uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Відкрити в Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Показати більше
4 718
Підписники
Немає даних24 години
-237 днів
-11530 днів

Триває завантаження даних...

Залучення підписників
жовт '26
жовтень '26
+2
в 0 каналах
вересень '26
+29
в 4 каналах
Get PRO
серпень '26
+139
в 2 каналах
Get PRO
липень '26
+188
в 6 каналах
Get PRO
червень '26
+227
в 8 каналах
Get PRO
травень '26
+199
в 5 каналах
Get PRO
квітень '26
+67
в 3 каналах
Get PRO
березень '26
+25
в 3 каналах
Get PRO
лютий '26
+32
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+41
в 3 каналах
Get PRO
грудень '25
+41
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+61
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '25
+58
в 9 каналах
Get PRO
вересень '25
+94
в 4 каналах
Get PRO
серпень '25
+129
в 8 каналах
Get PRO
липень '25
+116
в 3 каналах
Get PRO
червень '25
+84
в 5 каналах
Get PRO
травень '25
+56
в 6 каналах
Get PRO
квітень '25
+87
в 7 каналах
Get PRO
березень '25
+132
в 11 каналах
Get PRO
лютий '25
+111
в 13 каналах
Get PRO
січень '25
+115
в 18 каналах
Get PRO
грудень '24
+617
в 20 каналах
Get PRO
листопад '24
+354
в 26 каналах
Get PRO
жовтень '24
+741
в 32 каналах
Get PRO
вересень '24
+1 558
в 29 каналах
Get PRO
серпень '24
+868
в 31 каналах
Get PRO
липень '24
+1 421
в 38 каналах
Get PRO
червень '24
+2 290
в 27 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
09 жовтня0
08 жовтня+1
07 жовтня0
06 жовтня0
05 жовтня0
04 жовтня+1
03 жовтня0
02 жовтня0
01 жовтня0
Дописи каналу
Even stable coins was not a stable coin it that day every Cryptocoin and stocks was down too @EthCryptopia

2
🎈 Who remember this day $BTC crashed over 12% and +$19B liqudation with in a minutes. @EthCryptopia
288
3
💰Cryptocurrency Era 2018-2016 🎈አብዛኞቻችን የተወሰነ ነገር ያየንበት ወቅት 2024 የ TgMini App or TON Ecosystem Era ላይ ነው ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ወደ
💰Cryptocurrency Era 2018-2016 🎈አብዛኞቻችን የተወሰነ ነገር ያየንበት ወቅት 2024 የ TgMini App or TON Ecosystem Era ላይ ነው ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ወደ ክሪፕቶከረንሲ የዞረበት ግዜ ነበር።አብዛኛው ሰው ብር ሰርቷል አብዛኛው ሰውም ከስሮ ወትቷል ከዛ ቀጥሎ kaito የ X Twitter Platform በመጠቀም የተለያዩ project አቴንሽን እንዲያገኙ በሰዎች ማድረግ ችሏል። አሁን ላይ 2026 ደግሞ የ AI Agent እና Depin Era ይመስላል በርግጥ መሃከሉ ወይም ወደ መጨረሻው ያለን ይመስለኛል እንጂ ገና እየጀመረ አይደለም በተጨማሪም ብዙ DEX የወጡበት አመትም ነው ።ቀጣይ የምን Era የሚሆን ይመስላቿል?
