fa
Feedback
በናያስ | Benaiah

በናያስ | Benaiah

رفتن به کانال در Telegram

Benaiah.org እግዚአብሄር ፈጠረ | ሰራ

نمایش بیشتر
515
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
አዲስ ዓመት፤ አዲስ ጅምር አዲስ ዓመት ስንል የቁጥር መለወጥ ብቻ አመልካች አይደለም ይልቁንስ ከፈጣሪ ጋር በአዲስ መንፈስ ለመጓዝ የተሰጠ ድንቅ ዕድል እንጂ። በኢሳይያስ 43:19 ላይ "እነሆ፥ አዲ
አዲስ ዓመት፤ አዲስ ጅምር አዲስ ዓመት ስንል የቁጥር መለወጥ ብቻ አመልካች አይደለም ይልቁንስ ከፈጣሪ ጋር በአዲስ መንፈስ ለመጓዝ የተሰጠ ድንቅ ዕድል እንጂ። በኢሳይያስ 43:19 ላይ "እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ" ተብሎ እንደተጻፈው፣ ያለፉትን ውድቀቶች፣ ስህተቶችና ተስፋ መቁረጦችን ወደኋላ ጥለን በሙሉ እምነት ወደፊት ልንራመድ ይገባል። ብዙ ጊዜ አዲስ ዓመትን የምንጀምረው "አምላክ የእድል በሬን ይክፈትልኝ" በሚል የውጭ ለውጥ ጥያቄ ነው፤ ነገር ግን እውነተኛው አዲስ ነገር የሚጀምረው በሮች ሲከፈቱ ሳይሆን፣ በእነዚያ የተዘጉ በሮች ፊት ቆመን እንክዋን ፈጣሪ የውስጥ ማንነታችንን፣ ትዕግስታችንን እና ባህሪያችንን እንዴት እንደቀረጸው ስንረዳ ነው። ስለዚህ አምላካችንን አካባቢዎቻችንን ብቻ እንዲለውጥልን ሳይሆን ልባችንን እንዲያድስ፣ እምነታችንን እንዲያጠነክር፣ ውሳኔዎቻችንን እንዲመራና ለእርሱ ክብር የተፈጠርንበትን ዓላማ እንድንኖር እንጠይቀው። ባለፈው ዓመት ያቀድናቸው ሕልሞቻችን ሳይሳኩ ቢቀሩም አንፍራ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር አዲሱን መልካም ታሪካችንን የሚጀምረው ባልተሳኩት ሕልሞቻችን ላይ አዲስ ተስፋ በመስጠት ነው። በዚህ አዲስ ዓመት እምነታችን የጠለቀ፣ ጸሎታችን የበረታ፣ ታዛዥነታችን የላቀ፣ ልባችንም ወደ አምላክ እጅግ የቀረበ ይሁን፤ ምንም እንክዋን አዲስ ዓመት አዲስ ጅምር ቢሆንም አምላካችን ግን ያው የማይለወጥ ታማኝ አምላካችን ነው። #Devotional #Graphics #NewYears #SpecialTheme @Benaiah_Org

18.png9.60 MB

የመዳንንም ራስ ቁር ፤የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፤ እርሱም የእግዚያብሄር ቃል ነዉ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር
የመዳንንም ራስ ቁር ፤የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፤ እርሱም የእግዚያብሄር ቃል ነዉ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

17.jpg3.33 MB

የመዳን ዋጋ ርካሽ አይደለም፤ ኢየሱስ የዘላለም አምላክ ሰዉ መሆን ብቻ ሳይሆን፤ ከትልቅ ክብሩ ዝቅ ብሎ እና ተጎሳቅሎ በመስቀል ላይ በመሞት ህይወቱን የከፈለበት ነዉ። Instagram | Faceboo
የመዳን ዋጋ ርካሽ አይደለም፤ ኢየሱስ የዘላለም አምላክ ሰዉ መሆን ብቻ ሳይሆን፤ ከትልቅ ክብሩ ዝቅ ብሎ እና ተጎሳቅሎ በመስቀል ላይ በመሞት ህይወቱን የከፈለበት ነዉ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

17.jpg3.33 MB

16.png1.99 MB

አዲስ የምንዋጋዉ ያልተሸነፈ ጦርነት የለም። ኢየሱስ ያረጋገጠዉ ድል በእምነት የእኛ ነዉ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመ
አዲስ የምንዋጋዉ ያልተሸነፈ ጦርነት የለም። ኢየሱስ ያረጋገጠዉ ድል በእምነት የእኛ ነዉ። Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

The Full Armor of God.png4.48 MB

12.png2.50 MB

“የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።” — ኤፌ 6:13 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር
“የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።” — ኤፌ 6:13 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

11.png2.15 MB

“የመዳናችን መሠረቱ ወንጌልን በመስማት የተቀነልነዉ በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ያለን እምነት ነዉ።” Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስ
“የመዳናችን መሠረቱ ወንጌልን በመስማት የተቀነልነዉ በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ያለን እምነት ነዉ።” Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

10.jpg3.12 MB

“ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።” — 1ቆሮ1:24 Instagram | Facebook | Threads Linked
“ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።” — 1ቆሮ1:24 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

9.png5.33 MB

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” —ሐዋ 4:12 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitt
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” —ሐዋ 4:12 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

8.png9.85 MB

የመዳን ራስ ቁር —ኤፌ 6:17 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic
የመዳን ራስ ቁር —ኤፌ 6:17 Instagram | Facebook | Threads LinkedIn | Twitter | Website #ምስል #የመዳንራስቁር #የእግዚአብሔርዕቃጦር @Benaiah_Amharic

7.png4.02 MB