fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

رفتن به کانال در Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

نمایش بیشتر
4 717
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-237 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
#አድስ 🙌 @EthCryptopia

Now Everyone is Bullish on crypto and Blockchain technology
+1
Now Everyone is Bullish on crypto and Blockchain technology

Repost from Trade Watcher
🔴 Iran’s Leadership Rift Iranian Foreign Minister Araghchi is facing harsh criticism in Iran over yesterday’s talks with US
🔴 Iran’s Leadership Rift Iranian Foreign Minister Araghchi is facing harsh criticism in Iran over yesterday’s talks with US representatives. Iranian state media published numerous critical articles today. Western media reported that Iran was ready to reopen the Strait of Hormuz quickly if the US made “some concessions.” FARS, close to the IRGC, later denied this. This happens often. Moderates tell Western media one thing, then IRGC hardliners deny it. Trump says Iran’s leadership is in complete disarray, while experts say actual power remains with the IRGC, which supports total war against the US and Israel. ✅@futures

I think someone hack and leak data intentionally the put the blame on AI😂 This is the new trend😅 @Ethcryptopia

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇦🇺 Australia says an OpenAI model hacked into in its government services. @WatcherGuru

📌 Ethiopia is now on servival mode በየትኛውም መንገድ ብታስቡት in terms of Economic , country safety , corruption we all are now in deep crises.ሁላችንም Servival Mode ውስጥ መግባት ያለብን ይመስለኛል ለራሳችን ያለነው እኛ ብቻ ነን ሌላ ማንም አይደርስልህም በዚ ሰአት። well prepare yourself 🙌🏽 @Ethcryptopia

📌እነዚ Windows 11 Version ላይ ሆናቹ Laptop or Desktop ስትከፍቱ Black screen ሆኖ Cursor ብቻ እያመጣ ያስቸግር ነበር አሁን ላይ አዲስ Update ለቀዋል በ እሱ
📌እነዚ Windows 11 Version ላይ ሆናቹ Laptop or Desktop ስትከፍቱ Black screen ሆኖ Cursor ብቻ እያመጣ ያስቸግር ነበር አሁን ላይ አዲስ Update ለቀዋል በ እሱ ይስተካከላል። የመጨረሻውን Version Online Update አድርጉት። 📌TIP ሁሌም ቢሆን አዲስ Version ከመጫናቹ በፊት System restore Point አስቀምጡ። ብዙ ችግሮች በዚ መቀረፍ የሚችሉ ናቸው በተለይ ከ Software ጋር የተገናኘ ሲሆን። update ከማድረጋቹ በፊት System restore point የሚኖራቹ ከሆነ በቀላሉ ምንም አይነት ነገር ሳያስፈልጋቹ የምትጠቀሙበትን ዲቫይስ ከ Update በፊት ወደነበረበት መመልስ ያስችላቿል።በ Software ችግር ለሚመጡ blue screen of death, Black Screen አይነት issue መፍትሄ ናት።                    🌼#Share🌼 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Crypto market capitalization reclaims $3 trillion. @WatcherGuru

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Over $1 billion liquidated from the crypto market today. Shorts: $850 million Longs: $200 million @WatcherGuru

📌የሃገራችን ህዝብ የ IQ መጠን ከመጠን በላይ እየወረደ ነው ሰው ፍጥጥ ባለ ነገር እየተጭበረበረ ነው ሰሞኑን ደግሞ Digital እጣ እቁብ ምናምን ብለው ቤት መኪና ምናምን ይደርሳቿል የሚሉ ሰዎች ማስታወቅያ እያየው ነው በተለይ Facebook ላይ። ዝም ተብሎ ሲታስበ እንዴት ነው አንድ ሰው በሚልየን የሚያወጣ እጣ እና እቁብ በቀላሉ ሊሰጣቹ የሚችለው ያውም ምንም አይነት ማስተማመኛ ሳይኖር።Facebook ላይ በቀላሉ ከፍላቹ ፖስት የምታደርጉትን ነገር Boost ማድረግ እና ሰዎች ጋር እንዲደርስ ማድረግ ትችላላቹ እንደዛ እያደረጉ ብዙ ሰው ጋር ይደርስ እና ይሄ የዋህ ማህበረሰብ የተባለውን ብር ያስገባል እጣ ይደርሰኛል ብሎ ከዛ አለቀ በቀላሉ ተበላቹ የምር ያስቃል ሳንፈልግ ልታስጀምሩን ነው😁 @Ethcryptopia

😅ጭራሽ በቡድን አረጉት ፀቡን @Ethcryptopia
😅ጭራሽ በቡድን አረጉት ፀቡን @Ethcryptopia

$BTC Flying🔥
$BTC Flying🔥

ETFC👍 or ETFN🔥
ETFC👍 or ETFN🔥

🔥🔥🔥The game was intense Biniyam Shibire won by submission @Ethcryptopia

Who is ready for the Main event @Ethcryptopia

እንደው ያሁኑ ጥል Red Bull sponsor እንዳረጋቸው ለማሳየት ነው እንዴ

ቀዩ ጉንዳን ከ ጥቁሩ ጉንዳንን አሳታወሱኝ😀
ቀዩ ጉንዳን ከ ጥቁሩ ጉንዳንን አሳታወሱኝ😀

🔥EFN Ethio Fight Night who is watching 🙌 @Ethcryptopia

DONALD J.Trump on Truth
DONALD J.Trump on Truth

This is the speed እኔ ጋር ከዛ ጭራሽ ነው የማይሰራው 😒
This is the speed እኔ ጋር ከዛ ጭራሽ ነው የማይሰራው 😒