደሚያስበው፤ ሴቶች ወንድ ልጅን እንደማስቀናት የሚያስደስታቸው ነገር የለም። "አንዲት ሴት እንዳፈቀርካት ከገባት...ከጓደኛህ ልትሳሳም ትችላለች...ይህን የምታደርገው አንተን ለማቃጠል ነው" ቆይ ለምን አልኩት ማረጋገጫ እንዳለው ስል "ይሄ ተፈጥሮአቸው እኮ ነው...ምናልባት እንደወደድካቸው ለማረጋገጥ ሲሉ ይሆናል እንዲ የሚያደርጉት" ይህን ሲል ለሹፈት "ፍቅረኛህን ለመተዋወቅ ጓጓሁ" ጸጋዬ ገላምጦኝ "ያኔ እገልሃለሁ ሲል አይኑን አጉረጠረጠብኝ" ሁኔታው ቀፍፎኝ፤ለወሬውም መስበሪያ ከሆነን ስል አንዳች የሚቀመስ ከጓዳ ላመጣ ወደጓዳ ተንጎዳጎድኩ... አላለቀም ..... ✍️ሳሚ ባቲ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
4 629
12
بدون متن...
4 503
13
ለምንድነው የምትኖሩት?🤔
5 277
14
📚 ዣንቶዣራ 📚 📝ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ 📜ይዘት:-  ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት:- 207 🗓ዓ.ም:- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- .. 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
5 846
15
📚 ዣንቶዣራ 📚 📝ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ 📜ይዘት:-  ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት:- 207 🗓ዓ.ም:- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- .. 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
5 458
16
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
5 373
17
🔥የልብ ዕዳ -2🔥 ከቴሌ በነጻ ወስደን ካርድ ለጉድ እየሞለን የምንጠቀምበት ስልክ ቀኑን ሙሉ ሲያላዝንብኝ ዋለ፤ስልኩን አንስቼ ወሬ እንደጀመርኩ "ኤቢን ፈልጌ ነበር !" የሚል ተደጋጋሚ የሴቶች ዘፈን ነበር የማደምጠው፤ከደዋዮቹ መሃል አንድም እኔን ፈላጊ ባለመኖሩ መናደዴ ሳያንስ፤ቀኑን ሙሉ አባተን በሚፈልጉት ሴቶች ድምጽ ስደናቆር መዋሌ ይብሱን አንድዶኛል።በዛ ላይ የጥያቄአቸው መብዛት፤ሁሉንም ጥያቄ እንደአመጣጡ ጓደኛዬን ላለማስጠቆር እየጣርኩ መለስኩ፤የቸገረኝ ነገር ቢኖር የስማቸው ብዛት ነበር።እውነቱን ለመናገር በዛሬ ውሎዬ ብቻ ስድስት ሴቶችን አውርቻለሁ፤ደግነቱ አባተ ስለእያንዳንዷ ሴት ቀድሞ ስላጫወተኝ ብዙዎቹን ሳናግር የማውቃቸው ያህል ይሰማኝ ነበር። የአንዳንዶቹ ሴቶች ድምጽ አባተ ከነገረኝ ጸባይ እና መልክ ጋር ባዕድ ይሆንብኛል። አሁን ሜሮን ስለምትባለው ልጅ የነገረኝ በጣም አይናፋር እና ዝምተኛ እንደሆነች ነበር። ሆኖም ከሁሉም ሴቶች የተሻለ ለሰባት ደቂቃ ከምናምን ያህል ማውራት የቻልኩት ከእሷ ጋር ብቻ ነበር።አባተ እቤት እንደሌለ ስነግራት፤ማን እንደሆንኩ ጠየቀችኝ "ወንድሙ ነኝ!" ስል መለስኩለት፤ወዲያው ከት ብላ ሳቀችና "አሃ እንደወንድሜ ነው የማየው የሚለው አንተን ነበር ?"አስከትላም "ቆይ የት አባቱ ሄዶ ነው እሱ ስልኩን አጥፍቶ" "እኔንጃ ከእኔ ጋር እራሱ ከተገናኘን ቆየን...