Eth-cryptopia
Открыть в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Больше4 897
Подписчики
-224 часа
-187 дней
-2830 день
Архив постов
4 897
Repost from Pavel Durov
1️⃣3️⃣ Telegram turns 13 today.
For over half that time — the past 7,5 years — it's been one of the 10 most downloaded mobile apps in the world.
A whole generation has grown up with it 💪
🎂 Happy birthday, Telegram!
4 897
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: US deploys a new aircraft carrier to the Middle East as the Iran conflict strains military forces.
✅@futures
4 897
+2
LATEST: 🇺🇸 The New York City Council announced an investigation into Kalshi, Polymarket, Coinbase, and Gemini Titan over allegations of deceptive and predatory prediction-market marketing tactics targeting minors.
4 897
+2
US Dollar
XAU(GOLD)
BTC
ከዜናው በኋላ US Dollar Strong Momentum እያሳየ ሲሆን GOLD እና BTC በሰአቱ የወጡትን እየመለሱት ነው Gold ላይ ነበር ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ የታየው አሁንም ቢሆን ሰዎች ከ Crypto ይልቅ ወደ ሌላ ማርኬቶች እየተሳበ ይመስላል።
@EthCryptopia
4 897
📌Iran Trump እና ቤተሰቡ ብጦርነቱ አማካኝነት Insider Trading እንደሚያደርጉ ለ US Congress አሳውቃለች። ነገሩ ግልጽ ያፈጠጠ ነገር ቢሆንም በ officials ደረጃ እንደዚ አይነት ነገር ተብሎ አይታወቅም።ጥቃቶች ከመፈጸማቸ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት በተደጋጋሚ የተለያየ ግዜ ከፍ ባለ ማርጂን የተከፈቱ ትሬዶች እንደነበሩ ብዙ ዳታዎች ሲወጡ ነበር በተለይ ነዳጅ ላይ። ከዛ በተጨማሪ እንደ PolyMarket እና Kalshi አይነት የ Prediction Platform ላይም Prediction ይደረጉ ነበር።
4 897
📌 $XRP
XRP goes below $1 last time we saw this price was on November 16 2024. BTW there are a lot of peoples who believe $XRP will hit $10k
4 897
Repost from Trade Watcher
+1
⚡️ JUST IN: Iran says the Strait of Hormuz will remain closed until its conditions are met.
✅@futures
4 897
Repost from Ethio ቴክ'ˢ
+2
Urgent: Anyone selling a DJI-compatible SD card?
Need to buy ASAP! 🚨
Put your Phone No. In the comment...
4 897
📌Bitcoin Miner Marathon Digital $MARA Sold 23,093 $BTC worth over $1.6B
📌and again another week $BTC can't manage to brake this level
4 897
📌ከዚ ውጪ ሌላ Source አላገኘውም እስካሁን ባለው የትኞቹ እንደሆኑ እስካሁን የታወቀ የለም አብዛኛው እዚ የምንጠቀምባቸው Exchange እዚ ሃገር እንዳይሰሩ ስለመታገዳቸው ከ Exchange ለ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ተጠቃሚዎቻቸው ምንም አይነት ማሳወቅያ አላኩም ያው እስካሁን የለም ብለን እንያዘው ነገር ግን ቀስ ብሎ አይቀርም የ ዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው ነገሩ ስለዚ ተጠንቀቁ ።
