fa
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

رفتن به کانال در Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

نمایش بیشتر
4 906
مشترکین
-624 ساعت
-247 روز
-2230 روز
آرشیو پست ها
$BONK Exploit ተደርጎ $21M የሚያወጣ $BONK Token ወደ አዲስ ዋሌት ተዘዋውሯል በ እሱ ምክንያት የተወሰነ ዋጋ መውረድ አጋጥሞታል።
$BONK Exploit ተደርጎ $21M የሚያወጣ $BONK Token ወደ አዲስ ዋሌት ተዘዋውሯል በ እሱ ምክንያት የተወሰነ ዋጋ መውረድ አጋጥሞታል።

$BONK Drop more than 7%
$BONK Drop more than 7%

News circulating that has been exploited BONK .
News circulating that has been exploited BONK .

$BTC -1.24% Everyone was expecting this news and ther market is in panic mode right now
$BTC -1.24% Everyone was expecting this news and ther market is in panic mode right now

Repost from Watcher Guru
BREAKING: Michael Saylor's 'Strategy' sold 3,588 Bitcoin worth $225 million. @WatcherGuru
+1
BREAKING: Michael Saylor's 'Strategy' sold 3,588 Bitcoin worth $225 million. @WatcherGuru

Next world cup ChrstianoRonaldo ❌ Luka Modric❌ Neymar❌ Lionel Messi❗️ We're gonna miss a lot of stars 🙌🏽

🇧🇷 💔
+1
🇧🇷 💔

NORWAY's Goalkeeper 🙆‍♂ - Haaland 🔥

🔥የቁርጥ ልጃቹ NAFYAD ይሄንን ቪድዮ ጥሮ ግሮ ሰርቷል Viral እንዲወጣ Like Comment Repost እያደረጋቹ ወገንታት https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/

ሃገራችን ውስጥ አሁን የተለመደ ነገር አለ የሆነ ነገር ተከስቶ የ አንድ አካባቢ ስም ከተነሳ ነገሩን ቀጥታ ከ ብሄር ጋር ማገናኘት ተለምዷል ሆን ብሎ ይሄን የሚያደርግ አካል ይኑር ሰዎች በመጥፎ እየተረዱት አላውቅም ግን እንደዛ ሆኗል በዚም ምክንያት ብዙ ነገሮች ተድበስብሰው ያልፋሉ በዚ መልክ ካየኋቸው መካከል በቅርቡ ሆሳዕና በተደረገው የውሻዎች መገደል ፣ ነዳጅ እጥረት ነበረ ሰአት ብዙ ፋወል የሚሰሩ ማደያዎች ያሉበት አካባቢ ሲነገር ፣ የ አስተዳደር ችግር አለ ተብሎ የሆነ አካባቢ ስም ሲጠቀስ እገታ ሌብነት ምናምን የመሳሰሉ ነገሮች እንደዚ አካባቢ ላይ እየተደረገ ነው ሲባል ሰዎች ነገሩን ቀጥታ ከ ብሄር ጋር ያዞሩት እና ተድበስብሶ እንዲቀር ያደርገዋል ያነሳቹት ችግር አይፈታም። 👉🏾ሆሳዕና የሆነው ነገር ግን በዛ የቆመ አይመስልም የተለያዩ ሰዎች ለማድበስበስ ሞክረው የነበረ ቢሆንም ነገር ከዛ አልፎ አለም አቀፍ የ እርዳታ ድርጅቶች ጋር ደርሶ ሃገራችን ላይ ሊያደርጉት የነበረውን እቅዶች እየሰረዙ ነው የሚል ነገር ወጥቷል ያው አብዛኛው ያደጉ የሚባሉት ሃገራት ለ እንስሳ ያላቸው ነገር ከፍ ያለ ስለሆነ።ለነገሩ እኛ ከ እርዳታ ወጥነተናል 😊 @EthCryptopia  Beki Eth-Cryptopia Eth-Cryptopia

Repost from Popcorn Today 🍿
👀 Trump on camera: "Every time my children invest in stocks, whatever they do, they have insider information" Said the quiet part loud 😐

😅ይሄን ዜና ሰማቹ አይደል?
😅ይሄን ዜና ሰማቹ አይደል?

W Morocco🔥
W Morocco🔥

እሺ ጋና አሁን ያንን ጠንቋይ አምና ነው የምትጫወተው👀😂 በሉ ደህና እደሩ ወገን🙏

What a game🔥🔥 የምትገመት ሁን Cape Verde🙌
What a game🔥🔥 የምትገመት ሁን Cape Verde🙌

በህይወቴ ሳላደርግ ካለፍኩት የሚቆጨኝ ነገር Solomon Kassa( Tech talk with solomon) ስለ ቢትኮይን እና ክሪፕቶ ከረንሲ የሰራቸውን ፕሮግራሞች ሰምቼ ግን የተወሰነ የራሴን ሪሰርች
+1
በህይወቴ ሳላደርግ ካለፍኩት የሚቆጨኝ ነገር Solomon Kassa( Tech talk with solomon) ስለ ቢትኮይን እና ክሪፕቶ ከረንሲ የሰራቸውን ፕሮግራሞች ሰምቼ ግን የተወሰነ የራሴን ሪሰርች አለማድረጌ ይቆጨኛል። የዛሬ ስምንት አመት 🤦🏽‍♂ @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

💵Donald J.Trump በ 2025 ከየትኛውም የ Cryptocurrency ተቋም በላይ ትርፋማ ሆኗል። More than $1.4B in profit 👀
💵Donald J.Trump በ 2025 ከየትኛውም የ Cryptocurrency ተቋም በላይ ትርፋማ ሆኗል። More than $1.4B in profit 👀

እቺን ኳስ Offside እንደሆነች ለመለየት አዲሱን የ Adidas ኳስ ውስጥ የተቀበሩት ቺፕ ጥቅም ላይ ውሏል።እያንዳንዱን እንቅስቃሴ የኳስ ንክኪ ዲቴክት ማድረግ የሚችል በ AI የታገዘ ቺፕ ኳስ ው
እቺን ኳስ Offside እንደሆነች ለመለየት አዲሱን የ Adidas ኳስ ውስጥ የተቀበሩት ቺፕ ጥቅም ላይ ውሏል።እያንዳንዱን እንቅስቃሴ የኳስ ንክኪ ዲቴክት ማድረግ የሚችል በ AI የታገዘ ቺፕ ኳስ ውስጥ ያለ ሲሆን ይሄንን በአይን እይታ ለመወሰን ከባድ የነበረውን ሁኔታ በዚ መልኩ ተፈቷል ከታች የሚታየው ግራፍ ኳሷ ጨረፍታ በነበራት ሰአት ወደ ኮምፕዩተር የተላከው ዳታ ነው።🔥

Repost from Ethio ቴክ'ˢ
የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ኳስ ቻርጅ እንደሚደረግ ምን ያህሎቻቹ ታቃላችሁ? ⚽️ ​የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ከእግር ኳስነቱ ባለፈ አስገራሚ የቴክኖሎጂ ሲሙሌሽን ሆኗል! ​ ​🧩 በሰከንድ 500 ጊዜ መ
የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ኳስ ቻርጅ እንደሚደረግ ምን ያህሎቻቹ ታቃላችሁ? ⚽️ ​የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ከእግር ኳስነቱ ባለፈ አስገራሚ የቴክኖሎጂ ሲሙሌሽን ሆኗል! ​ ​🧩 በሰከንድ 500 ጊዜ መረጃ የሚልከውና ቻርጅ የሚደረገው የ Adidas ኳስ ​🤖 Offsideን በቅጽበት የሚወስነው የ Lenovo AI ቴክኖሎጂ ​🐕 ስታዲየሙን የሚጠብቁት ባለ 4 እግር ሮቦት ውሾች እና ሌላም ሌላም 🧨 ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከቱ https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/ https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/ https://vt.tiktok.com/ZSQDbkVqn/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