792
订阅者
无数据24 小时
+67 天
+4630 天
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+41
在0个频道中
六月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+14
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+23
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+29
在17个频道中
Get PRO
十月 '25
+27
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+708
在4个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 29 七月 | 0 | |||
| 28 七月 | +1 | |||
| 27 七月 | +1 | |||
| 26 七月 | +1 | |||
| 25 七月 | +1 | |||
| 24 七月 | 0 | |||
| 23 七月 | +3 | |||
| 22 七月 | 0 | |||
| 21 七月 | +1 | |||
| 20 七月 | +2 | |||
| 19 七月 | 0 | |||
| 18 七月 | +2 | |||
| 17 七月 | 0 | |||
| 16 七月 | 0 | |||
| 15 七月 | 0 | |||
| 14 七月 | +2 | |||
| 13 七月 | +1 | |||
| 12 七月 | +1 | |||
| 11 七月 | +2 | |||
| 10 七月 | +2 | |||
| 09 七月 | +3 | |||
| 08 七月 | 0 | |||
| 07 七月 | +4 | |||
| 06 七月 | +1 | |||
| 05 七月 | +1 | |||
| 04 七月 | +1 | |||
| 03 七月 | +1 | |||
| 02 七月 | +2 | |||
| 01 七月 | +8 |
频道帖子
| 2 | FOR GRATUATING STUDENTS.docx | 469 |
| 3 | 没有文字... | 920 |
| 4 | 没有文字... | 1 169 |
| 5 | ለሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረዉ ብሔራዊ ፈተና በዛሬው እለት በሰላም ተጠናቋል | 1 490 |
| 6 | የ12ኛ ክፍል ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎቻችን የ3ኛ ቀን የመጀመሪያ ፈተና ለመውሰድ ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተዋል::
መልካም እድል እንዲገጥማቸዉ እንመኛለን:: | 1 495 |
| 7 | 没有文字... | 1 151 |
| 8 | በ2019 ዓ.ም የ11ኛ ክፍል እና12ኛ ክፍል ለምትገቡ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትቢሮ በተዘጋጀው የተማሪዎች ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ መሰረት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መርሀግበር ላይ ተሳትፎ ማድረግ እንዳለባቸውማሳሰቢያ መሰጠቱ ይታወቃል፡፡ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርቱ ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018ዓ.ም ተጀምሯል፡፡ ሆኖም በመርሀግብሩመገኘት ያለባቸውን ቁጥር ያክል የት/ቤታችን ተማሪዎች አልተገኙም፡፡ ይህ ደግሞ የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ እየተደረገ ላለው እንቅስቃሴእንቅፋት ሆኗል፡፡ ስለሆነም በዚህ መርሀግብር እንዲሳተፉ የተመረጡ ልጆች ያላችሁ ወላጆች ቀድሞ በተላለፈው መልእክት መሰረት ልጆቻችሁየት/ቤቱን የደንብ ልብስ አድርገው ከነገ ማክሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርቱ በሚሰጥበት ት/ቤት እንዲገኙእንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ በመርሀግብሩ ላይ ተማሪዎች ባለመሳተፋቸው ለሚገጥማው ችግር ት/ቤቱ ኃፊነቱን የማይወስድ መሆኑንእናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ | 1 |
| 9 | The morning session has completed successfully | 1 453 |
| 10 | Our social science students are ready to start the first exam which is English. We wish the a good luck. | 1 436 |
| 11 | 没有文字... | 1 401 |
| 12 | 👉እንዴት ቆያችሁ አጭር መልዕክት👈
👉 1ኛ:- የፊታችን አርብ አድዋ የተመደቡ ብቻ ተማሪዎች 4ኛ Round ጠዋት 1:30 የማህበራዊ ሳይንስ Social ከሰዓት ደግሞ 6:30 5th Round የተመደቡ ተማሪዎች ኦረንቴሽን እንዲወስዱ ጥሪ ይተላለፍ
👉ከአድዋ ውጪ የሆኑት ቅዳሜ የሚወስዱ ሲሆን
👉2ኛ:- የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት 1:30 የማህበራዊ ሳይንስ /Social / 4th Round ላይ የተመደቡ ሁሉ ተማሪዎች በየመፈተኛ ጣቢያ እንዲገኙና የፈተና ኦረንቴሽን እንዲወስዱ በጥብቅ ጥሪው እንዲተላለፍ
👉3ኛ:- ቅዳሜ ከሰዓት 6:30 ማህበራዊ ሳይንስ /Social // 5th Round የተመደቡ ሁሉም ተማሪዎች የፈተና ኦረንቴሽን እንዲወስዱ በጥብቅ ጥሪው እንዲተላለፍ::
👉4ኛ:- ተማሪዎች ኦረንቴሽን የሚወስዱት በሁሉም መፈተኛ ጣቢያ መሆኑን አውቃችሁ ጥሪው ይተላለፍ ለምሳሌ:- በትምህርት ቤት፣በዩኒቨርሲቲዎች፣በአብርሆት፣በTVT
ኮሌጅ ፣ በተግባረ ዕድ ሌሎችም በሁሉም መፈተኛ ጣቢያ
👉👉ማሳሰቢያ
1ኛ:- ተማሪዎች የጠዋቱም ሆነ የከሰዓቱም ላይ መታወቂያና አድሚሽን ካርድ ይዘው መምጣት አለባቸው እንዳይረሱ ይነገር
2ኛ:- ተማሪዎች ኦረንቴሽ ላይ መገኘት አለባቸው
3ኛ:- አድዋ የሚፈተኑ ተማሪዎች ብቻ አርብ ጠዋትና ከሰዓት በተባለው ሰዓት ኦረንቴሽን ይወስዳሉ | 2 036 |
| 13 | ከታች በተያያዘዉ መረጃ መሠረት ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚሰጠው ኦረንቴሽን ቅዳሜ ሐምሌ 4 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ መሆኑን እንገልፃለን:: | 1 221 |
| 14 | 没有文字... | 1 237 |
| 15 | በት/ቤታችን ለ177 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላምና በስኬት ተጠናቋል፡፡ ለተማሪዎቻችን የሰሩት ተባርኮላቸው መልካም ውጤት እንዲያስመዘግቡ እንመኛለን፡፡
ከሐምሌ 6 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እንደሚከናወን ጽኑ እምነት አለን፡፡
ት/ቤቱ | 1 315 |
| 16 | የ2ኛ ዙር 3ኛ ቀን የከሰአቱ የባዮሎጂ ፈተና ተጀምሯል፡፡ መልካም እድል ለልጆቻችን፡፡ | 1 308 |
| 17 | Chemistry 1st exam of the day is completed successfully | 1 300 |
| 18 | የ2ኛ ዙር 3ኛ ቀን የጠዋት ፈተናን ለመውሰድ ተማሪዎቻችን ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተዋል፡፡ የጠዋቱ ፈተና ኬሚስትሪ ሲሆን ከምሳ በኋላ የባዮሎጂ ፈተና የሚወስዱ ይሆናል፡፡ | 1 284 |
| 19 | 2nd exam the day has completed successfully. | 1 389 |
| 20 | ተማሪዎቻችን የ2ኛ ዙር 2ኛ ቀን የከሰአት ፈተና ለመውሰድ ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተዋል::መልካም እድል ለተማሪዎቻችን:: | 1 485 |
