🌙ኢስላሚክ Meme🤣
关闭频道
ይህ የኢስላሚክ ሜም ገፅ ነው ፈታ እያልን ዲናችንን እንወቅ ቤተስብ ይሁኑ👇👇👇 CEO ኢትዮ ፈገግታ 🤣 👇Request to Join Channel የሚለውን ይጫኑ👇
显示更多639
订阅者
无数据24 小时
-67 天
无数据30 天
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+10
在1个频道中
五月 '26
+21
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+36
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+11
在1个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+37
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+334
在4个频道中
Get PRO
五月 '25
+500
在4个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 11 六月 | 0 | |||
| 10 六月 | 0 | |||
| 09 六月 | 0 | |||
| 08 六月 | 0 | |||
| 07 六月 | 0 | |||
| 06 六月 | 0 | |||
| 05 六月 | 0 | |||
| 04 六月 | 0 | |||
| 03 六月 | +10 | |||
| 02 六月 | 0 | |||
| 01 六月 | 0 |
频道帖子
ቻይናዊው ሻወር እየወሰደ እያለ፣ ድንገት ቤቱ በእሳት ይያያዛል... ራቁቱን በመስኮት ዘሎ ይወጣል። ትንሽ እንደተረጋጋ ሚስቱ የሚቃጠለው ቤት ውስጥ መቅረቷን ያስታውሳል፤ ነገር ግን "እንግዲህ ቀኗ ካልደረሰ መውጣቷ አይቀርም" ብሎ ችላ ይላታል።
ወዲያው ግን አንድ በጣም አስደንጋጭ ነገር ትዝ ይለውና፣ በአስደናቂ ጀግንነት ድጋሚ ዘሎ ወደሚቃጠለው ቤት ይገባል። ሚስቱንም አንከብክቦ ይዟት ይወጣል።
በኋላ ላይ ጋዜጠኞች ተሰብስበው፦ "እንዴት በዚህ ድፍረት ወደሚቃጠለው ቤት ገብተህ ሚስትህን ልታተርፋት ቻልክ? ስታገኛትስ በምን ሁኔታ ላይ ነበረች?" ብለው ጠየቁት።
ስሜቱን በራሱ ቋንቋ እንስማው...
我不能把手机和妻子单独留在家里。我一直担心她会拿起我的手机偷看信息。当我急匆匆地冲进家门时,果然不出所料,她正一边被浓烟包围着剧烈咳嗽,一边在翻看我的手机。最终,我把她和手机一起救了出来。
አቻ ትርጉም ከትንሽ ቅመም ጋር
"ስልኬንና ሚስቴን ብቻቸውን እቤት ውስጥ መተው ፈጽሞ አልችልም! 'የተላላኩትን መልዕክት እያነበበች ይሆን?' የሚለው ስጋት እረፍት ነሳኝ። ዘልዬ እቤት ውስጥ ስገባ ልክ እንደፈራሁት፤ በጭስ ተከባ የቀሚሷ ጫፍ በእሳት እየተቀጣጠለና እያሳለች ስልኬን ስትፈትሽ አገኘኋት! በጨዋነት ስልኬን ተቀብየ ልወጣ ስሞክር 'ዢዋን ማናት? ለምንስ የልብ ኢሞጂ ላክህላት?' እያለች በዚያ ጭስ ውስጥ መጨቃጨቅ ጀመረች። ሌላ አማራጭ ስላልነበረኝ፣ ከነስልኩ አንጠልጥዬ ይዣት ወጣሁ።"
ክፉ ጊዜ ላይ ነን እ? 😁
🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
| 2 | ዓፊያ ኒዕማ ነው፣
ቤተሰብ ኒዕማ ነው፣
ልጅ ኒዕማ ነው፣
ሥራ ኒዕማ ነው፣
ዲን ኒዕማ ነው፣
ሰላም ኒዕማ ነው ...
