🌙ኢስላሚክ Meme🤣
Закритий канал
ይህ የኢስላሚክ ሜም ገፅ ነው ፈታ እያልን ዲናችንን እንወቅ ቤተስብ ይሁኑ👇👇👇 CEO ኢትዮ ፈገግታ 🤣 👇Request to Join Channel የሚለውን ይጫኑ👇
Показати більше633
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-730 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+3
в 0 каналах
червень '26
+14
в 1 каналах
Get PRO
травень '26
+21
в 1 каналах
Get PRO
квітень '26
+36
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+11
в 1 каналах
Get PRO
лютий '260
в 0 каналах
Get PRO
січень '260
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+2
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+3
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+5
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+2
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+37
в 2 каналах
Get PRO
червень '25
+334
в 4 каналах
Get PRO
травень '25
+500
в 4 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 12 липня | 0 | |||
| 11 липня | 0 | |||
| 10 липня | 0 | |||
| 09 липня | 0 | |||
| 08 липня | 0 | |||
| 07 липня | 0 | |||
| 06 липня | 0 | |||
| 05 липня | 0 | |||
| 04 липня | 0 | |||
| 03 липня | 0 | |||
| 02 липня | +3 | |||
| 01 липня | 0 |
Дописи каналу
| 2 | ውበትሽን ባደነቅኩበት አንደበቴ ሌላ ውበት አላደንቅም
በዛ ላይ ሙስሊም ነኝ ማሻረክ አልወድም🤍
🌟ጅምዓ ሙባረክ 🌟
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 285 |
| 3 | 🥀የተውኩሽ ለታ ነው መኖርን የጀመርኩት ይላል አንድ መንገደኛ ...
ማን ያውቃል ምናልባት ዙለይካ ናት ብሎ ልቡ አስገብቷት ከሊማማን ሆናበት ይሆናል 😊
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 2 424 |
| 4 | አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ❔
☎️ +251937880733
➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን
#ማሳሰቢያ
1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለን
2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ
3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን
➠ +251937880733 | 107 |
| 5 | ጠያቂ፦ ለመሆኑ ላምህ በቀን ስንት ሊትር ወተት ትሰጣለች?
ገበሬ፦ የትኛዋ? ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ?
ጠያቂ፦ ጥቁሯ።
ገበሬ፦ በቀን ሦስት ሊትር።
ጠያቂ፦ ቀይዋስ?
ገበሬ፦ እሷም ሦስት ሊትር።
ጠያቂ፦ ላሞችህ እኮ በጣም ያምራሉ፤ ጤነኛም ናቸው። ምን ቁርጥራጭ (መኖ) ነው የምታበላቸው?
ገበሬ፦ የትኛዋን? ጥቁሯን ወይስ ቀይዋን?
ጠያቂ፦ ጥቁሯን።
ገበሬ፦ ሣር።
ጠያቂ፦ ቀይዋንስ?
ገበሬ፦ እሷንም ሣር።
ጠያቂ፦ (በንዴት) ለመሆኑ መልሱ አንድ አይነት ከሆነ ለምን "ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ" እያልክ ታደናግረኛለህ?
ገበሬ፦ አይ… ጥቁሯ የእኔ ስለሆነች ነው።
ጠያቂ፦ ቀይዋስ?
ገበሬ፦ እሷም የእኔው ናት።
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 547 |
| 6 | ቻይናዊው ሻወር እየወሰደ እያለ፣ ድንገት ቤቱ በእሳት ይያያዛል... ራቁቱን በመስኮት ዘሎ ይወጣል። ትንሽ እንደተረጋጋ ሚስቱ የሚቃጠለው ቤት ውስጥ መቅረቷን ያስታውሳል፤ ነገር ግን "እንግዲህ ቀኗ ካልደረሰ መውጣቷ አይቀርም" ብሎ ችላ ይላታል።
ወዲያው ግን አንድ በጣም አስደንጋጭ ነገር ትዝ ይለውና፣ በአስደናቂ ጀግንነት ድጋሚ ዘሎ ወደሚቃጠለው ቤት ይገባል። ሚስቱንም አንከብክቦ ይዟት ይወጣል።
በኋላ ላይ ጋዜጠኞች ተሰብስበው፦ "እንዴት በዚህ ድፍረት ወደሚቃጠለው ቤት ገብተህ ሚስትህን ልታተርፋት ቻልክ? ስታገኛትስ በምን ሁኔታ ላይ ነበረች?" ብለው ጠየቁት።
ስሜቱን በራሱ ቋንቋ እንስማው...
