fa
Feedback
🌙ኢስላሚክ Meme🤣

🌙ኢስላሚክ Meme🤣

کانال بسته

ይህ የኢስላሚክ ሜም ገፅ ነው ፈታ እያልን ዲናችንን እንወቅ ቤተስብ ይሁኑ👇👇👇 CEO ኢትዮ ፈገግታ 🤣 👇Request to Join Channel የሚለውን ይጫኑ👇

نمایش بیشتر
633
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-730 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+3
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+14
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+21
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+36
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+11
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+37
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+334
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+500
در 4 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
12 ژوئیه0
11 ژوئیه0
10 ژوئیه0
09 ژوئیه0
08 ژوئیه0
07 ژوئیه0
06 ژوئیه0
05 ژوئیه0
04 ژوئیه0
03 ژوئیه0
02 ژوئیه+3
01 ژوئیه0
پست‌های کانال
እናትሽ ጥሩ ነገር እመኝልሻለው ካለችሽ ስለ እኔ እያወራችልሽ ነው❤️🤍😉 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

2
ውበትሽን ባደነቅኩበት አንደበቴ ሌላ ውበት አላደንቅም በዛ ላይ ሙስሊም ነኝ ማሻረክ አልወድም🤍 🌟ጅምዓ ሙባረክ 🌟 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
285
3
🥀የተውኩሽ  ለታ  ነው  መኖርን  የጀመርኩት    ይላል   አንድ  መንገደኛ ...  ማን  ያውቃል      ምናልባት    ዙለይካ   ናት  ብሎ  ልቡ   አስገብቷት     ከሊማማን   ሆናበት  ይሆናል 😊 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
2 424
4
አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ❔   ☎️  +251937880733 ➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን #ማሳሰቢያ 1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለን 2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ 3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን ➠ +251937880733
107
5
ጠያቂ፦ ለመሆኑ ላምህ በቀን ስንት ሊትር ወተት ትሰጣለች? ገበሬ፦ የትኛዋ? ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ? ጠያቂ፦ ጥቁሯ። ገበሬ፦ በቀን ሦስት ሊትር። ጠያቂ፦ ቀይዋስ? ገበሬ፦ እሷም ሦስት ሊትር። ጠያቂ፦ ላሞችህ እኮ በጣም ያምራሉ፤ ጤነኛም ናቸው። ምን ቁርጥራጭ (መኖ) ነው የምታበላቸው? ገበሬ፦ የትኛዋን? ጥቁሯን ወይስ ቀይዋን? ጠያቂ፦ ጥቁሯን። ገበሬ፦ ሣር። ጠያቂ፦ ቀይዋንስ? ገበሬ፦ እሷንም ሣር። ጠያቂ፦ (በንዴት) ለመሆኑ መልሱ አንድ አይነት ከሆነ ለምን "ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ" እያልክ ታደናግረኛለህ? ገበሬ፦ አይ… ጥቁሯ የእኔ ስለሆነች ነው። ጠያቂ፦ ቀይዋስ? ገበሬ፦ እሷም የእኔው ናት። @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
547
6
