uk
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Відкрити в Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Показати більше
4 964
Підписники
+1224 години
+147 днів
+5530 день
Архів дописів
GM Everyone 🐻 Bear Market but not a pure one
+1
GM Everyone 🐻 Bear Market but not a pure one

✔️ሀገራችን አሁን ላይ ወዴት እየሄደች እንደሆነ መገመት በጣም ከባድ እየሆነ ነው። በየግዜው የምንሰማው የተለያዩ ነገሮች አለ በ አንዱ በኩል ስንሄድ ጦርነት በ ሌላው በኩል የ ሰዎች እገታ በ አንዱ በኩል የ ሰዎች ሞት ሌላው መብቱን ሲጠይቅ ዝም በል ተብሎ መደቆስ ከምታስቡት በላይ ሀገራችንን ከምናውቃት በተቃራኒ ነገር ውስጥ ነው ያለነው። ከባድ ውጥረት ውስጥ ነን ይሄንን ነገር እየፈጠረ ያለው ማነው ምንደው የሚለው ይቆየን ብዙ ምክንያት ስልተሰጠን የትኛው ልክ እንደሆነ እንኳን ማወቅ አንችልም። ህዝቡ ከሰላም ሰላም አጥቶ ከ ኑሮ አንጻር እንኳን ኑሮ ከብዶት ነው እየኖረ ያለው መፍትሄ የሚፈልግ አካል ጠፍቶ የ አንዱ ችግር ላይ አንደኛው እየተሳለቀ እየተጓዝን ነው በችግራችን ግዜ እንኳን መከፋፈልን መርጠን እየኖርን ያለን ህዝቦች ሆነናል።እየተፈጠሩት ያሉ ነገሮች አደንዝዘውን ይሆን የማሰብ አቅማችን እየወረደ እኔንጃ የ አንዱ ችግር እኛ ባይሰማን እንኳን ዝም ማለት አቅቶን የሌላው ህመም እና ችግር ላይ መሳለቅ ያበዛነው ምንም ሊገባኝ ያልቻለ ነገር ነው።የገባቹ ነገር አለ? ✔️ሌላው የገረመኝ ነገር አንድን ፓርቲ መደገፍ እየሆነ ያለውን ነገር ከማየት ያግዳል ወይስ የማናውቀው ችግር አለ እለት በ እለት የሚሆኑት ነገር መፍትሄ ሳያገኝ በጣም የሚያስቁ ጥቃቅን ነገሮች ግን በነዚ ሰዎች ሲመላለስ አግዝፈው ሲያወሩት እናያለን።ሌላ ያልገባኝ ነገር እኛ እየሰማን እያየን ያለነው ነገር ውሸት ሆኖ ነው ወይስ የመንግስት አካላት የ ፓርቲ ደጋፊዎች እያዩ ማለፍ ሙድ አድርገውት ነው? ሰው እገታ እንደ ስራ ከተቆጠረ ቆይተናል እና ይሄንን ነገር ለማስቆም ምን እየተደረገ ነው ሰው አግተው ገንዘብ የሚጠይቁ ግለሰቦች ስልክ ደውለው ያወራሉ ገንዘብ የሚገባላቸው በ አካውንት ነው እኔ ይሄንን ነገር መቆጣጠር የሚችል ተቋም ሳይኖረን ቀርቶ ነው ወይስ ስላልተፈለገ ሌላው ቢቀር ገንዘብ የሚቀበሉበትን አካውንት እኮ እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ይቻላል በስልክ እንኳን ማግኘት ባይቻል። የዛ 4 ምናምን አመት ጦርነት ላይ በነበርንበት ሰአት እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እየተከታተሉ እንደሆነ ይነግሩን ነበር አሁን ያንን እንዳያደርጉ የሚያግድ ነገር ምን መጣ? አሁን ላይ ከቁጥጥር ውቺ የሆኑ ነገሮች እየበዙ ነው ይሄን የማስቆም የመንግስት ስራ ነው በጸጥታ ቦታ ላይ ያሉ አካላት ስራ ነው ግን ምንም እየተደረገ ያለ አይመስለኝም አሁን ከነገሮች መባስ አንጻር ካየነው። ✌🏽ለማንኛውም መወቃቀሱን እንተወው እና ግን አንዱ አንዱ ላይ መሳለቁን በያቆም የሁላችንም መጨረሻ ምን እንደሆነ ስለማናውቀው።የጎረቤታቹ ቤት እየተቃጠለ ምን አገባኝ የሚያመጣው ነገር ቢኖር ቀጣይ የ እራሳችን ቤት መንደድ ነው እና አንደኛው አንዱ ላይ መሳለቅ አቁሞ የ ሃገራችንን ሰላም ብንመልስ ወጥተን ተንቀሳቅሰን ከ ከተማ ውጪ ሆነም ከተማ ውስጥ ስራ ሰርተን የምንገባበት ሃገር እንዲሆን መስራት ንው የሚጠበቅብን። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም እደሩ🙌🏾 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Bitmine Ethereum Treasury Lost 50% of their investment Strategy MSTR lost around 15% of their investment ✔️Overall more than
+1
Bitmine Ethereum Treasury Lost 50% of their investment Strategy MSTR lost around 15% of their investment ✔️Overall more than 50% of BTC Investment wallets are now in loss are we going to survive this bear market👀

