ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Відкрити в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Показати більше1 918
Підписники
-124 години
-57 днів
-2230 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+1
в 1 каналах
серпень '26
+34
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+19
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+19
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+8
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+7
в 2 каналах
Get PRO
лютий '26
+16
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+11
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+27
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+29
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+39
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+24
в 1 каналах
Get PRO
липень '25
+85
в 1 каналах
Get PRO
червень '25
+86
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+81
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+187
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+255
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+137
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+98
в 1 каналах
Get PRO
грудень '24
+93
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+146
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+147
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+258
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+518
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+319
в 3 каналах
Get PRO
червень '24
+2 778
в 2 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 04 вересня | 0 | |||
| 03 вересня | 0 | |||
| 02 вересня | 0 | |||
| 01 вересня | +1 |
Дописи каналу
...የቀጠለ
" ልጄ ነው ከኔ መቅደም ያለበት። እሱ የተቀደደ ጫማ ቢያደርግ ጓደኞቹ ይስቁበታል። ምክንያቱም የኔን ድህነት አይረዱትም፡፡
ቢስቁበት ልጄ በልጅ አዕምሮው ይሸማቀቅና ይጎዳብኛል። ልጄኮ ወደዚህ ዓለም በራሱ ምርጫ አልመጣም በኔ ምርጫ እንጂ። ታዲያ እኔ የነተበ ሸሚዝ ለብሼ ልጄን ሰልባጅም ቢሆን ገዝቼ ባላለብስ የቱጋ ነው አባትነቴ።" ዕምባ በአይኑ ሞልቶ ነበር። ግን ጥርሱን ነክሶ ላለማልቀስ ጨከነ
"ሚስቴን አሟታል። ግን እሷም ከእኔ ጋር ተጣላች። ለምን እንደተጣላች ታውቃለህ? ብሎ በስሱ ሐዘን የቀላቀለ ፈገግታ ፈገግ አለና መልሶ አንገት ደፋ። አንገቱን ሲደፋ ዓይኑ ላይያረገዛቸው ዕምባዎች ቁልቁል ፈሰሱ፡፡
"ለማይተወኝ ህመም መድሃኒት መግዣ ተብሎ የሚወጣው ብር ልጄ በጓደኞቹ ፊት አንገት ከሚደፋ ጫማ ይገዛበት አለች። አልስማማም ስል ብትገዛም አልውጥም በማለቷ ተጣላን። እኔ የምድነው ለልጄ ይህ ሲደረግ ነው ብላኝ ምን ላድርግ ገዛሁለት"