我不能把手机和妻子单独留在家里。我一直担心她会拿起我的手机偷看信息。当我急匆匆地冲进家门时,果然不出所料,她正一边被浓烟包围着剧烈咳嗽,一边在翻看我的手机。最终,我把她和手机一起救了出来。
አቻ ትርጉም ከትንሽ ቅመም ጋር
"ስልኬንና ሚስቴን ብቻቸውን እቤት ውስጥ መተው ፈጽሞ አልችልም! 'የተላላኩትን መልዕክት እያነበበች ይሆን?' የሚለው ስጋት እረፍት ነሳኝ። ዘልዬ እቤት ውስጥ ስገባ ልክ እንደፈራሁት፤ በጭስ ተከባ የቀሚሷ ጫፍ በእሳት እየተቀጣጠለና እያሳለች ስልኬን ስትፈትሽ አገኘኋት! በጨዋነት ስልኬን ተቀብየ ልወጣ ስሞክር 'ዢዋን ማናት? ለምንስ የልብ ኢሞጂ ላክህላት?' እያለች በዚያ ጭስ ውስጥ መጨቃጨቅ ጀመረች። ሌላ አማራጭ ስላልነበረኝ፣ ከነስልኩ አንጠልጥዬ ይዣት ወጣሁ።"
ክፉ ጊዜ ላይ ነን እ? 😁
🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 522 |
| 7 | ዓፊያ ኒዕማ ነው፣
ቤተሰብ ኒዕማ ነው፣
ልጅ ኒዕማ ነው፣
ሥራ ኒዕማ ነው፣
ዲን ኒዕማ ነው፣
ሰላም ኒዕማ ነው ...
ይቆይላችሁ ዘንድ አብዝታችሁ አመስግኑ፡፡😊
አላህ ሆይ መልካም ነገር
ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን በሉ::
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 689 |
| 8 | 🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال
እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی
በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን
የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️🩹
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 3 660 |
| 9 | በመጨረሻም እኛ እንሄዳለን.
ቃላቶቻችን ግን ይቀራሉ::
መልካሙን ብቻ ከሚናገሩት ያድርገን!😊
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 371 |
| 10 | በዛሬው ገበያ አንድ የማንቼ ደጋፊ በ 37 የአርሰናል ደጋፊ እየተመነዘረ ነው😂😂
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 444 |
| 11 | ድንቃ ድንቅ :-
አርሴናሎች ፕርሚየር ሊጉን በማሸነፍ “Champions” ወይም “ለፕርሚየር ሊግ ድል በመበቃታችን እንኳን ደስ ያለን” ብለው በማሕበራዊ ሚዲያ ሲፅፉ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። ምክንያቱም ለመጨረሻ ጊዜ ሊጉን ያሸነፉበት ከ22 ዓመት በፊት : በ2004 በፈረንጆች : እንደ ፌስቡክ እና ትዊተር የመሳሰሉ የማሕበራዊ ሚዲያ ትስስሮች (Social Media Networks) አልነበሩም።
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 480 |
| 12 | አሁን አሁን ሰውን በሚደግፈው ክለብ ማወቅ ጀምሬያለሁ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆነ Class ያለው የተረጋጋ አቅም ያለው አዋቂ ሰው ነው!
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 450 |
| 13 | ፋይዳ ባለማስተሳሰሬ እንዲህ ህይወቴ ይተሳሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር😭
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 3 265 |
| 14 | #እሱ:- እንዲህ ብሎኝማ ሁለተኛ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም
#እኔ:- ምን ብሎህ ነው
#እሱ:- ተባረሃል
😁😂😜
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 517 |
| 15 | የእናትሽን ፈገግታ ለማየት ስትይ
ጠንክረሽ ስሪ 💖 | 524 |
| 16 | ከምንም ነገር በላይ ለሰዎች
መልካም ትዝታ መሆን
ይበልጣል🫶❤️🩹
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 4 692 |
| 17 | ከመሃይም ጋር አትጣላ ደጋፊዉ ብዙ ነው።
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
| 18 | በጠላቶቼ ያስተናገድኳቸው ቁስሎች ሁሉ ሽረውልኛል
የልቤ ምላቸው ሰዎች የሰጡኝን ማይሽር ህመም መጠገን❤️🩹 ነው አሁን ሚቀረኝ ...🥀
ግን ደሞ ያ የሚሆን አይመስለኝም 🥀😔
#መጅኑን
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
| 19 | ተናፋቂው ረመዷን 300 ቀናት ቀሩት!
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