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Jim Cramer says Michael Saylor "murdered Bitcoin." @WatcherGuru
+1
JUST IN: Jim Cramer says Michael Saylor "murdered Bitcoin." @WatcherGuru

እንኳን ደስ አላቹ 😊 Ethiopian Birr 🔽
እንኳን ደስ አላቹ 😊 Ethiopian Birr 🔽

$BTC to Konta👀 Micro strategy will sell some BTC not now they are now testing how the market will react
$BTC to Konta👀 Micro strategy will sell some BTC not now they are now testing how the market will react

🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino 🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place 💳 USDT instant dep
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino 🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place 💳 USDT instant deposit & withdrawal → https://tglink.io/ebd4cefb02dc21

🔽#አድስ አናዘርዋን 🙌 @EthCryptopia

👛Telegram Wallet
👛Telegram Wallet

🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino 🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place 💳 USDT instant dep
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino 🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place 💳 USDT instant deposit & withdrawal → https://tglink.io/27ef565b874aba

🔽#አድስ 🙌 @EthCryptopia

AFTV Awash bank እና ሀበሻ ቢራ በእንድነት ያዘጋጁት Event አለ Arsenal English premier league champion መሆኑት ተከትሎ በ አዲስ አበባ ስታድየም መግብያ ብሩ ግን Minimum 2k Birr maximum 90K Birr😅

caption ?😊
caption ?😊

ካልተነገሩ ዜናወች ምሃል😊
ካልተነገሩ ዜናወች ምሃል😊

Crypto Market 🔽 Stock Market🕯 Forex market (Metals , currency , Indices)🕯

Traders Take care they always did this kind of things ✔️ኢራን ከ አሜሪካ ጋር የምታደርገውን ድርድር አቋርጣለች ምክንያቱ ደግሞ Israel Lebanon ላይ ጥቃት በማ
Traders Take care they always did this kind of things ✔️ኢራን ከ አሜሪካ ጋር የምታደርገውን ድርድር አቋርጣለች ምክንያቱ ደግሞ Israel Lebanon ላይ ጥቃት በማድረሷ ነው።ይሄንን ነገር ትላንት ማታ ወይ ቅዳሜ ማታ ነበር ስጠብቀው የነበረው።

አንተ ቤትህ ተጋድመሀል ሰው ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው😂
+3
አንተ ቤትህ ተጋድመሀል ሰው ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው😂

The End Is Near 💀 This guy was the one saying, "Sell your kidney and buy BTC." Now look at him...

