Eth-cryptopia
Ir al canal en Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Mostrar más4 905
Suscriptores
-624 horas
-247 días
-2230 días
Archivo de publicaciones
4 905
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Trump says Iran has asked the US to continue talks and he has agreed to do so. He added the US made clear that the ceasefire is over.
✅@futures
4 905
France to the Semi finals🔥
The game was slow but They close the game with in 6 minutes 🙌
4 905
✌🏽Personal taught
📌 Trading ላይ የመስራት ሃሳብ ያላቹ ሰዎች መጀመርያ የሁሉም ሰው ስህተት መንገዱ አጭር መሆኑን ማሰብ ነው እሱ በጣም ስህተት ነው። ወድያው ተገብቶ ወድያው ትርፍ ማየት የማይታሰብ ነገር ነው ባለፈው እዚው የለቀኩት ፖድካስት ነበር እሱ ላይ ከሰማቹት "ተማሪ ሆናቹ ገንዘብ ግዴት ማምጣት አለባቹ ተብሎ አይታሰብም ልክ ተማሪ ስትሆኑ ሃላፊነታቹ ትምህርቱን መጨረስ ላይ ነው"የሚል ነገር ተነስቶ ነበር ገና Trader ለመሆን ስትነሱ መጀመርያ የሚቀድመው ነገር ትምህርቱ ነው ገና እየተማራቹ ከሆነ ሳትጨርሱ ገንዘብ ሰለማግኘት አታስቡ የምታጡት ይበልጣል ። ከዛ በኋላ ለመማር ሞራል ማጣት ጭንቀት ምናምን ይመጣና ታቆሙታላቹ። ገና እየተማራቹ ከሆነ ትምህርቱ ላይ አተኩሩ እና ደግሞ ለዚ ነገር የምንሰጠው ጊዜ ስኬታማ እንድንሆን የሚያደርገንን ግዜ እንዲያጥር ወይ እንዲረዝም ያደርገዋል ።
📌ሰዎች የሚሉትን ሳይሆን እናንተ አንብባቹም ይሁን የራሳቹን ሪሰርች ሰርታቹ ከ እናንተ ጋር የሚሄደውን መንገድ ነው መምረጥ ያለባቹ የ አንዱ ሰው መንገድ ለ እናንተ አይሰራም ሁሉም የራሱን መንገድ መፍጠር አለበት ካላቹበት ሁኔታ ጋር ተስማሚውን የምታውቁት እናንተ ናቹ። ሌላው ደግሞ ብዙ ሰው የሚቸገርበት ነገር አንደኝው አንዱ ስትራቴጂ አይሰራም ይለላ አይሰራም የተባለው ስትራቴጂ የሚሰራለት ግለሰብ ደግሞ የ አንዱን ያጣጥላል ያ ሰው የሚጠቀምበት መንገድ እና የተረዳበን መንገድ ነው እንጂ ሌላ ነገር የለውም ሁሉም ይሰራል እያልኩኝ አይደለም ግን አብዛኛው ይሰራል የ እኛ መረዳት ነው።
📌 Signal አትጠቀሙ ይሄ ማለት ሙሉ ለሙሉ እዚ ጋር ግዙ እዚ ጋር ሽጡ ከሚሏቹ ሰዎች አትጠቀሙ ተዉት ምንም አይነት ነገር አታገኙበትም ወይ ከ እውቀት አትሆኑም ወይ ከገንዘባቹም በ Signal የሚገኝ ገንዘብ በጣም ጥቂት ሰዎች ነው በስረአት የሚጠቀሙት ከትንሽ ግዜ በኋላ በ ሌላም ነገር ይሁን እዛው ትሬድ እያደረጋቹበት ይጠፋል ። ሌላው ኮርስ አትግዙ አትቀያይሩ ሞራላቹን ነው የሚገድለው አንዱን ጀምራቹ ወደ ሌላ መግባት ጭራሽ እንድታቆሙት ከሚያደርጋቹ ነገር አንዱ ነው።
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
4 905
😐በ AI ዘፈን የምትሰሩም የተሰራውንም የምትሰሙ ሰዎች ደና ናቹ አደል ምኑ ነው ደስ የሚለው 🤔
አሁን እኮ እንቅልፌ ጠፍቶ ባለፈው ከ መገናኛ ሰፈሬ ድረስ እያደነቆረኝ የመጣው ታክሲ ሹፌር ትዝ ብሎኝ ነው😁 ግን እረፉ በተለይ የማይነካ ዘፈን አትንኩ አመሰግናለው ደህና እደሩ 😊✌🏽
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
4 905
✌🏽Personal tought + ትዝብት
📌አሁንም ድረስ ይሄ Breakthrough በሚል በ ወሬ በሚያምን ድርጅት ብራቹት እየተበላቹ ያላቹ ሰዎች ምንድነው ችግራቹ ግን አንድ አንዱስ ይበለው ካልተበላው ነው የሚመስለው የማይሞክረው የዚ አይነት ድርጅት የለም። እዛ ከገባቹ በኋላ ምን እንደሚያስነኳቹ አላውቅም ጭራሽ ሌላ ሰው ነው እኮ የምትሆኑት ልታሳምኑን ሁላ ትደርሳላቹ 😃ደግሞ Online ስራ ነው የምትሉት ነገር ደላላ ናቹ እናንተ የምታመጡት ሰው ኮርሱን ሲገዛ በ ፐርሰንት ጥቅም የምታገኙበት ስራ እስከሆነ ድረስ እኔ ደላላ ነው እንደዚ አይነት ስራ የሚሰራው። ለማንኛውም ብዙ ሰው አልቅሶበት የወጣ ድርጅት ነው አሁን እዛ የሰለጠኑ ሰዎች በተለያየ ስም እየከፈቱ እራሱ Breakthrough የሚመስል አሰራር እየሰሩ ነው። ቢሮ ይከራያሉ ትመዘገባላቹ አንድ ሁለት ቀን የሆነ አዳራሽ ይከራዩና ያሰማምጧቿል ከዛ VIP 1 2 3 4 ወይ ደግሞ Level 1 2 3 4 ምናምን እያሉ ይከፋፍሏቿል ከዛ ኮርስ ትገዛላቹ ከዛ እናንተ ትችላላቹ ትባላልቹ አለቀ ውስጣቹ ደስ ይለዋል የተቀየራቹ የመስላቿል ከጥቂት ግዜ በኋላ በ እናንተ ስር ምንም አይነት ሰው ሳታስገቡ ስትቀሩ ጥቅም ስታጡ ትባንናላቹ።
