es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

🌙ኢስላሚክ Meme🤣

🌙ኢስላሚክ Meme🤣

Canal cerrado

ይህ የኢስላሚክ ሜም ገፅ ነው ፈታ እያልን ዲናችንን እንወቅ ቤተስብ ይሁኑ👇👇👇 CEO ኢትዮ ፈገግታ 🤣 👇Request to Join Channel የሚለውን ይጫኑ👇

Mostrar más
567
Suscriptores
-124 horas
-47 días
-1830 días

Cargando datos

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
nov '26
noviembre '260
en 0 canales
octubre '260
en 0 canales
Get PRO
septiembre '26
+6
en 0 canales
Get PRO
agosto '260
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+3
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+14
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+21
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+36
en 1 canales
Get PRO
marzo '26
+11
en 1 canales
Get PRO
febrero '260
en 0 canales
Get PRO
enero '260
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+2
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+3
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+5
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+2
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+14
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+37
en 2 canales
Get PRO
junio '25
+334
en 4 canales
Get PRO
mayo '25
+500
en 4 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
01 noviembre0
Publicaciones del Canal
Aboo RABBIIN sihaa gammachiisu 🤲🤲🤲🤲

2
ልክ እንደ Zapero ወይም Melkam edil አይነት ስራ ነው ፍጠኑበት በኋላ እንደነሱ አዛ ይሆናል 📌𝗪𝗵𝗮𝘁𝘀𝗮𝗽𝗽 𝗔𝗰𝗰𝗼𝘂𝗻𝘁 𝗖𝗼𝗻𝗻𝗲𝗰𝘁 በማረግ የሚሰራ ሥ+3
ልክ እንደ Zapero ወይም Melkam edil አይነት ስራ ነው ፍጠኑበት በኋላ እንደነሱ አዛ ይሆናል 📌𝗪𝗵𝗮𝘁𝘀𝗮𝗽𝗽 𝗔𝗰𝗰𝗼𝘂𝗻𝘁 𝗖𝗼𝗻𝗻𝗲𝗰𝘁 በማረግ የሚሰራ ሥራ ነው 📌ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው። ✔️ከ𝗭𝗮𝗽𝗲𝗿𝗼 ጋር ተመሳሳይ ነው👀 ✔️በአንድ Task ከ150 ብር እየሰጡ ነው። ✔️ልክ ስትመዘገቡ 50 ብር ይሰጣል 📌በአንድ refer 50 birr💰 📌Min Withdraw 100 birr💰 🔥ቶሎ ጀምሩት 𝗩𝗶𝗿𝗮𝗹 ሳይወጣ🔄 📣በዚህ 𝗹𝗶𝗻𝗸 𝗔𝗽𝗽 አውርዱት ከዛ በስልክ ቁጥር ወይም በemail Rejester አርጉ⬇️ 🔗  link 🔴🔴🔴 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=308658 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=308658 በዚህ ተመዝግበህ ሸቅል
42
3
ለመቀለድ ብላችሁ ስማችንን የምታበላሹ ፋጤ ❎ ፋጡማ ፋጢማ ✅ አንሻ ❎ አዒሻ ✅ ዘይነባ ❎ ዘይነብ ኑሪት ❎ ኑራ✅ ከድጃ ❎ ኸዲጃ ✅ መሀመድ ❎ ሙሀመድ ✅ ኡስታዝ ነው ያለው ስም አታበላሹ 🫤 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
276
4
አንዱን ፈላ ቀጥቅጠህ አስለቅሰሀው ቆይ ባባ ከሰማይ ይምጣ ብቻ እናገርልሀለው ሲልህ አሳዝኖህ 100 ብር ፏ ይበልበት ብለህ ከሰጠሀው በኋላ አባቱ pilot እንደሆነ ስታውቅ😭 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
116
5
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ችግር አለበት...አንተ ምን አለብህ አይባልም💔
248
6
ሚስቴን PRANK ለማድረግ አስቤ እየማገጥሽብኝ እንደሆነ ደርሼበታለው ስላት😁 ተንበርክካ ይቅርት አልጠየቀቺኝም😳😢.
383
7
አንተም ምግብ ለምን አልበላሽም ብለሀት እምባ እየተናነቀህ አኩርፈሀት ነበር 😁😭
393
8
እናትሽ ጥሩ ነገር እመኝልሻለው ካለችሽ ስለ እኔ እያወራችልሽ ነው❤️🤍😉 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
404
9
ውበትሽን ባደነቅኩበት አንደበቴ ሌላ ውበት አላደንቅም በዛ ላይ ሙስሊም ነኝ ማሻረክ አልወድም🤍 🌟ጅምዓ ሙባረክ 🌟 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
415
10
🥀የተውኩሽ  ለታ  ነው  መኖርን  የጀመርኩት    ይላል   አንድ  መንገደኛ ...  ማን  ያውቃል      ምናልባት    ዙለይካ   ናት  ብሎ  ልቡ   አስገብቷት     ከሊማማን   ሆናበት  ይሆናል 😊 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
2 851
11
አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ❔   ☎️  +251937880733 ➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን #ማሳሰቢያ 1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለን 2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ 3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን ➠ +251937880733
107
12
ጠያቂ፦ ለመሆኑ ላምህ በቀን ስንት ሊትር ወተት ትሰጣለች? ገበሬ፦ የትኛዋ? ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ? ጠያቂ፦ ጥቁሯ። ገበሬ፦ በቀን ሦስት ሊትር። ጠያቂ፦ ቀይዋስ? ገበሬ፦ እሷም ሦስት ሊትር። ጠያቂ፦ ላሞችህ እኮ በጣም ያምራሉ፤ ጤነኛም ናቸው። ምን ቁርጥራጭ (መኖ) ነው የምታበላቸው? ገበሬ፦ የትኛዋን? ጥቁሯን ወይስ ቀይዋን? ጠያቂ፦ ጥቁሯን። ገበሬ፦ ሣር። ጠያቂ፦ ቀይዋንስ? ገበሬ፦ እሷንም ሣር። ጠያቂ፦ (በንዴት) ለመሆኑ መልሱ አንድ አይነት ከሆነ ለምን "ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ" እያልክ ታደናግረኛለህ? ገበሬ፦ አይ… ጥቁሯ የእኔ ስለሆነች ነው። ጠያቂ፦ ቀይዋስ? ገበሬ፦ እሷም የእኔው ናት። @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
547
13
ቻይናዊው ሻወር እየወሰደ እያለ፣ ድንገት ቤቱ በእሳት ይያያዛል... ራቁቱን በመስኮት ዘሎ ይወጣል። ትንሽ እንደተረጋጋ ሚስቱ የሚቃጠለው ቤት ውስጥ መቅረቷን ያስታውሳል፤ ነገር ግን "እንግዲህ ቀኗ ካልደረሰ መውጣቷ አይቀርም" ብሎ ችላ ይላታል። ወዲያው ግን አንድ በጣም አስደንጋጭ ነገር ትዝ ይለውና፣ በአስደናቂ ጀግንነት ድጋሚ ዘሎ ወደሚቃጠለው ቤት ይገባል። ሚስቱንም አንከብክቦ ይዟት ይወጣል። ​በኋላ ላይ ጋዜጠኞች ተሰብስበው፦ "እንዴት በዚህ ድፍረት ወደሚቃጠለው ቤት ገብተህ ሚስትህን ልታተርፋት ቻልክ? ስታገኛትስ በምን ሁኔታ ላይ ነበረች?" ብለው ጠየቁት። ​ስሜቱን በራሱ ቋንቋ እንስማው... ​我不能把手机和妻子单独留在家里。我一直担心她会拿起我的手机偷看信息。当我急匆匆地冲进家门时,果然不出所料,她正一边被浓烟包围着剧烈咳嗽,一边在翻看我的手机。最终,我把她和手机一起救了出来。 ​አቻ ትርጉም ከትንሽ ቅመም ጋር ​"ስልኬንና ሚስቴን ብቻቸውን እቤት ውስጥ መተው ፈጽሞ አልችልም! 'የተላላኩትን መልዕክት እያነበበች ይሆን?' የሚለው ስጋት እረፍት ነሳኝ። ​ዘልዬ እቤት ውስጥ ስገባ ልክ እንደፈራሁት፤ በጭስ ተከባ የቀሚሷ ጫፍ በእሳት እየተቀጣጠለና እያሳለች ስልኬን ስትፈትሽ አገኘኋት! በጨዋነት ስልኬን ተቀብየ ልወጣ  ስሞክር  'ዢዋን ማናት? ለምንስ የልብ ኢሞጂ ላክህላት?' እያለች በዚያ ጭስ ውስጥ መጨቃጨቅ ጀመረች። ሌላ አማራጭ ስላልነበረኝ፣ ከነስልኩ አንጠልጥዬ ይዣት ወጣሁ።" ​ክፉ ጊዜ ላይ ነን እ? 😁 🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
522
14
ዓፊያ ኒዕማ ነው፣ ቤተሰብ ኒዕማ ነው፣ ልጅ ኒዕማ ነው፣ ሥራ ኒዕማ ነው፣ ዲን ኒዕማ ነው፣ ሰላም ኒዕማ ነው ... ይቆይላችሁ ዘንድ አብዝታችሁ አመስግኑ፡፡😊 አላህ ሆይ መልካም ነገር ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን በሉ:: @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
689
15
🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️‍🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
3 660
16
በመጨረሻም እኛ እንሄዳለን. ቃላቶቻችን ግን ይቀራሉ:: መልካሙን ብቻ ከሚናገሩት ያድርገን!😊 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
371
17
በዛሬው ገበያ አንድ የማንቼ ደጋፊ በ 37 የአርሰናል ደጋፊ እየተመነዘረ ነው😂😂 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
444
18
ድንቃ ድንቅ :- አርሴናሎች ፕርሚየር ሊጉን በማሸነፍ “Champions” ወይም “ለፕርሚየር ሊግ ድል በመበቃታችን እንኳን ደስ ያለን” ብለው በማሕበራዊ ሚዲያ ሲፅፉ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። ምክንያቱም ለመጨረሻ ጊዜ ሊጉን ያሸነፉበት ከ22 ዓመት በፊት : በ2004 በፈረንጆች : እንደ ፌስቡክ እና ትዊተር የመሳሰሉ የማሕበራዊ ሚዲያ ትስስሮች (Social Media Networks) አልነበሩም። @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
480
19
አሁን አሁን ሰውን በሚደግፈው ክለብ ማወቅ ጀምሬያለሁ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆነ Class ያለው የተረጋጋ አቅም ያለው አዋቂ ሰው ነው! @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
450
20
ፋይዳ ባለማስተሳሰሬ እንዲህ ህይወቴ ይተሳሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር😭 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
3 265