uk
Feedback
HILLSIDE-GRADE12

HILLSIDE-GRADE12

Відкрити в Telegram

Показати більше
792
Підписники
Немає даних24 години
+67 днів
+4630 день

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+41
в 0 каналах
червень '26
+53
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+17
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+23
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+18
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+15
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+29
в 17 каналах
Get PRO
жовтень '25
+27
в 4 каналах
Get PRO
вересень '25
+708
в 4 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
29 липня0
28 липня+1
27 липня+1
26 липня+1
25 липня+1
24 липня0
23 липня+3
22 липня0
21 липня+1
20 липня+2
19 липня0
18 липня+2
17 липня0
16 липня0
15 липня0
14 липня+2
13 липня+1
12 липня+1
11 липня+2
10 липня+2
09 липня+3
08 липня0
07 липня+4
06 липня+1
05 липня+1
04 липня+1
03 липня+1
02 липня+2
01 липня+8
Дописи каналу
photo content

2
FOR GRATUATING STUDENTS.docx
469
3
Немає тексту...
920
4
Немає тексту...
1 169
5
ለሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረዉ ብሔራዊ ፈተና በዛሬው እለት በሰላም ተጠናቋል
1 490
6
የ12ኛ ክፍል ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎቻችን የ3ኛ ቀን የመጀመሪያ ፈተና ለመውሰድ ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተዋል:: መልካም እድል እንዲገጥማቸዉ እንመኛለን::
1 495
7
Немає тексту...
1 151
8
በ2019 ዓ.ም የ11ኛ ክፍል እና12ኛ ክፍል ለምትገቡ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትቢሮ በተዘጋጀው የተማሪዎች ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ መሰረት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መርሀግበር ላይ ተሳትፎ ማድረግ እንዳለባቸውማሳሰቢያ መሰጠቱ ይታወቃል፡፡ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርቱ ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018ዓ.ም ተጀምሯል፡፡ ሆኖም በመርሀግብሩመገኘት ያለባቸውን ቁጥር ያክል የት/ቤታችን ተማሪዎች አልተገኙም፡፡ ይህ ደግሞ የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ እየተደረገ ላለው እንቅስቃሴእንቅፋት ሆኗል፡፡ ስለሆነም በዚህ መርሀግብር እንዲሳተፉ የተመረጡ ልጆች ያላችሁ ወላጆች ቀድሞ በተላለፈው መልእክት መሰረት ልጆቻችሁየት/ቤቱን የደንብ ልብስ አድርገው ከነገ ማክሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርቱ በሚሰጥበት ት/ቤት እንዲገኙእንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ በመርሀግብሩ ላይ ተማሪዎች ባለመሳተፋቸው ለሚገጥማው ችግር ት/ቤቱ ኃፊነቱን የማይወስድ መሆኑንእናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ
1
9
The morning session has completed successfully
1 453
10
Our social science students are ready to start the first exam which is English. We wish the a good luck.
1 436
11
Немає тексту...
1 401
12
👉እንዴት ቆያችሁ አጭር መልዕክት👈 👉 1ኛ:- የፊታችን አርብ አድዋ የተመደቡ ብቻ ተማሪዎች 4ኛ Round ጠዋት 1:30 የማህበራዊ ሳይንስ Social ከሰዓት ደግሞ 6:30 5th Round የተመደቡ ተማሪዎች ኦረንቴሽን እንዲወስዱ ጥሪ ይተላለፍ 👉ከአድዋ ውጪ የሆኑት ቅዳሜ የሚወስዱ ሲሆን 👉2ኛ:- የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት 1:30 የማህበራዊ ሳይንስ /Social / 4th Round ላይ የተመደቡ ሁሉ ተማሪዎች በየመፈተኛ ጣቢያ እንዲገኙና የፈተና ኦረንቴሽን እንዲወስዱ በጥብቅ ጥሪው እንዲተላለፍ 👉3ኛ:- ቅዳሜ ከሰዓት 6:30 ማህበራዊ ሳይንስ /Social // 5th Round የተመደቡ ሁሉም ተማሪዎች የፈተና ኦረንቴሽን እንዲወስዱ በጥብቅ ጥሪው እንዲተላለፍ:: 👉4ኛ:- ተማሪዎች ኦረንቴሽን የሚወስዱት በሁሉም መፈተኛ ጣቢያ መሆኑን አውቃችሁ ጥሪው ይተላለፍ ለምሳሌ:- በትምህርት ቤት፣በዩኒቨርሲቲዎች፣በአብርሆት፣በTVT ኮሌጅ ፣ በተግባረ ዕድ ሌሎችም በሁሉም መፈተኛ ጣቢያ 👉👉ማሳሰቢያ 1ኛ:- ተማሪዎች የጠዋቱም ሆነ የከሰዓቱም ላይ መታወቂያና አድሚሽን ካርድ ይዘው መምጣት አለባቸው እንዳይረሱ ይነገር 2ኛ:- ተማሪዎች ኦረንቴሽ ላይ መገኘት አለባቸው 3ኛ:- አድዋ የሚፈተኑ ተማሪዎች ብቻ አርብ ጠዋትና ከሰዓት በተባለው ሰዓት ኦረንቴሽን ይወስዳሉ
2 036
13
ከታች በተያያዘዉ መረጃ መሠረት ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚሰጠው ኦረንቴሽን ቅዳሜ ሐምሌ 4 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ መሆኑን እንገልፃለን::
1 221
14
Немає тексту...
1 237
15
በት/ቤታችን ለ177 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላምና በስኬት ተጠናቋል፡፡ ለተማሪዎቻችን የሰሩት ተባርኮላቸው መልካም ውጤት እንዲያስመዘግቡ እንመኛለን፡፡ ከሐምሌ 6 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እንደሚከናወን ጽኑ እምነት አለን፡፡ ት/ቤቱ
1 315
16
የ2ኛ ዙር 3ኛ ቀን የከሰአቱ የባዮሎጂ ፈተና ተጀምሯል፡፡ መልካም እድል ለልጆቻችን፡፡
1 308
17
Chemistry 1st exam of the day is completed successfully
1 300
18
የ2ኛ ዙር 3ኛ ቀን የጠዋት ፈተናን ለመውሰድ ተማሪዎቻችን ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተዋል፡፡ የጠዋቱ ፈተና ኬሚስትሪ ሲሆን ከምሳ በኋላ የባዮሎጂ ፈተና የሚወስዱ ይሆናል፡፡
1 284
19
2nd exam the day has completed successfully.
1 389
20
ተማሪዎቻችን የ2ኛ ዙር 2ኛ ቀን የከሰአት ፈተና ለመውሰድ ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተዋል::መልካም እድል ለተማሪዎቻችን::
1 485