ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Kanalga Telegram’da o‘tish
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Ko'proq ko'rsatish1 960
Obunachilar
-224 soatlar
-147 kunlar
-3830 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+19
0 kanalda
Iyun '26
+19
0 kanalda
Get PRO
May '26
+14
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+8
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+7
2 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+16
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+11
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+27
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+19
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+29
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+39
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+24
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+85
1 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+86
1 kanalda
Get PRO
May '25
+81
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+187
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+255
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+137
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+98
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+93
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+146
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+147
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+258
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+518
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+319
3 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+2 778
2 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 29 Iyul | 0 | |||
| 28 Iyul | +2 | |||
| 27 Iyul | 0 | |||
| 26 Iyul | +2 | |||
| 25 Iyul | 0 | |||
| 24 Iyul | 0 | |||
| 23 Iyul | 0 | |||
| 22 Iyul | 0 | |||
| 21 Iyul | 0 | |||
| 20 Iyul | +2 | |||
| 19 Iyul | 0 | |||
| 18 Iyul | 0 | |||
| 17 Iyul | 0 | |||
| 16 Iyul | +2 | |||
| 15 Iyul | +1 | |||
| 14 Iyul | +1 | |||
| 13 Iyul | 0 | |||
| 12 Iyul | +4 | |||
| 11 Iyul | 0 | |||
| 10 Iyul | 0 | |||
| 09 Iyul | 0 | |||
| 08 Iyul | +1 | |||
| 07 Iyul | 0 | |||
| 06 Iyul | 0 | |||
| 05 Iyul | 0 | |||
| 04 Iyul | 0 | |||
| 03 Iyul | +3 | |||
| 02 Iyul | +1 | |||
| 01 Iyul | 0 |
Kanal postlari
Repost from All-in-One knowledge Hub
በዚህ ምድር ላይ ስንኖር ህይወት ሁለት አማራጭ ሰጥታናለች
ለምሳሌ የሆኑ ሁለት ምግብ ቤቶች አሉ ብለን እናስብ አንዱ ምግብ ቤት ላይ ቀድማችሁ በልታችሁ ከዛ ትከፍላላችሁ ሌላኛው ላይ ደግሞ ቀድማችሁ ከፍላችሁ ከዛ ትበላላችሁ:: ህይወትም ልክ እንደዝው ነች ወጣትነታችሁ ላይ ከሰራችሁ በኃላ ላይ ትከፍላቹሀለች ነገር ግን አሁን chill (ፈታ) ምትሉ ከሆነ በኃላ ለዛ ሁሉ ዋጋ ትከፍላላችሁ
so, ምርጫዉ የናንተ ነው
ምከፈለውን አሁን መክፈል or በኃላ ዋጋ እየከፈሉ ከዚህ ምድር ማለፍ 🫡
| 2 | ✅ ንጉሱ ሰፊ ሀገር ድል አድርጎ፣ ብዙ ወርቅና ብር ሰብስቦ ወደ ሀገሩ እየተመለሰ በመንገድ ላይ አንድ ሰው ያገኘዋል። ሰውዬውም መንገድ ዳር ተቀምጦ በደስታ እየዘፈነ ነበር።
...
👍 ንጉሱም ፈረሱን አቁሞ "አንተ ምስኪን ሰውዬ እኔ እጅግ ሰፊ ግዛቶችን ድል አድርጌ፣ ይህንን ሁሉ ሀብት ይዤ እየተመለስኩ ነው። አንተ ግን ምንም ሳይኖርህ እንዴት እንዲህ ትደሰታለህ?"
..
ሰውዬውም ንጉሱን "ንጉስ ሆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። አሁን ወደ ሀገርህ እየተመለስክ በበረሃ ውስጥ ከፍተኛ የውሃ ጥም ቢይዝህና ልትሞት ብትደርስ፣ አንድ ሰው አንድ ብርጭቆ ውሃ ይዞ ቢመጣና 'ይህንን ውሃ የምሰጥህ ግማሽ መንግስትህን ከሰጠኸኝ ብቻ ነው' ቢልህ ትሰጠዋለህ?" ንጉሱም ሳያቅማማ "አዎ! በህይወት ለመኖር ስል ግማሽ መንግስቴን እሰጠዋለሁ" አለ።
...
👍 ሰውዬው ቀጠለ "ውሃውን ጠጥተህ ነገር ግን ሽንትህ ቢዘጋና ሊገድልህ ቢቃረብ፣ ሌላ ሰው መጥቶ 'ሽንትህን በቀላሉ እንድትሸና የማደርግህ ቀሪውን ግማሽ መንግስትህን ከሰጠኸኝ ነው' ቢልህስ?"
ንጉሱም "አዎ፤ ካልሸናሁ እሞታለሁ፣ ስለዚህ ቀሪውንም መንግስቴን እሰጠዋለሁ" አለው።
...
ሰውዬውም "ታዲያ ንጉስ ሆይ! በአንድ ብርጭቆ ውሃና በአንድ ጊዜ ሽንት ለሚሸጥ መንግስት መላ ህይወትህን ለምን በጭንቀት ታሳልፋለህ? እኔ ያለምንም መንግስት በነፃ ውሃ እጠጣለሁ፣ በነፃ እሸናለሁ፣ ስለዚህ ካንተ በላይ ደስተኛ ነኝ!"
...
🎴 ሰው በህይወቱ የሚያስፈልጉትን መሰረታዊ የሆኑትን የታላቅ ተፈጥሮ ስጦታዎች (ጤና፣ ሰላም፣ ንጹህ አየርና ውሃ) በነጻ አግኝቷል። ነገር ግን የሌለውን ተጨማሪ ነገር ለማግኘት ሲሮጥ ያለውን ትልቅ ሀብት (ጤናውንና ሰላሙን) ያጣል።
...
ያለንን ይባርክ!! ትልቁ ሃብት ጤና ነው፤ በሱም ደስ ይበለን።
ምንጭ: እንማር
@All_in_One05 | 110 |