ቻይናዊው ሻወር እየወሰደ እያለ፣ ድንገት ቤቱ በእሳት ይያያዛል... ራቁቱን በመስኮት ዘሎ ይወጣል። ትንሽ እንደተረጋጋ ሚስቱ የሚቃጠለው ቤት ውስጥ መቅረቷን ያስታውሳል፤ ነገር ግን "እንግዲህ ቀኗ ካልደረሰ መውጣቷ አይቀርም" ብሎ ችላ ይላታል። ወዲያው ግን አንድ በጣም አስደንጋጭ ነገር ትዝ ይለውና፣ በአስደናቂ ጀግንነት ድጋሚ ዘሎ ወደሚቃጠለው ቤት ይገባል። ሚስቱንም አንከብክቦ ይዟት ይወጣል። ​በኋላ ላይ ጋዜጠኞች ተሰብስበው፦ "እንዴት በዚህ ድፍረት ወደሚቃጠለው ቤት ገብተህ ሚስትህን ልታተርፋት ቻልክ? ስታገኛትስ በምን ሁኔታ ላይ ነበረች?" ብለው ጠየቁት። ​ስሜቱን በራሱ ቋንቋ እንስማው... ​我不能把手机和妻子单独留在家里。我一直担心她会拿起我的手机偷看信息。当我急匆匆地冲进家门时,果然不出所料,她正一边被浓烟包围着剧烈咳嗽,一边在翻看我的手机。最终,我把她和手机一起救了出来。 ​አቻ ትርጉም ከትንሽ ቅመም ጋር ​"ስልኬንና ሚስቴን ብቻቸውን እቤት ውስጥ መተው ፈጽሞ አልችልም! 'የተላላኩትን መልዕክት እያነበበች ይሆን?' የሚለው ስጋት እረፍት ነሳኝ። ​ዘልዬ እቤት ውስጥ ስገባ ልክ እንደፈራሁት፤ በጭስ ተከባ የቀሚሷ ጫፍ በእሳት እየተቀጣጠለና እያሳለች ስልኬን ስትፈትሽ አገኘኋት! በጨዋነት ስልኬን ተቀብየ ልወጣ  ስሞክር  'ዢዋን ማናት? ለምንስ የልብ ኢሞጂ ላክህላት?' እያለች በዚያ ጭስ ውስጥ መጨቃጨቅ ጀመረች። ሌላ አማራጭ ስላልነበረኝ፣ ከነስልኩ አንጠልጥዬ ይዣት ወጣሁ።" ​ክፉ ጊዜ ላይ ነን እ? 😁 🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
522
7
ዓፊያ ኒዕማ ነው፣ ቤተሰብ ኒዕማ ነው፣ ልጅ ኒዕማ ነው፣ ሥራ ኒዕማ ነው፣ ዲን ኒዕማ ነው፣ ሰላም ኒዕማ ነው ... ይቆይላችሁ ዘንድ አብዝታችሁ አመስግኑ፡፡😊 አላህ ሆይ መልካም ነገር ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን በሉ:: @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
689
8
🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️‍🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
3 660
9
በመጨረሻም እኛ እንሄዳለን. ቃላቶቻችን ግን ይቀራሉ:: መልካሙን ብቻ ከሚናገሩት ያድርገን!😊 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
371
10
በዛሬው ገበያ አንድ የማንቼ ደጋፊ በ 37 የአርሰናል ደጋፊ እየተመነዘረ ነው😂😂 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
444
11
ድንቃ ድንቅ :- አርሴናሎች ፕርሚየር ሊጉን በማሸነፍ “Champions” ወይም “ለፕርሚየር ሊግ ድል በመበቃታችን እንኳን ደስ ያለን” ብለው በማሕበራዊ ሚዲያ ሲፅፉ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። ምክንያቱም ለመጨረሻ ጊዜ ሊጉን ያሸነፉበት ከ22 ዓመት በፊት : በ2004 በፈረንጆች : እንደ ፌስቡክ እና ትዊተር የመሳሰሉ የማሕበራዊ ሚዲያ ትስስሮች (Social Media Networks) አልነበሩም። @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
480
12
አሁን አሁን ሰውን በሚደግፈው ክለብ ማወቅ ጀምሬያለሁ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆነ Class ያለው የተረጋጋ አቅም ያለው አዋቂ ሰው ነው! @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
450
13
ፋይዳ ባለማስተሳሰሬ እንዲህ ህይወቴ ይተሳሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር😭 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
3 265
14
#እሱ:- እንዲህ ብሎኝማ ሁለተኛ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም #እኔ:- ምን ብሎህ ነው #እሱ:- ተባረሃል 😁😂😜 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
517
15
የእናትሽን ፈገግታ ለማየት ስትይ ጠንክረሽ ስሪ 💖
524
16
ከምንም ነገር በላይ ለሰዎች መልካም ትዝታ መሆን ይበልጣል🫶❤️‍🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
4 692
17
ከመሃይም ጋር አትጣላ ደጋፊዉ ብዙ ነው። @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
0
18
በጠላቶቼ  ያስተናገድኳቸው ቁስሎች  ሁሉ  ሽረውልኛል  የልቤ  ምላቸው  ሰዎች  የሰጡኝን  ማይሽር  ህመም   መጠገን❤️‍🩹  ነው   አሁን  ሚቀረኝ ...🥀   ግን ደሞ ያ የሚሆን  አይመስለኝም  🥀😔 #መጅኑን @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
0
19
ተናፋቂው ረመዷን 300 ቀናት ቀሩት! @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
0