አልፎ አልፎ ነው የምንገናኘው" "ውይ ምነው ምን ዋጠው ባክህ !?" "የስራው ጉዳይ ነዋ !" "ለምን ከውሸቱ ጋር ትተባበራለህ ? ምን እንዳደረገኝ ታውቃለህ" አባተ ከእሷ ጋር ስለነበረው ነገር ሁሉ የነገረኝ ቢሆንም ምናልባት ሳልሰማው የቀረ ጉድ ካለ ስል የጓደኛዬን ምስጢር ልሰማ ጆሮዬን አሾልኩ፤ምንም አዲስ ነገር አልነበረም።ባልሰማት ይሻለኝ ነበር። አባተ ከሳራ ጋብቻ በሁዋላ አምሽቶ የመግባቱን ነገር እርም ብሎ በጊዜ መግባት ጀምሮአል፤ ገና ከቤት እንደገባ "ዛሬ የፈለገነኝ ሰው ነበር" አለኝ ወደስልኩ እየተመለከተ "ቆይ አንተ ስታየኝ የሆነ ኦፕሬተርህ መስልሃለው እንዴ !?" ተናድጄ ነበር "አግኝተህ ነው ?" አባተ መልሶ አለገጠብኝ "ደግሞ የቤቱን ስልክ ለጆንጀና ላለመጠቀም አልተስማማንም ነበር !?" "ኡፋ አንተ ደግሞ...ሜሮን ደውላ ነበር ?" "በምን አወቅክ ?" "ዛሬ መስሪያ ቤት መጥታ ነበር" "ቆይ ምን ብታደርጋት ነው እንዲህ በእግር በፈረስ የምትፈልግህ ?" "ያ የምታውቀውን ነው" "እኔ ግን ከእሱ ውጪ ነገር እንዳለ በስልክ አጫውታኛለች" አባተ ከት ብሎ ሳቀና "ኧረ ባክህ ጫወታም ጀምራችኋላ !?" አለና "ለመሆኑ ምን አለችህ እሷ እንደው ወሬ አያልቅባት...ፍቅረኛ በነበርን ጊዜ እንደፍቅረኛሞች መዝናናት እና መጫወት ስለማይመቻት ደነዘዘችብኝ...ሁሉ ነገር ስንጋባ ይደርሳል በማለት እጮኝነትን የሆነ የጉጉት እስር ቤት አደረገችው...የተለያየነው በዚህ ምክንያት ነው" "እውነቷን እኮ ነው ፍቅር አድጎ በጋብቻ ካልተቋጨ ምን ትርጉም ይኖረዋል ?" "ከሴት ጋር በአንድም በሁለት ትገናኛለህ...እና ሁሉንም በትዳር ካልቋጨሁ ማለት እብደት ነው" "ስለዚህ ?" "ስለዚህማ በህብረት የደስታን እሳት አንድዶ መሞቅ" "እና ለዚህ ነዋ አርፋ አግብታ የምትኖርን ሴት እየደወልክ የምትበጠብጠው ?" ከዚያ መከረኛ ሰርግ ወዲህ አባተ ደጋግሞ ወደሳራ ስለሚደውል።፤ሳራን ማለቴ ነበር። አባተ ስለሳራ በክፉ ሳወራ  ደስ አይለውም፤ንግግሬን እንዳቆም ሙሉ መዳፉን ከክንዱ ዘረጋብኝ።መልእክቱን ተቀብዬ በዝምታ ሀሳቡን ያብረራልኝ እንደሁ እጠብቅ ጀመር፤አባተ ምንም አላለኝ። የወሬውን አርእስት ለወጠና እራት ካልበላህ ብዬ ይሄን አምጥቼልሃለው ብሎ የሆነ ጥቁር ፌስታል ጠረጴዛው ላይ ገፍትሮልኝ በዝምታ ከሶፋው ተንጋሎ ተቀመጠ።የአባተ ሁኔታው ባይጥመኝም ያመጣው ምግብ ይጥም ነበር እና ጨዋታዬን ከምግቡ ጋር አደረግኩ። "ሳራን ምን ልዩ እንደሚያደርጋት ታውቃለህ ?" እሰይ ! አባተ ወሬ ጀመረ፤ስለሷ ማውራት የጀመረ እንደው ወሬውን እስኪያበቃ ድረስ ተነቃቅቶ ጆሮዬ ቃ ! እስኪል ድረስ እንደሚያወራ ታውቆኛል "ከእሷ ጋር እኮ የተቀራረብንበት ምክንያት የጾታ ወይም የስሜት ጉዳይ አልነበረም...ጓደኛዬ ነበረች...የሆነ የምትጥም፣የምትጣፍጥ ጓደኛ...እኔ እሷ ከወንድ ማግኘት ያለባትን ነገር አልሰጠኋትም...ከሁሉ በላይ ፍቅር አልሰጠኋትም እሷ ግን አንድም ቀን እኔን ከመውደድ ባዝና አታውቅም...ብቻዋን ጓደኛዋ ልታደርገኝ ሞከረች፤እኔ ግን አላግጥ ነበር" አለኝና ወደጣራው አንገቱን አንጋጦ "ከእሷ ያጣሁት ምን እንደሆነ ገባህ" እጄን ልታጠብ ጥዬው ወጣሁ አላለቀም ..... ✍️ሳሚ ባቲ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
5 842
18
بدون متن...
5 284
19
بدون متن...
5 773
20
ስለ ድረ ገጹ ከምዝገባ ጀምሮ አጠቃላይ ዝርዝር መረጃ guide video አሁን post አደርጋለሁ ! react እያደረጋችሁ ቤተሰብ 🙏
5 234