uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

በናያስ | Benaiah

በናያስ | Benaiah

Відкрити в Telegram

Benaiah.org እግዚአብሄር ፈጠረ | ሰራ

Показати більше
526
Підписники
-124 години
-17 днів
+830 днів
Архів дописів
18.png5.99 MB

“እንዲህ ተብሎ ተፅፋል” በማለት የዉሸት አባት የሆነዉን ሰይጣንን መቃወም በአሸናፊነት መቆም ማስተዋል ነዉ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Webs
“እንዲህ ተብሎ ተፅፋል” በማለት የዉሸት አባት የሆነዉን ሰይጣንን መቃወም በአሸናፊነት መቆም ማስተዋል ነዉ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

17.jpg2.06 MB

“የእግዚያብሄርን ቃል በመረዳት በህይወታችን ስንተገብረዉ የሰይጣንን ፈተና በድል እናልፋለን”። — ማቴዎስ 4:1-11 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter |
“የእግዚያብሄርን ቃል በመረዳት በህይወታችን ስንተገብረዉ የሰይጣንን ፈተና በድል እናልፋለን”። — ማቴዎስ 4:1-11 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

16.png4.13 MB

ሃሰትን መቃወም የምንችልበት ብቸኛዉ መንገድ እዉነት ሲሆን እርሱም እዉነት የእግዚያብሄር ቃል ነዉ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ም
ሃሰትን መቃወም የምንችልበት ብቸኛዉ መንገድ እዉነት ሲሆን እርሱም እዉነት የእግዚያብሄር ቃል ነዉ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

12.png5.62 MB

“እንግዲህ ራሳችሁን ለእግዚአብሄር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፣ ከእናንተም ይሸሻል።” — ያዕቆብ 4:7 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Websit
“እንግዲህ ራሳችሁን ለእግዚአብሄር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፣ ከእናንተም ይሸሻል።” — ያዕቆብ 4:7 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

11.png9.67 MB

“የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፣ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነዉ።” — ኤፌሶን 6:18 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር
“የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፣ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነዉ።” — ኤፌሶን 6:18 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

10.jpg3.15 MB

ክርስቲያን ለሆንን ለኛ፣ መንፈሳዊ ጦርነት በክርስቶስ አማካኝነት ድል የተደረገልን Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመንፈስሰይ
ክርስቲያን ለሆንን ለኛ፣ መንፈሳዊ ጦርነት በክርስቶስ አማካኝነት ድል የተደረገልን Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመንፈስሰይፍ #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

9.jpg2.44 MB

ሬማ እና ሎጎስ Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመንፈስሰይፍ #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic
ሬማ እና ሎጎስ Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመንፈስሰይፍ #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

8.jpg1.23 MB

የመንፈስ ሰይፍ — የእግዚያብሔር ቃል— Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመንፈስሰይፍ #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Am
የመንፈስ ሰይፍ — የእግዚያብሔር ቃል— Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመንፈስሰይፍ #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

የመንፈስ_ሰይፍ3 1.png13.66 MB

“ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የስጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።” — ገላትያ 5፥16 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል
“ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የስጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።” — ገላትያ 5፥16 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመንፈስሰይፍ #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

+1
#ትረካ #የመንፈስሰይፍ @Benaiah_Amharic

የእግዚአብሔር ቃል በልባችን ይኑር መንፈሳዊ ጦርነት በእምነት ልናረገው የሚገባ ጦርነት ነው፡፡ ጠላት ሁል ጊዜ ስለእግዚያብሄር ያለንን ትክክለኛ የሆነ አመለካከት ሊሸረሽር ይፈልጋል፤ እሱ ብቻ ሳይሆን ከእግዚያብሄር የተሻለ ነገር እንዳለ እንድናስብ በማድረግ ከእውነት መንገድ ሊያወጣን ይጥራል፡፡ ይህን የጠላትን ውሸት ልንቃወመው የምንችልበት ብቸኛው መንገድ እውነት ሲሆን፡ ያም እውነት የእግዚያብሄር ቃል ነው፡፡ በኤፌሶን 6፡17 ላይ ሐዋርያው ጳውሎስ የእግዚያብሄርን ቃል እንደ መንፈስ ሰይፍ እንድንጠቀመው ይነግረናል፡፡ ይህም ሰይፍ ከጠላት ጋር ባለን ውጊያ እንደማጥቂያም፣ እንደመከላከያም ልንጠቀመው እንችላለን። ሰይፍን በሚገባ ለመጠቀም አጠቃቀሙን ማወቅ እንደሚያስፈልገን ሁሉ የጠላትንም ፈተና በተገቢው መንገድ ለመመከት የእግዚያብሄርን ቃል እንዴት መጠቀም እንዳለብን ልናቅ ይገባናል፡፡ ይህንን ደግሞ ከክርስቶስ በደንብ እንማራለን፡፡ ኢየሱስ በማቴዎስ 4 ላይ በገጠመው የጠላት ፈተና፡ በልቡ ከታተመው የእግዚአብሔር ቃል በማውጣት “ተብሎ ተፅፏል” በሚል ሁሉንም ሙከራ ሲመክተው እንመለከታለን። የእግዚያብሄርን ቃል በመረዳት በህይወታችን ስንተገብረው የሰይጣንን ፈተና በድል እናልፋለን፡፡ ከሁሉ በላይ ግን ያ ህያው የሆነው የእግዚያብሄር ቃል በእኛ ልብ ውስጥ መታተም አለበት፡፡ ይህም ዘወትር መጽሐፍ ቅዱስን የማጥናት አስፈላጊነት ወደሚለው ሃሳብ ይወስደናል። ጠላት ልክ ኢየሱስ አርባ ቀንና ሌሊት ጾሞ በስጋ እጅግ በደከመው ሰዓት ሊፈትነው እንደቀረበ፡ እኛም በድካማችን ሰዓት ለፈተና ይበልጥ ተጋላጭ ነን። ስለዚህም የእግዚያብሄርን ቃል ሁል ግዜ በማጥናትና በማሰላሰል በልቦቻችን ጽላት መቅረጽ አለብን። በዚህም በድካማችንም ሰዓት ቢሆን በውስጣችን ከሰረጸው ህያው የሆነው የእግዚያብሄር ቃል በማውጣት፡ “ተብሎ ተጽፏል” እያልን የጠላትን ፈተና እናሸንፋለን። ስለዚህ ርዕስ በጥልቀት ከኛ ጋር ይረዱ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #የጥሞናፅሁፍ #የመንፈስሰይፍ #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic