en
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Open in Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Show more
1 976
Subscribers
-424 hours
-47 days
-3530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '26
July '26
+13
in 0 channels
June '26
+19
in 0 channels
Get PRO
May '26
+14
in 0 channels
Get PRO
April '26
+8
in 1 channels
Get PRO
March '26
+7
in 2 channels
Get PRO
February '26
+16
in 0 channels
Get PRO
January '26
+11
in 0 channels
Get PRO
December '25
+27
in 0 channels
Get PRO
November '25
+19
in 0 channels
Get PRO
October '25
+29
in 0 channels
Get PRO
September '25
+39
in 0 channels
Get PRO
August '25
+24
in 1 channels
Get PRO
July '25
+85
in 1 channels
Get PRO
June '25
+86
in 1 channels
Get PRO
May '25
+81
in 0 channels
Get PRO
April '25
+187
in 0 channels
Get PRO
March '25
+255
in 1 channels
Get PRO
February '25
+137
in 0 channels
Get PRO
January '25
+98
in 1 channels
Get PRO
December '24
+93
in 0 channels
Get PRO
November '24
+146
in 0 channels
Get PRO
October '24
+147
in 0 channels
Get PRO
September '24
+258
in 1 channels
Get PRO
August '24
+518
in 0 channels
Get PRO
July '24
+319
in 3 channels
Get PRO
June '24
+2 778
in 2 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
18 July0
17 July0
16 July+2
15 July+1
14 July+1
13 July0
12 July+4
11 July0
10 July0
09 July0
08 July+1
07 July0
06 July0
05 July0
04 July0
03 July+3
02 July+1
01 July0
Channel Posts
✅ ንጉሱ ሰፊ ሀገር ድል አድርጎ፣ ብዙ ወርቅና ብር ሰብስቦ ወደ ሀገሩ እየተመለሰ በመንገድ ላይ አንድ ሰው ያገኘዋል። ሰውዬውም መንገድ ዳር ተቀምጦ በደስታ እየዘፈነ ነበር። ... 👍 ንጉሱም ፈረሱ
✅ ንጉሱ ሰፊ ሀገር ድል አድርጎ፣ ብዙ ወርቅና ብር ሰብስቦ ወደ ሀገሩ እየተመለሰ በመንገድ ላይ አንድ ሰው ያገኘዋል። ሰውዬውም መንገድ ዳር ተቀምጦ በደስታ እየዘፈነ ነበር። ... 👍 ንጉሱም ፈረሱን አቁሞ "አንተ ምስኪን ሰውዬ እኔ እጅግ ሰፊ ግዛቶችን ድል አድርጌ፣ ይህንን ሁሉ ሀብት ይዤ እየተመለስኩ ነው። አንተ ግን ምንም ሳይኖርህ እንዴት እንዲህ ትደሰታለህ?" .. ሰውዬውም ንጉሱን "ንጉስ ሆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። አሁን ወደ ሀገርህ እየተመለስክ በበረሃ ውስጥ ከፍተኛ የውሃ ጥም ቢይዝህና ልትሞት ብትደርስ፣ አንድ ሰው አንድ ብርጭቆ ውሃ ይዞ ቢመጣና 'ይህንን ውሃ የምሰጥህ ግማሽ መንግስትህን ከሰጠኸኝ ብቻ ነው' ቢልህ ትሰጠዋለህ?" ንጉሱም ሳያቅማማ "አዎ! በህይወት ለመኖር ስል ግማሽ መንግስቴን እሰጠዋለሁ" አለ። ... 👍 ሰውዬው ቀጠለ "ውሃውን ጠጥተህ ነገር ግን ሽንትህ ቢዘጋና ሊገድልህ ቢቃረብ፣ ሌላ ሰው መጥቶ 'ሽንትህን በቀላሉ እንድትሸና የማደርግህ ቀሪውን ግማሽ መንግስትህን ከሰጠኸኝ ነው' ቢልህስ?" ንጉሱም "አዎ፤ ካልሸናሁ እሞታለሁ፣ ስለዚህ ቀሪውንም መንግስቴን እሰጠዋለሁ" አለው። ... ሰውዬውም "ታዲያ ንጉስ ሆይ! በአንድ ብርጭቆ ውሃና በአንድ ጊዜ ሽንት ለሚሸጥ መንግስት መላ ህይወትህን ለምን በጭንቀት ታሳልፋለህ? እኔ ያለምንም መንግስት በነፃ ውሃ እጠጣለሁ፣ በነፃ እሸናለሁ፣ ስለዚህ ካንተ በላይ ደስተኛ ነኝ!" ... 🎴 ሰው በህይወቱ የሚያስፈልጉትን መሰረታዊ የሆኑትን የታላቅ ተፈጥሮ ስጦታዎች (ጤና፣ ሰላም፣ ንጹህ አየርና ውሃ) በነጻ አግኝቷል። ነገር ግን የሌለውን ተጨማሪ ነገር ለማግኘት ሲሮጥ ያለውን ትልቅ ሀብት (ጤናውንና ሰላሙን) ያጣል። ... ያለንን ይባርክ!! ትልቁ ሃብት ጤና ነው፤ በሱም ደስ ይበለን። ምንጭ: እንማር @All_in_One05