📌Digital Marketing + Social Media Management እነዚ ስራዎች አሁን በየግዜው ብዙ ሰዎች እየተማርን ነው ሲሉ የምንሰማው የስራ ዘርፎች ነው ጥሩ ነው መነቃቃቱ ደስ ይላል ግን አሁን አሁን ሳስበው ብዙ ሰው በዚ ስራ ላይ ተሰማርቷል እና ከ አመት ወይ ከ 6 ወር በኋላ ደግሞ ፈላጊ የሚኖረው ስራ አይመስለኝም ምክንያቱም አንድ ጎበዝ ሰው ቢያንስ የ 2 ወይ የ 3 ሰዎችን Social Media Manage ያደርጋል ብቻውን እንደዚ አይነት ሰዎች በበዙ ቁጥር ደግሞ ተፈላጊነቱ እየወረደ ይመጣል ስለዚ 100% እ እነዚ ነገሮች ላይ ግዜያቹንም አቅማቹንም ሳትጨርሱ እስካሁን ብዙ ሰው እያደረገው ያልሆነው ለቀጣይ 2 እና 3 አመታት ግን ተፈላጊ ሊሆን የሚችል የስራ ዘርፍ ፈልጉ። የዛሬ 4 አመት ምናምን ባንኮች በጣም እየተስፋፉ የነበረበት ሰአት ላይ ትዝ ካላቹ በ accounting የሚመረቁ ተማሪዎች በጣም ብዙ ነበሩ ነገር ግን በጣም ጥቂቱ ነው ወደ ሰራው አለም መግባት የቻሉት ማርኬቱ ላይ በጣም ሰራተኛ አለ ፈላጊ ግን የለውም ልክ ከ 10 አመት ከዛ በፊት Civil Engineering የተማሩ ሰዎች እንደሆኑት ማለት ነው። ስለዚ አሁን ምን ተፈላጊ ነው ብላቹ አሁን ተፈላጊ የሆነውን ነገር ላይ ብቻ ሳታተኩሩ ለቀጣይ ምን ይፈለጋል የሚለውን አብራቹ ብታስኬዱት እላለው።
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
4 905
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iran will strike "enemy targets" at a ratio of at least two-to-one following US strikes, according to Iranian state media.
Trump also says the US may launch more strikes on Iran tonight.
✅@futures
4 905
🤔ዛሬ ደግሞ Social Media ስለ አርጀንቲና ዘረኝነት ነው የሚያወራልን ጥቁር ጠል ናቸው አይወዱንም ጥቆሮችን ብዙ አድርገዋል ይሉሃል ወንድሜ እዚው ሃገራችን ኢትዮጵያ የ አንድ ሃገር ልጆች ሆነን እርስ በ እርስ እየተነካከስን አይደል እንዴ ብሄር በሚል ወጥመድ ውስጥ እይተፍጨረጨርን አይደል እንዴ። እዚ አትሰራም የራስህ ክልል ሂድ የሚባልበት ሃገር ላይ አደል እንዴ ያለነው በ እርስ በ እርስ ጦርነት ስንቱን ጨርሰን አይደል እንዴ እዚ ሃገራችን ውስጥ ያለውን ዘረኝነት ወደነው አቅፈነው እየኖርን የሌላውን ለመፈትፈት እንሞክራለን ስናስቅ 😊
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
4 905
This is the best match so far what a game 🔥🔥
Both Argentina and Egypt was on fireee🔥
አፍሪካ ሀገራት ከ 80 ደቂቃ በኋላ ያላቸው ችግር ምንድነው ቆይ👀
4 905
🙌🏽ጋሽ ትራንፕ ከ Crypto እና Stock Trading ወደ ቁማር ሳይገባ አይቀርም።የ አሜሪካው አጥቂ Balogun ከዚ ቀደም በነበረው ጨዋታ ላይ ከባድ ፋወል ሰርቶ በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቶ ነበር።ነገር ግን ጋሽ ትራምፕ ወደ ፊፋ ደውሎ ይሄ ቀይ ካርድ እንዲነሳ አስደርጎ ነበር።የሚገርመው ቀይ የተነሳለት ተጫዋች ለሊት USA ከ Belgium ምንም ሳይሰራ ተቀይሮ ወጥቷል።USA በ Belgium 4-1 በሆነ ውጤት ተሸንፋ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች😅
USA ❌
Canada❌
Mexico❌
4 905
Hack ያደረገው ግለሰብ የያዘውን ቶከን በሙሉ ወደ አዲስ ዋሌ ልኮት ነበር ከ 1 ሰአት በፊት ወደ OKX CEX ልኮት ሽጦታል።
@EthCryptopia
Beki Eth-Cryptopia
Eth-Cryptopia
