Eth-cryptopia
Відкрити в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Показати більше4 905
Підписники
-624 години
-247 днів
-2230 день
Архів дописів
4 906
$BONK Exploit ተደርጎ $21M የሚያወጣ $BONK Token ወደ አዲስ ዋሌት ተዘዋውሯል በ እሱ ምክንያት የተወሰነ ዋጋ መውረድ አጋጥሞታል።
4 906
$BTC -1.24%
Everyone was expecting this news and ther market is in panic mode right now
4 906
Repost from Watcher Guru
+1
BREAKING: Michael Saylor's 'Strategy' sold 3,588 Bitcoin worth $225 million.
@WatcherGuru
4 906
Next world cup
ChrstianoRonaldo ❌
Luka Modric❌
Neymar❌
Lionel Messi❗️
We're gonna miss a lot of stars 🙌🏽
4 906
🔥የቁርጥ ልጃቹ NAFYAD ይሄንን ቪድዮ ጥሮ ግሮ ሰርቷል Viral እንዲወጣ Like Comment Repost እያደረጋቹ ወገንታት
https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/
4 906
ሃገራችን ውስጥ አሁን የተለመደ ነገር አለ የሆነ ነገር ተከስቶ የ አንድ አካባቢ ስም ከተነሳ ነገሩን ቀጥታ ከ ብሄር ጋር ማገናኘት ተለምዷል ሆን ብሎ ይሄን የሚያደርግ አካል ይኑር ሰዎች በመጥፎ እየተረዱት አላውቅም ግን እንደዛ ሆኗል በዚም ምክንያት ብዙ ነገሮች ተድበስብሰው ያልፋሉ በዚ መልክ ካየኋቸው መካከል በቅርቡ ሆሳዕና በተደረገው የውሻዎች መገደል ፣ ነዳጅ እጥረት ነበረ ሰአት ብዙ ፋወል የሚሰሩ ማደያዎች ያሉበት አካባቢ ሲነገር ፣ የ አስተዳደር ችግር አለ ተብሎ የሆነ አካባቢ ስም ሲጠቀስ እገታ ሌብነት ምናምን የመሳሰሉ ነገሮች እንደዚ አካባቢ ላይ እየተደረገ ነው ሲባል ሰዎች ነገሩን ቀጥታ ከ ብሄር ጋር ያዞሩት እና ተድበስብሶ እንዲቀር ያደርገዋል ያነሳቹት ችግር አይፈታም።
👉🏾ሆሳዕና የሆነው ነገር ግን በዛ የቆመ አይመስልም የተለያዩ ሰዎች ለማድበስበስ ሞክረው የነበረ ቢሆንም ነገር ከዛ አልፎ አለም አቀፍ የ እርዳታ ድርጅቶች ጋር ደርሶ ሃገራችን ላይ ሊያደርጉት የነበረውን እቅዶች እየሰረዙ ነው የሚል ነገር ወጥቷል ያው አብዛኛው ያደጉ የሚባሉት ሃገራት ለ እንስሳ ያላቸው ነገር ከፍ ያለ ስለሆነ።ለነገሩ እኛ ከ እርዳታ ወጥነተናል 😊
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
4 906
Repost from Popcorn Today 🍿
👀 Trump on camera: "Every time my children invest in stocks, whatever they do, they have insider information"
Said the quiet part loud 😐
4 906
+1
በህይወቴ ሳላደርግ ካለፍኩት የሚቆጨኝ ነገር Solomon Kassa( Tech talk with solomon) ስለ ቢትኮይን እና ክሪፕቶ ከረንሲ የሰራቸውን ፕሮግራሞች ሰምቼ ግን የተወሰነ የራሴን ሪሰርች አለማድረጌ ይቆጨኛል። የዛሬ ስምንት አመት 🤦🏽♂
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 906
💵Donald J.Trump በ 2025 ከየትኛውም የ Cryptocurrency ተቋም በላይ ትርፋማ ሆኗል።
More than $1.4B in profit 👀
4 906
እቺን ኳስ Offside እንደሆነች ለመለየት አዲሱን የ Adidas ኳስ ውስጥ የተቀበሩት ቺፕ ጥቅም ላይ ውሏል።እያንዳንዱን እንቅስቃሴ የኳስ ንክኪ ዲቴክት ማድረግ የሚችል በ AI የታገዘ ቺፕ ኳስ ውስጥ ያለ ሲሆን ይሄንን በአይን እይታ ለመወሰን ከባድ የነበረውን ሁኔታ በዚ መልኩ ተፈቷል ከታች የሚታየው ግራፍ ኳሷ ጨረፍታ በነበራት ሰአት ወደ ኮምፕዩተር የተላከው ዳታ ነው።🔥
4 906
Repost from Ethio ቴክ'ˢ
የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ኳስ ቻርጅ እንደሚደረግ ምን ያህሎቻቹ ታቃላችሁ? ⚽️
የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ከእግር ኳስነቱ ባለፈ አስገራሚ የቴክኖሎጂ ሲሙሌሽን ሆኗል!
🧩 በሰከንድ 500 ጊዜ መረጃ የሚልከውና ቻርጅ የሚደረገው የ Adidas ኳስ
🤖 Offsideን በቅጽበት የሚወስነው የ Lenovo AI ቴክኖሎጂ
🐕 ስታዲየሙን የሚጠብቁት ባለ 4 እግር ሮቦት ውሾች እና ሌላም ሌላም
🧨 ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከቱ
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/
https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