ከዚህ በላይ ለመስማት አቅም ሳጣ እምባዬን ለመደበቅ ታገልኩ። ጫማህ አልቋል ልብስህ ተቀዷል ጠቁረሃል ከስተሃል ብለን አስተያየት ከምንሰጣቸው ሰዎች ጀርባ ያለውን ሕይወት አናውቅምና ጉድለትን ለመቁጠርና ይህኮ የለህም ሰዎችን ለማለት አልከበደንም አልኩ ለራሴ።
ምንጭ;- ከቲክታክ መንደር የተወሰደ
https://t.me/EthioBooks_21
https://t.me/EthioBooks_21
| 2 | አዲስ አበባ ጦርኋይሎች አካባቢ ዛሬ ረፋድ ላይ፣ ቡና አብሮኝ የጠጣ ወዳጄን ተሰናብቼ ዜብራውን ስሻገር ነው አይኔ በዚህ ጫማ ላይ ያረፈው ☕
"ጋሼ ጫማህኮ ለቋል" 👟
"አውቃለሁ። ምን እንዳደርግ ነው የምትነግረኝ፡፡ ችግራችንን ድህነታችንን ጉድለታችንን የሚናገር ሰው አላጣንም፡፡ ጫማህኮ ተቀደደ የሚሉ ብዙ ጎረቤቶች ብዙ ጓደኞች አሉኝ፡፡ ፊትህ ጠቆረ ከሳህ የሚል ጉድለት የሚናገር መች አጣን" አለኝ።
ዜብራውን ተሻግረን በአንድ የመንገድ ጥግ ቆመናል። ሸሚዙ አንገት አካባቢ አልቆ ትልቁን ሰው አጎሳቅሎታል። በመታጠብ ብዛት ወደ ስስ አሮጌ ጨርቅነት የተቀየረ ሸሚዙና የለቀቀ ጫማው ከፊቱ ግርጣት ጋር ተደምሮ ያላየሁትን ኑሮውን ያሳየኛል። ሱሪው ብቻ ነው ትንሽ የሚሻለው፡፡
"ይቅርታ ከደበረህ እኔ ጫማው መልቀቁን ካላየህ ብሎ ነው የነገርኩህ"
"አላጠፋህም፡፡ አንድ ጫማ አራት ሺህና ከዚያ በላይ በሆነበት ጊዜ የጫማዬ መቀደድ ከገረመህ ግን ተሳስተሃል። ጎረምሳ ልጅ አለኝ፡፡ ቢያንስ እሱ የኔን ያህል አልኖረምና እሱ ጫማ እንዲያደርግ እኔ ያለኝን ማድረግ አለብኝ። ለልጄኮ ጫማ ገዛሁ" ብሎ እውነተኛ ፈገግታ ፈገግ አለ። | 1 |
| 3 | +1 TAX-FREE WEALTH 📚
-
How to Build Massive Wealth by Permanently Lowering Your Taxes
- By: TOM WHEELWRIGHT
Forword By: ROBERT KIYOSAKI | 13 |
| 4 | Time is more valuable than money!
Time has more value than money.
We get money by wasting time, we don’t get time at all.
Time cannot be bought for all the riches in the world.
That is why it is so important to understand how we spend the time we have set aside.
If you are faced with a choice:
Work an hour more, while earning money that you could do without, or have dinner with loved ones - choose the latter.
🗣 Denzel Washington | 48 |
| 5 | ❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
👊𝐰𝐚𝐯𝐞𝐫 @FastVipProm | 89 |
| 6 | በዚህ ምድር ላይ ስንኖር ህይወት ሁለት አማራጭ ሰጥታናለች
ለምሳሌ የሆኑ ሁለት ምግብ ቤቶች አሉ ብለን እናስብ አንዱ ምግብ ቤት ላይ ቀድማችሁ በልታችሁ ከዛ ትከፍላላችሁ ሌላኛው ላይ ደግሞ ቀድማችሁ ከፍላችሁ ከዛ ትበላላችሁ:: ህይወትም ልክ እንደዝው ነች ወጣትነታችሁ ላይ ከሰራችሁ በኃላ ላይ ትከፍላቹሀለች ነገር ግን አሁን chill (ፈታ) ምትሉ ከሆነ በኃላ ለዛ ሁሉ ዋጋ ትከፍላላችሁ
so, ምርጫዉ የናንተ ነው
ምከፈለውን አሁን መክፈል or በኃላ ዋጋ እየከፈሉ ከዚህ ምድር ማለፍ 🫡 | 104 |
| 7 | ✅ ንጉሱ ሰፊ ሀገር ድል አድርጎ፣ ብዙ ወርቅና ብር ሰብስቦ ወደ ሀገሩ እየተመለሰ በመንገድ ላይ አንድ ሰው ያገኘዋል። ሰውዬውም መንገድ ዳር ተቀምጦ በደስታ እየዘፈነ ነበር።
...
👍 ንጉሱም ፈረሱን አቁሞ "አንተ ምስኪን ሰውዬ እኔ እጅግ ሰፊ ግዛቶችን ድል አድርጌ፣ ይህንን ሁሉ ሀብት ይዤ እየተመለስኩ ነው። አንተ ግን ምንም ሳይኖርህ እንዴት እንዲህ ትደሰታለህ?"
..
ሰውዬውም ንጉሱን "ንጉስ ሆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። አሁን ወደ ሀገርህ እየተመለስክ በበረሃ ውስጥ ከፍተኛ የውሃ ጥም ቢይዝህና ልትሞት ብትደርስ፣ አንድ ሰው አንድ ብርጭቆ ውሃ ይዞ ቢመጣና 'ይህንን ውሃ የምሰጥህ ግማሽ መንግስትህን ከሰጠኸኝ ብቻ ነው' ቢልህ ትሰጠዋለህ?" ንጉሱም ሳያቅማማ "አዎ! በህይወት ለመኖር ስል ግማሽ መንግስቴን እሰጠዋለሁ" አለ።
...
👍 ሰውዬው ቀጠለ "ውሃውን ጠጥተህ ነገር ግን ሽንትህ ቢዘጋና ሊገድልህ ቢቃረብ፣ ሌላ ሰው መጥቶ 'ሽንትህን በቀላሉ እንድትሸና የማደርግህ ቀሪውን ግማሽ መንግስትህን ከሰጠኸኝ ነው' ቢልህስ?"
ንጉሱም "አዎ፤ ካልሸናሁ እሞታለሁ፣ ስለዚህ ቀሪውንም መንግስቴን እሰጠዋለሁ" አለው።
...
ሰውዬውም "ታዲያ ንጉስ ሆይ! በአንድ ብርጭቆ ውሃና በአንድ ጊዜ ሽንት ለሚሸጥ መንግስት መላ ህይወትህን ለምን በጭንቀት ታሳልፋለህ? እኔ ያለምንም መንግስት በነፃ ውሃ እጠጣለሁ፣ በነፃ እሸናለሁ፣ ስለዚህ ካንተ በላይ ደስተኛ ነኝ!"
...
🎴 ሰው በህይወቱ የሚያስፈልጉትን መሰረታዊ የሆኑትን የታላቅ ተፈጥሮ ስጦታዎች (ጤና፣ ሰላም፣ ንጹህ አየርና ውሃ) በነጻ አግኝቷል። ነገር ግን የሌለውን ተጨማሪ ነገር ለማግኘት ሲሮጥ ያለውን ትልቅ ሀብት (ጤናውንና ሰላሙን) ያጣል።
...
ያለንን ይባርክ!! ትልቁ ሃብት ጤና ነው፤ በሱም ደስ ይበለን።
ምንጭ: እንማር
@All_in_One05 | 110 |
| 8 | አባይ ለዘዴው በአፍ ይቀድማል
አምኖ መከዳት እንዴት ያማል።
ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት
እንዴት ይችላል ዝም ማለት።
ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ
የራሴን ጩኸት ተነጥኩኝ።
በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር።
ቴዲ አፍሮ | 514 |
| 9 | "#ሴት_ልጅ_ክቡር_ነች፡፡ ተከብራ ነው መኖር ያለባት፡፡ እድሜዋ የተቆጠረና የተሰፈረ ነው፡፡ ለወንድ ነገ አለው ለሴት ግን ነገ አደገኛ ነው፡፡ ማንም ጎረምሳ ሕልም አለኝ ባይ ሁሉ በቃዠ ቁጥር አብራ ልትባክን አይገባም፡፡
ሚስት ወንዱ ቃዥቶ ሲጨርስ በፈጠረው ወይም ባሳካው ሕልሙ ላይ የምትሾም እመቤት እንጂ ለጉዞው ጫማ፤ ለድካሙ ማበሻ ጨርቅ፤ ለገረጣው እግሩ ውሃ እያመጣች የምታጥብ ገረድ አይደለችም፡፡" 😍
ከክብር መጽሐፍ የተወሰደ | 76 |
| 10 | The Battle of Adwa_ African Victory in the Age of Empire by Raymond Jonas | 75 |
| 11 | +1 የሀበሻ ጀብዱ | 65 |
| 12 | ✅አንድ ሰው በ 22 ዓመቱ ተመርቋል ፣ ነገር ግን ጥሩ ስራ ከማግኘቱ በፊት 5 አመታትን ጠብቋል ::
አንድ ሰው በ 25 ዓመቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነ እና በ 50 ዓመቱ ሞተ ።
ሌላው ደግሞ በ 50 ዓመት ዕድሜው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኖ እስከ 90 ዓመት ዕድሜው ድረስ ኖሯል ።
አንድ ሰው አሁንም ባለትዳር አይደለም ፣ ከእሱ የትምህርት ቤት ጓደኛ መሐል አያት የሆነ አለ ::
ባራክ ኦባማ በ 55 ዓመት ዕድሜው ጡረታ ወጥቷል ፣ ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ በ 70 ዓመት ዕድሜው ጀመረ ።
በዚህ ዓለም ውስጥ ያለው ሁሉም ሰው በሰዓቱ ላይ ተመስርቶ ይሰራል ፣ ይንቀሳቀሳል ።
በአካባቢዎ ያሉ ሰዎች ከፊትዎ ሊመስሉ ይችላሉ እና አንዳንዶቹ ከኋላዎ ያሉ ሊመስሉ ይችላሉ።
ግን ሁሉም የየራሱን ሩጫ ፣ በራሱ ጊዜ እየሮጠ ነው።
አትቅናባቸው !
እነሱ በጊዜ ዞናቸው ውስጥ ናቸው :: እና እርስዎ በእርስዎ ውስጥ ነዎት።
ስለዚህ ዘና ይበሉ።
አላረፈድክም ።
ቀድመህም አይደለህም ::
አሁን ወሳኙ ሰዓቱ ላይ ነህ ::
💰ሁሉም ውስጥን በይቻላል መንፈስ ሙላው እንዲህም ብለው ለልብህ ነዳጅ ስጠው ...
" አደርገዋለሁ "
@All_in_One05
@All_in_One05 | 71 |
| 13 | የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል።
ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል።
ዒድ ሙባረክ ! | 75 |
| 14 | https://youtu.be/iLin2v5Ci2A?is=7mLoiHvwHFeb22-c | 82 |
| 15 | ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ | 23 |
| 16 | Tomorrow at 11:30 Am in local time this video release on YouTube...See you there.
👉 https://youtube.com/@geniusacademy405?si=yoKA-4qDL_tFzmIF | 57 |
| 17 | 🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼
❤️ #MALEE ❤️
🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶
👉 https://t.me/+VnyKUIYN7ww4MzU0
#JOIN GODHA!! | 18 |
| 18 | 📕 ርዕስ፦እንግሊዝኛ - አማርኛ መዝገበ ቃላት
✍🏻 ደራሲ፦አበባየሁ ወርቁ(1993 ዓ.ም)
ማጋራት መተሳሰብ ነው!
📚አዘጋጅ @Bemnet_Library | 153 |
| 19 | አንድ ሰው ውጤታማ እንዲሆንና ጠንክሮ እንዲሰራ ከፈለግክ፣ በውስጡ ያለውን የፉክክር ስሜት መቀስቀስ ትችላለህ።ለምሳሌ "ይህን ስራ መስራት አለብህ" ብለህ ከማስገደድ ይልቅ "ይህ ስራ በጣም ፈታኝ ነው፤ አንተ ግን ይህን የመወጣት ልዩ ችሎታ እንዳለህ አውቃለሁ" በለው። ሰዎች የራሳቸውን ብቃት ለማረጋገጥና የተሰጣቸውን ክብር ላለማጣት ሲሉ፣ የማይቻለውን ነገር ለማድረግ ይነሳሳሉ።
📕ርዕስ፦ሰዎችን የማሳመን ብቃት
✍️ደራሲ፦ዴል ካርንጌ
📚 @Bemnet_Library | 57 |
| 20 | New Video is out on YouTube 👇👇👇👇
https://youtu.be/KWMbQ1rMI14 | 45 |