370
4
⚠️Attention 🎈የተለያዩ Bridge or Swap ለማድረግ የምትጠቀሙት Blockchain Scam ሊሆን ሰልሚችል ተጠንቀቁ። ይሄ የሆነው September 25 አካባቢ ሲሆን ሁለት ግለሰቦች ወይን
⚠️Attention 🎈የተለያዩ Bridge or Swap ለማድረግ የምትጠቀሙት Blockchain Scam ሊሆን ሰልሚችል ተጠንቀቁ። ይሄ የሆነው September 25 አካባቢ ሲሆን ሁለት ግለሰቦች ወይንም 1 ግለሰብ ሁለት ዋሌት የሚጠቀም ከ 1ሺ በላይ የሆኑ ሰዎችን ስካም ያደረገበት መንገድ ነው። 🎈GIWA የ ኮርያ Exchange የሆነው Upbit Eth L2 chain ሲሆን ገና በ Testnet ደረጃ ላይ እያለ ግለሰቦች mainnet launch እንደተደረገ አድርገው ተመሳሳይ ሰውርተው ሰዎች ይሄንን RPC በመጠቀም ወደ ዋሌታቸው Add ካደረጉ በኋላ ስካም blockchain ተተቅመው Bridge እና SWAP ማድረግ ጀመሩ ችግሩ የመጣው ከዚ በኋላ ነው 1,333 ዋሌት በሙሉ Drain ማድረግ ጀመሩ 766.25ETH የሚሆንም ከነዚ ዋሌቶች ተወሰደ። GIWA ምንም አይነት Mainnet እንዳለቀቁ ቢያሳውቁም ብዙ ሰዎች ዋሌታቸው ባዶ ሆኖ ነበር።585 ETH የሚሆነውን በ tornado Cash አማካኝነት አውጥተውታል የተቀረው ደግሞ በ አንድ ዋሌት ላይ ያለ ሲሆን GIWA ዋሌታቸው በዚ ድሬይን የተደረጉ ሰዎችን DYORSWAP የተወሰነ ሸፍኗል።
416
5
ለምን እንደሆነ ባላውቅም የሆነ ዘመዴ ያረፈ ነው የመሰለኝ ከ 3 አመት በላይ አውራን አይቻለው ያለው አንድ ፈታ ምልበት ነገር ነበር ሽሜ ከወጣ በኋላ እንኳን በ እዩ ነበር እየተዝናናው የማየው በጣም
ለምን እንደሆነ ባላውቅም የሆነ ዘመዴ ያረፈ ነው የመሰለኝ ከ 3 አመት በላይ አውራን አይቻለው ያለው አንድ ፈታ ምልበት ነገር ነበር ሽሜ ከወጣ በኋላ እንኳን በ እዩ ነበር እየተዝናናው የማየው በጣም የሚደብር ስሜት ነው የተሰማኝ የምር
462
6
ይሄ ሁሉ ስልኬ ላይ ያለ ፊልም ነው ወራት አለፉት ከተቀመጠ አንዱንም አላየውም ማለት ይቻላል ፊልም የምታዩ ሞራል ከየት ነው የሚመጣላቹ እስኪ ወዲ በሉ ሀሳባቹን🤲🏽
ይሄ ሁሉ ስልኬ ላይ ያለ ፊልም ነው ወራት አለፉት ከተቀመጠ አንዱንም አላየውም ማለት ይቻላል ፊልም የምታዩ ሞራል ከየት ነው የሚመጣላቹ እስኪ ወዲ በሉ ሀሳባቹን🤲🏽
497
7
$Bጥጭ $80k አካባቢ ቴስት እያደረገ ነው ይሄን ሌቭል ካጣ ውደ 75 ቤት የምናየው ይሆናል ✌🏽
$Bጥጭ $80k አካባቢ ቴስት እያደረገ ነው ይሄን ሌቭል ካጣ ውደ 75 ቤት የምናየው ይሆናል ✌🏽
515
8
$BTC US Government ከ $1B በላይ የሚያወጣ BTC ወደተለያየ ዋሌት እና ኤክስቼንጅ በ 24 ሰአት ውስጥ እያዘውወረ ይገኛል።
$BTC US Government ከ $1B በላይ የሚያወጣ BTC ወደተለያየ ዋሌት እና ኤክስቼንጅ በ 24 ሰአት ውስጥ እያዘውወረ ይገኛል።
511
9
ህዝቤ ይጠዛጠዛል እነሱ🤝 @EthCryptopia
ህዝቤ ይጠዛጠዛል እነሱ🤝 @EthCryptopia
587
10
Trading ላይ Challenge ምናምን ተብሎ ከሰዎች ጋር ያሳካ ሰው ታውቃላቹ?አብዛኛው አይሳካም ለምን ይመስላቿል ሲቀጥል እንደዚ ቻሌንጅ የሚሉ ሰዎች ፍሊፕ ማድረግ የሚችሉ ከሆነ በዎች በ እነሱ Affiliate link ለምን መመምዝገብ ይኖርባቸዋል?ግራ ስለሚገባኝ ነው 🤔 @EthCryptopia
573
11
Huh👀 @EthCryptopia
Huh👀 @EthCryptopia
597
12
$BTC on consolidation If we go above $88K we gonna fly upto $100K 🙌 And everybody is greddy at this time
$BTC on consolidation If we go above $88K we gonna fly upto $100K 🙌 And everybody is greddy at this time
646
13
Smart phone ከመምጣቱ በፊት የነበረው ትውልድ በዚ ነበር የሚዝናናው ያኔ Fifa Efootball ምናምን አንውቅም ነበር🔥 ምን ጌም ነበር የሚመቻቹ?