ይቆይላችሁ ዘንድ አብዝታችሁ አመስግኑ፡፡😊
አላህ ሆይ መልካም ነገር
ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን በሉ::
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 500 |
| 3 | 🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال
እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی
በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን
የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️🩹
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 2 042 |
| 4 | በመጨረሻም እኛ እንሄዳለን.
ቃላቶቻችን ግን ይቀራሉ::
መልካሙን ብቻ ከሚናገሩት ያድርገን!😊
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 295 |
| 5 | በዛሬው ገበያ አንድ የማንቼ ደጋፊ በ 37 የአርሰናል ደጋፊ እየተመነዘረ ነው😂😂
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 393 |
| 6 | ድንቃ ድንቅ :-
አርሴናሎች ፕርሚየር ሊጉን በማሸነፍ “Champions” ወይም “ለፕርሚየር ሊግ ድል በመበቃታችን እንኳን ደስ ያለን” ብለው በማሕበራዊ ሚዲያ ሲፅፉ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። ምክንያቱም ለመጨረሻ ጊዜ ሊጉን ያሸነፉበት ከ22 ዓመት በፊት : በ2004 በፈረንጆች : እንደ ፌስቡክ እና ትዊተር የመሳሰሉ የማሕበራዊ ሚዲያ ትስስሮች (Social Media Networks) አልነበሩም።
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 394 |
| 7 | አሁን አሁን ሰውን በሚደግፈው ክለብ ማወቅ ጀምሬያለሁ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆነ Class ያለው የተረጋጋ አቅም ያለው አዋቂ ሰው ነው!
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 331 |
| 8 | ፋይዳ ባለማስተሳሰሬ እንዲህ ህይወቴ ይተሳሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር😭
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 3 155 |
| 9 | #እሱ:- እንዲህ ብሎኝማ ሁለተኛ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም
#እኔ:- ምን ብሎህ ነው
#እሱ:- ተባረሃል
😁😂😜
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 517 |
| 10 | የእናትሽን ፈገግታ ለማየት ስትይ
ጠንክረሽ ስሪ 💖 | 524 |
| 11 | ከምንም ነገር በላይ ለሰዎች
መልካም ትዝታ መሆን
ይበልጣል🫶❤️🩹
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 4 692 |
| 12 | ከመሃይም ጋር አትጣላ ደጋፊዉ ብዙ ነው።
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
| 13 | በጠላቶቼ ያስተናገድኳቸው ቁስሎች ሁሉ ሽረውልኛል
የልቤ ምላቸው ሰዎች የሰጡኝን ማይሽር ህመም መጠገን❤️🩹 ነው አሁን ሚቀረኝ ...🥀
ግን ደሞ ያ የሚሆን አይመስለኝም 🥀😔
#መጅኑን
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
| 14 | ተናፋቂው ረመዷን 300 ቀናት ቀሩት!
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
| 15 | 没有文字... | 0 |
| 16 | ከበሬ ሆድ ውስጥ ወርቅ አገኘን የሚል ወሬ እየተጠበቀ ነው😊
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
| 17 | 👉የተላኩት ሽማግሌዎች የተናገሩትን አይነት ባል ሁን።
አመሰግናለሁ
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
| 18 | እሷ :- የት ነህ...?
እኔ :- የሆርሙዝ ሠርጥ ጋር ጠብቂኝ 😍😂
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
| 19 | እኔ:-"ዛሬ ከቤት አልወጣሽም?"
እሷ:-"አዎ ምነው?"
እኔ:-"ለዛ ነዋ ኢድ ጁመአ ነው የተባለው የኔ ጨረቃ"
😁
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
| 20 | ለይለቱል ቀድር ላይ
ጓደኛዬ እኔ ምወደውን ልጅ
እንዲያገባት ዱዓ ስታደርግ
Me :- "አላህዬ እሷን ተዋት የኔን ተቀበል 😢🫶"
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 0 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