ዛሬ የ @ABCDEFGTA 🎂 ልደት ቀን ነው፤ እንኳን ደስ አለህ እያላችሁ አጨናንቁት INBOX 😅 🤖 @EthCryptopia 🤖

Arsenal Penality ተከልክሏል? ትላንት በነበረው የ Champions league final ጨዋታ ብዙ የሚያከራክሩ ነገሮች ነበሩ እንደኛው ይሄኛው ሲሆን ሌሎችም አሉ። 1. እረፍት ሊወጡ ሲሉ A
+1
Arsenal Penality ተከልክሏል? ትላንት በነበረው የ Champions league final ጨዋታ ብዙ የሚያከራክሩ ነገሮች ነበሩ እንደኛው ይሄኛው ሲሆን ሌሎችም አሉ። 1. እረፍት ሊወጡ ሲሉ Arsenal ኮርና ኳስ አግኝተው ዳኛው ሳያስመታቸው ፊሽካ ነፍቶ ጨዋታውን አቆመው ይሄም የሆነበት ምክንያት Arsenal ባገኘው አጋጣሚ ሰአቱን ሲገሉ ነበር ዳኛውም በተደጋጋሚ ማስጠንቀቅያ እየሰጣቸው ነበር ለዛም ሳካ በፍጥነት ባለመጀመሩ ዳኛው ወደ እረፍት እንዲወጡ አድርጓል።ዳኛው በዚ ጉዳይ መጀመርያ ማስጠንቀቅያ ስለሰጠ የኮናው እና ከ እረፍት በኋላ ለ Musquera ቢጫ ካርድ የሰጠበት መንገድ ምንም አይነት ተዕግስት እንደማይኖረው ያየንበት ነው። 2. የ ሳካ እጅ ኳስ ሳካ የሚሻማ ኳስ ክሊር ለማድረግ ሲሞክር ኳሳ ከመሬት ጋር ዲፍሌክት ሆኖ እጁን ነክቶት ነበር ዳኛው ሳካ እጁ Natural Position ነው በሚል አልፎታል ህጉም የሚለው እንደዚ ነው አንድ ተጫዋች በሚኖረው እንቅስቃሴ ላይ የሚፈጠር የእጅ ንክኪ ላይ የሚታዩ ነገሮች አሉ።ሳካ ኳሷን ክሊር ለማድረግ በሚኖረው እንቅስቃሴ መካከል የተፈጠረ ንክኪ ስለነበር እና ደግሞ እጁም ከ ሳካ ሰውነት በላይ ስላልነበር Natural position ላይ ነው በሚል ነው ያልተሰጠው ቫር የዳኛውን ውሳኔ አክብሮ ዝም ብሎ አልፏል። 3. Arsenal Goal ከማስቆጠሩ በፊት Trossard በ እጁ ኳስ ነክቶ ነበር እሱም በግልጽ የሚታይ ነገር ነው የ Trossard እጅ ካያቹት ሰውነቱ ላይ ነው እንደዚ Penalty አሰጥቶ አያውቅም(Hands on natural position) 4. Musquera በቀይ ካርድ ከሜዳ አለመውጣቱ። Musquera ክራቫ ላይ ጥፋት ሰርቶ የፍጹም ቅጣት ምት የተሰጠበት ሰአት ላይ የ PSG ተጨዋቾች ዳኛውን ሁለተኛ ቢጫ ካርድ ለ Musquera እንዲሰጥ ሲጠይቁ ነበር።ነገር ግን የመሃል ዳኛው የፍጹም ቅጣት ምቱን ሰጥቶ Musquera ከሜዳ አላስወጣውም በደንብ ካያቹት Musquera የመጨረሻ ተጫዋች አይደለም ሌላ የ አርሰናል ተጫዋች ለመከላከል እየተጠጋቸው ነበር እሱን እንኳን ቢያልፈው ክራቫ ጎል የማግባት ቻንሱ ያን ያህል ነው ተብሎ ስለማይታሰብ Musquera ከሜዳ አልተሰናበተም።የመጨረሻ ተጫዋች ቢሆን ኖሮ እና እሱ ጥፋቱን ሰርቶት ቢሆን Denying goal scoring opportunity በሚለ በሁለተኛ ቢቻ ካርድ ከሜዳ ይሰናበት ነበር። 5. የመጨረሻው አብዛኛው ሰው ግዴታ ፔናሊቲ መሰጠት ነበረበት የሚል ሃሳብ እያነሱ ነበር እዚ ሁኔታ ላይ ሁለት ነገር አለ አንደኛው ሜንዴዝ ከኋላ የ ማዱኬን እግር ነክቶታል የሚል እና ደግሞ ያ ንክኪ ከመፈጠሩ በፊት ማዱኬ የሜንዴዝን እጅ ይዞት ስለነበር እሱ ባላንሱን ስቶ ነው ማዱኬን የነካው እና ከኋላ የወደቀው የሚል ነው። እውነት ለመናገር ከኋላ አንግል ብቻ ካያቹት ግልጽ Foul ነበር የሚመስለው ነገር ግን በስረአት ከፊተኛው አንግል ካሜራ ሲታይ ማዱኬ የሜንዴዝን እጅ ይዞት ነበር እና ባላንሱን ስቶት የወደቀው በዚ ምክንያት ነው ዳኛው ይፍጹም ቅጥት ምት ያልሰጠው። ✔️ከሞላ ጎደል ዳኛው ስህተቶችን አልሰራም በተረጋጋ መንፈስ ነበር እየመራ የነበረው ከሁሉም እንደውም PSG የ እጅ ኳስ አጊኝቶ Havertz ኳሱን በ እጁ ይዙ ሰአት ለመግደል በሚሞክርበት ሰአት እና Hakimi ከ እሱ ኳሱን ለመውሰድ በሚያደርጉት ሰአት የ Havertzn አንገት በ እጁ የመታበት ሰአት ቢያንስ የቢጫ ካርድ ያሳየዋል ብዬ ጠብቄ ነበር ነገር ግን በማስጠንቀቅያ አልፎታል የዛ ምክንያት የሚመስለኝ የ አርሰናል ተጫዋቾች በተደጋጋሚ ሰአቱን ለመግደል በሚያደርጉት ሙከራ ዳኛው ማስጠንቀቅያ እየሰጣቸው ስለነበረን ሃቨርትዝም ሰአት ለመግደል ኳሱን በ እጁ በመያዙ የመስለኛል የ እጅ ውርወራው የ PSG ስለነበር። ከዚ ወጪ ያሉት ነገሮች ትክክለኛ እንደሆኑ ነው የሚሰማኝ 🙌🏾 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia