Eth-cryptopia
Відкрити в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Показати більше4 951
Підписники
+824 години
+67 днів
+3830 день
Архів дописів
4 956
🇮🇱 Israel confirms its first case of hantavirus.
🇺🇸 CDC warns Texas of 2 residents that were on cruise ship during Hantavirus outbreak.
Another lockdown 👀are we ready for this?
4 956
🤩CZ On CNBC
✔️I don't do trade I only hold BNB and BTC
✔️There will be a super cycle for BTC in 2026
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 956
✔️If you have issue like this try Clear cache or update the app works for me after i update the app.
4 956
+1
🦠Hantavirus
✔️ከሰው ወደሰው በንክኪ ወይንም በትንፋሽ መተላለፍ የሚችል hantavirus ከ150 ሰዎች በላይ ጭኖ ሲጒዝ የነበረ መርከብ ላይ ተከስቷል።እስካሁን እንደ WHO ዘገባ 6 ኬዝ የተገኘ ሲሆን ከ 6ቱ 3ቱ መሞታቸው ተነግሯል። ከሰው ወደሰው የመተላለፍ እድል እንዳለው አሳውቋል።አሁን ላይ መርከቡ ወደ ስፔን ደሴት እንደሚሄድ እና በመርከቡ ላይ ያሉ ሰዎች በሙሉ ምርመራ ከተደረገላቸው በኋላ ነፃ የሆኑት ወድም ሀገራቸው ይላካሉ።
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 956
🔼 $TON #15 Based on MC you think $TON will be in top10 like an old days?
If TON Price up 2x from this its MC also double and will flip ZCash , BTC Cash, Unus seed , Cardano and Hayperliquid thrn we will see $TON in top 10 by MC
4 956
🙌GM Mates
How was your night? Wish you a beautiful day🔥
$DOGS The first Memcoin on TON Blockchain. $DOGS did 2x from the bottom and still going up🔥
4 956
Ohh shit👀
✔️Mbappe is about to kick out from real madrid 18M peoples signet "Mbappe out" petition 👀
PSG Scam Real Madrid , they sold their problem😅
4 956
✔️TBH i wasn't expecting a game like this it was boaring bayern was playing like they are winning the game 😅
4 956
✔️FBI 30 ስዎች ላይ የውስጥ መረጃዎችን ተጠቅመው ትሬድ እያደረጉ ነበር በሚል ክስ መስርቷል።19 ሰዎች ዛሬ የተያዙ ሲሆን 2 ሰዎች በ ራሽያ እና እስራኤል እንደሚገኙ አሳውቋል።
✔️እነዚ ግለሰቦች በዚ ተግባር ለአመታት ቆይተዋል።
Source
4 956
Repost from Pavel Durov
🏁 TON leads Layer-1 blockchains in finality time.
🔗 Sources: https://telegra.ph/Comparison-of-Layer-1-blockchains-by-finalization-time-05-01
4 956
🔥May 16 2024
✔️አብዛኛው ሰው ስለ Airdrop , Cryptocurrency የተወሰነ ነገር ያወቀበት በዚ መልኩ ብር ይገኛል እንዲ ያለበት ግዜ ነው።እኔም ለመጀመርያ ጊዜ ከ Airdrop ገንዘብ የሰራውበት ነው።።ብዙ ሰዎች የተቆጩበትም ግዜ ነው እንደዚ በቀላል ብር አይገኝም ብለውን ከዛ በኋላ የመጡ ፕሮጀክት የቀራቸው ግን የለም በዚ መልኩ ቀሎ ግን ብር እንደቀልድ የሰጠን ፕሮጀክት አልነበረም። ለመጀመርያ ግዜ Bybit , Binance , OKX Exchange ስልኬ ላይ የጫንኩት በ ኖት ኮይን ምክንያት ነው ከዛ በፊት blockchain የሚባል አፕ ስልኬ ላይ እንበር ገና ስለምንም ነገር ሳይገባኝ በሰአቱ ውሸት ነው በሚል ችላ ማሌቴ እንጂ አሁን ሚልየነር ነበርኩኝ 😁 ይሄ ማለት የዛሬ 8 አመት ምናምን ነው የመጀምርያ Huawei Y3 ስልክ ነበረኝ እሱ ላይ ነበር ይሄ Blockchain የተባለውን አፕ ጭኜው የነበረው።የዛኔ ስለ Bitcoin Airdrop የተወሰነ እሰማ ነበር ትኩረት አለማድረግ እንጂ ። ከብዙ አ፣እታት በኋላ በ ኖትኮይን አማካኝነት ነው ወደዚ የመጣሁት እና የመጀመርያ ብር የሰራሁት።
✌🏽$NOT Was a game changer 🔥
✔️እናንተስ መቼ ወደዚ ስፔስ መጣቹ የመጀመርያ ገንዘብ የሰራቹት በምንድነው?
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 956
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