Smart phone ከመምጣቱ በፊት የነበረው ትውልድ በዚ ነበር የሚዝናናው ያኔ Fifa Efootball ምናምን አንውቅም ነበር🔥 ምን ጌም ነበር የሚመቻቹ?
699
14
Sorry to say this ግን ፖለቲካ ውስጥ ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጠላትም የለም!! የሆነ ሰው የሆነ ነገር ላለው መሀል ገብታቹ አትጠዛጠዙ even ቤተሰባቹም ቢሆን። @EthCryptopia
1 049
15
JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 President Trump says he got rid of "the Iran nuclear threat" in one night. @Remarks+1
JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 President Trump says he got rid of "the Iran nuclear threat" in one night. @Remarks
1 075
16
Community Alert: Near Intents was exploited for $3.8M+ after its BSC hot wallet saw multiple irregular outflows a few hours a
Community Alert: Near Intents was exploited for $3.8M+ after its BSC hot wallet saw multiple irregular outflows a few hours ago. Near Intents hot wallet 0x233c has since stopped processing transactions and the site status shows an ongoing incident impacting multiple EVM chains. The funds were immediately transferred to Kucoin and bridged to Bitcoin. BSC theft address 0x09fd1f5d9f185067a92493e43aa259ea4ab3ad37
936
17
📌 ወገን ቀልድ አይደለም 1$ ከ 215-220 እየተገዛ እና አየተሸጠ ነው በሉ ሌላ ሀገር እንፈልግ✋ @EthCryptopia
893
18
🙌🏽ምስጋና ለ Earphone እኔስ ተገላግያለው።ግን እንደዚ አድርገው የሚሰሙ ሰዎች ሌላው እንደሚረበሽ አያስቡትም ወይንስ ምንድነው?
🙌🏽ምስጋና ለ Earphone እኔስ ተገላግያለው።ግን እንደዚ አድርገው የሚሰሙ ሰዎች ሌላው እንደሚረበሽ አያስቡትም ወይንስ ምንድነው?
927
19
📌ኢራን በዚ ሁሉ ጦርነት ውስጥ ሆና ገንዘባቸው ከ አሜሪካ ዶላር ጋር ሲነፃፀር ዚሮ ገብቶ እስካሁን ሀገሪቱ ያለቺው? ኢራን አሜሪካ ወይም የ አሜሪካ ዶላር ላይ ዲፔንድ ያደረገ ኢኮኖሚ ስለሌላት ነው
📌ኢራን በዚ ሁሉ ጦርነት ውስጥ ሆና ገንዘባቸው ከ አሜሪካ ዶላር ጋር ሲነፃፀር ዚሮ ገብቶ እስካሁን ሀገሪቱ ያለቺው? ኢራን አሜሪካ ወይም የ አሜሪካ ዶላር ላይ ዲፔንድ ያደረገ ኢኮኖሚ ስለሌላት ነው እኛ ደግሞ በተቃራኒው ነን።
938
20
💵የ ETB የመግዛት አቅም የወረደበት ምክንያት የጦርነት ድጋሜ መቀስቀስ ነው።አንድ ሀገር ላይ ጦርነት ወይንም በሽታ ቢከሰት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሀገሪቱ ገንዘብ የመግዛት አቅምን ያዳክማል።ማንኛውም አይነት እቃ ጭማሪ ይከሰታል ፣ ለጦርነት የሚውሉ እቃዎች በውጭ ምንዛሬ እናስገባለን ፣ መድሀኒት የመጀመርያ እርዳታ እቆችም እንደዚው ፣ የነዳጅ ፍላጎት ይጨምራል ተጨማሪ ነዳጅ ማስገባት ይኖርብናል ፣ ሰዎች እንደልባቸው ተንቀሳቅሰው መስራት አይችሉም ግብር ከፋይ ይቀንሳል ፣ ኢንቨስተር ፍላጎት ያጣል እነዚ ሁሉ ነገሮች በአንድ ነገር ምክንያት ይፈጠራሉ።ሀገሪቱ ላይ ላይ ከዚ ነገር በፊትም ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት አለ አሁን ደግሞ የባሰ ይሆናል የሚገርመው የ ሀገራችን ብር እራሱ ከፍተኛ የ ካሽ እጥረት አለ እንኳን የውጪ። @EthCryptopia
724