Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 951
订阅者
+824 小时
+67 天
+3830 天
帖子存档
4 958
🔥May 16 2024
✔️አብዛኛው ሰው ስለ Airdrop , Cryptocurrency የተወሰነ ነገር ያወቀበት በዚ መልኩ ብር ይገኛል እንዲ ያለበት ግዜ ነው።እኔም ለመጀመርያ ጊዜ ከ Airdrop ገንዘብ የሰራውበት ነው።።ብዙ ሰዎች የተቆጩበትም ግዜ ነው እንደዚ በቀላል ብር አይገኝም ብለውን ከዛ በኋላ የመጡ ፕሮጀክት የቀራቸው ግን የለም በዚ መልኩ ቀሎ ግን ብር እንደቀልድ የሰጠን ፕሮጀክት አልነበረም። ለመጀመርያ ግዜ Bybit , Binance , OKX Exchange ስልኬ ላይ የጫንኩት በ ኖት ኮይን ምክንያት ነው ከዛ በፊት blockchain የሚባል አፕ ስልኬ ላይ እንበር ገና ስለምንም ነገር ሳይገባኝ በሰአቱ ውሸት ነው በሚል ችላ ማሌቴ እንጂ አሁን ሚልየነር ነበርኩኝ 😁 ይሄ ማለት የዛሬ 8 አመት ምናምን ነው የመጀምርያ Huawei Y3 ስልክ ነበረኝ እሱ ላይ ነበር ይሄ Blockchain የተባለውን አፕ ጭኜው የነበረው።የዛኔ ስለ Bitcoin Airdrop የተወሰነ እሰማ ነበር ትኩረት አለማድረግ እንጂ ። ከብዙ አ፣እታት በኋላ በ ኖትኮይን አማካኝነት ነው ወደዚ የመጣሁት እና የመጀመርያ ብር የሰራሁት።
✌🏽$NOT Was a game changer 🔥
✔️እናንተስ መቼ ወደዚ ስፔስ መጣቹ የመጀመርያ ገንዘብ የሰራቹት በምንድነው?
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 958
4 958
📣Donald J Trump on Truth
Based on the request of Pakistan and other Countries, the tremendous Military Success that we have had during the Campaign against the Country of Iran and, additionally, the fact that Great Progress has been made toward a Complete and Final Agreement with Representatives of Iran, we have mutually agreed that, while the Blockade will remain in full force and effect, Project Freedom (The Movement of Ships through the Strait of Hormuz) will be paused for a short period of time to see whether or not the Agreement can be finalized and signed. President DONALD J. TRUMP
4 958
BWENEWS: Saylor’s Strategy Willing to Sell Bitcoin When Advantageous to the Company :Livestream
👀okay whuat
4 958
✔️I like the passion players the staff members and the Fan but in my opinion tomorrow game winner will win the UCL
4 958
Arsenal to Budapest🔥
But with this performance do you think arsenal will win the UCL
And which team is easy for arsenal Bayern Munich or Parst saint german
Bayern team is good at buildup
PSG is good at pressing
4 958
💬ከ 6 ቀን በፊት ይሄ ተብሎ ነበር ያላቹበት አካባቢ የናፍጣ እጥረቱ እንደቀጠለ ነው ወይንስ የተሻለ ነገር አለ?
✔️እኔ ያለሁበት አካባቢ አሁንም የተሻለ ነገር አላየውም እጥረቱ እንደቀጠለ ሲሆን ጭማሪም አለው።
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 958
🔥የUKPJD ካፒታል ኦፊሴላዊ ቻናልን ይቀላቀሉ
ስለ ገበያ ተለዋዋጭነት መረጃ ለማግኘት እና ቁልፍ እድል እንዳያመልጥዎት 24/7 የእውነተኛ ጊዜ የንግድ ስልቶችን እና የዋጋ ማጣቀሻዎችን ይመልከቱ።
👉 የቴሌግራም ኦፊሴላዊ ቻናል፡ https://t.me/UKPJDVIP
🌐 ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ፡ www.UKPJD.com
📩 የቪአይፒ የንግድ እቅድ ለማግኘት፣ እባክዎን በኢሜል ይላኩልን፡ user@ukpjd.com
👥 የቴሌግራም ኦፊሴላዊ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://t.me/PJDCapital
UKPJD ካፒታል ንግድን ቀላል፣ ቀልጣፋ እና ቀላል ለማድረግ ከእርስዎ ጋር እየሰራ ነው!
👥 የምዝገባ ጉርሻ፡ 5 USDT
👥 ጓደኞችን ይጋብዙ፡ የ10-ደረጃ ወኪል ኮሚሽን ሽልማት፡ 12%
🎁 በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ወይም በሚዲያ ቻናሎች ላይ PJD ካፒታልን ያጋሩ፣ በአንድ ድርሻ 5 USDT ያግኙ
(መድረክዎች፡ ቴሌግራም / ፌስቡክ / ትዊተር / ዩቲዩብ፣ ወዘተ.)
4 958
Repost from Ethio ቴክ'ˢ
❗️ጥንቃቄ
✔️የትኛውም Social Media ላይ የሚላክላቹን የዚ አይነት ሊንክ አትክፈቱ አካውንታቹን በ አንድም በሌላም መልኩ ታጡታላቹ። እነሱ ቀጥታ ሃክ ባያደጓቹ እንኳን በተለይ ቴሌግራም ላይ የ እድሜ ልክ ስፓም ውስጥ ነው የሚያስገቧቹ ለሁሉም ሰው ይሄንን ሊንክ እንዲልክ ስለሚያደርግ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
4 958
‼️ALERT AXIOM ORACLE
✔️Do not run the node
✔️unlink your wallet
✔️Left discord do not click any link
4 958
ነዳጅ ጨምሯል ፣ ጨምሮም የለም፣ ትራንስፖርት የለም ፣ ለምግብነት የሚውሉ ነገሮች ጨምረዋል ፣ የሰራተኛው ደሞዝ ባለበት ነው
ህዝቡ : ባንቢ ልክ ነሽ እሼ ልክ ነህ ፣ እገሌ ላይቭ ላይ 30 አንበሳ ወረደለት.........እኛ እኮ አልችገረንም😊
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
