ASTU Network ®️
Відкрити в Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
Показати більше4 784
Підписники
+324 години
+1097 днів
+25930 день
Архів дописів
4 784
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
አይ ሀበሻ 🤦🏻♂
አሁን በዚህ ልክ መሄድን ምን አመጣው? 😁 አርሰናል አያበላህ አያጠጣህ 🤷♂️ (Not only Arsenal, all of them)... ቡካዮ ሳካ ወይም አርቴታ ከነመፈጠርህ አያቁህ 😅... They're living THE BEST of their lives, but you 🤡 take a look at your life 🫠, lmao 🤤
ህይወት ከብዶህ ውሎ ማደር እየከበደህ የወደፊት ተስፋ የሚባል ነገር ሳይኖርህ በስነስርዓት ምግብ እንኳን መብላት ሳትችል almost የሞተ ህይወት እየኖርክ... በአንድ ጭራሽ በማታውቀው ክለብ ምክንያት ትዛዛታለህ፣ አልፎም ወደ አካላዊ ጥቃትም ትሄዳለህ ... ኧረ ራሳቸውን የሚያጠፉ ፣ የሚደባደቡ እና even የሚገዳደሉም አሉ 🤢... ቱቱቱ 🤮
ክለቡን ችግር የለውም ደግፍ፣ ተዝናና፣ ፈታ በል... ግን በዚህ ልክ ማበድን ምን አመጣው? FOR NO REASON!
👥 Most Habeshans 🤝 Extremely low IQ on Earth 🧠🤓
Stupidity at its peak! 🤧
.

Repost from MTJ DELIVERY
ጧት 2:00 ጀምሮ በከረዮ በር ወደ አዲስ አበባ የሚሄዱ መኪኖች አሉ።
MTJ Travel ለቅዳሜ የተመዘገባቺሁ ጧት ላይ ከረዮ በር (OBN TV አጠገብ ያለው በር) በመምጣት መጓዝ ትችላላችሁ።ለሁሉም እየደወሉ ማስተናገድ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው ።
ላልተመዘገባችሁም ክፍት ቦታ ይኖራል።
ቻናሉን join ያድርጉ አዲስ ነገር ስንለቅ በቅድሚያ ይደርሳቹሃል።
እሁድ
ሰኞ
ማክሰኞ
ጧት 2:00 and 4:00 ላይ አለ
Channel
https://t.me/ASTU_JAR_GROUP
4 784
Repost from MTJ DELIVERY
ቅዳሜ ጧት 2:00 ጀምሮ በከረዮ በር ወደ አዲስ አበባ የሚሄዱ መኪኖች አሉ።
MTJ Travel ለቅዳሜ የተመዘገባቺሁ ጧት ላይ ከረዮ በር (OBN TV አጠገብ ያለው በር) በመምጣት መጓዝ ትችላላችሁ።ለሁሉም እየደወሉ ማስተናገድ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው ።
ላልተመዘገባችሁም ክፍት ቦታ ይኖራል።
ቻናሉን join ያድርጉ አዲስ ነገር ስንለቅ በቅድሚያ ይደርሳቹሃል።
ከቅዳሜ እስከ ማክሰኞ ጧት 2:00 and 4:00 ላይ አለ
Channel
https://t.me/ASTU_JAR_GROUP
4 784
Repost from N/a
🚍 H‑ASTU Transport Returns! 🔥
Your trusted ride from ASTU to Hawassa is back🔥👉 Reliable, comfortable, and student‑run... 🤗 ✅ Includes: • Comfortable transport • Luggage handling • Pickup from ASTU Gate • Drop-off at Hawassa መናኸርያ 💵 ትራንስፖርት ብቻ: 900 ብር 💼 የሻንጣ ክፍያ: በመጠን ይለያያል 📅 Departure: Sunday, May 24 🧏♂ እኛ እራሳችን ስለሆነ ምንጭንላችሁ ለ ሻንጣ አታስቡ 🤗 ⏰ ከዛሬ ጀምራችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ✍️ ለመመዝገብ : 👤 @thereal_Natnael 👤 @Ado_na 📲 Phone numbers: 👇 📞 [ 0984866262 ] 📞 [ 0949979693 ] 🔔 Few places left! 💯 Register now! 🤝 Secure your place! 🤗 Travel safe!
4 784
The last day on campus for the year is May 27, 2026 (Ginbot 19, 2028), according to the revised calendar.
NB: It excludes GCs and Pharmacy students.
|➲| @ASTU_Network
4 784
Repost from N/a
🚍 H‑ASTU Transport Returns! 🔥
Your trusted ride from ASTU to Hawassa is back🔥👉 Reliable, comfortable, and student‑run... 🤗 ✅ Includes: • Comfortable transport • Luggage handling • Pickup from ASTU Gate • Drop-off at Hawassa መናኸርያ 💵 ትራንስፖርት ብቻ: 900 ብር 💼 የሻንጣ ክፍያ: በመጠን ይለያያል 📅 Departure: Sunday, May 24 🧏♂ እኛ እራሳችን ስለሆነ ምንጭንላችሁ ለ ሻንጣ አታስቡ 🤗 ⏰ ከዛሬ ጀምራችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ✍️ ለመመዝገብ : 👤 @thereal_Natnael 👤 @Ado_na 📲 Phone numbers: 👇 📞 [ 0984866262 ] 📞 [ 0949979693 ] 🔔 Few places left! 💯 Register now! 🤝 Secure your place! 🤗 Travel safe!
4 784
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Facebook group for sale! 👥
118K+ members
DM: FBGp
@Astu_marketplace
4 784
#Congratulations #FinalExam
Congratulations to all the students who finished the second semester final exam today! Whether you struggled or did well, it is what it is 😁. You have nothing to worry about... 🤗 lol😅
Just chill! 🚬😎
Start packing your shits in 😅
Have a great day!
|➲| @ASTU_Network
4 784
📢 Attention second year CoEEC Students!
All students whose names are listed above are required to attend a meeting with university higher officials on May 22, in the afternoon at 8:00 LT.
Venue: ODA NABE
Attendance will be strictly recorded, and missing the meeting is forbidden. All concerned students are expected to be present on time.
4 784
#INSA #Update
የ5ኛው ዙር የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ የዕጩ ሰልጣኞች የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል፡፡
የምዝገባው ጊዜ እስከ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የኢንፎርሜሽን ደኅንነት አስተዳደር (INSA) አሳውቋል፡፡
የቴክኖሎጂ እና የሳይበር ተሰጥኦ ያላችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ ወጣቶች በተራዘመው ቀነ ገደብ ውስጥ ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ።
የምዝገባ ሊንክ 👇
https://ctc.insa.gov.et/registrationየምዝገባ መስፈርቱን ፣ ስልጠናው የሚሰጥባቸውን ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች ከላይ ከተያያዘው ፖስት ላይ ወይም ከታች ባለው ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ 👇 |➲| @ASTU_Network
4 784
የባንክ አካውንታችሁን ከFayda መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የእያንዳንዱን ባንክ link ማስታወስ አይጠበቅባችሁም።
ይህን link በመጠቀም የሁሉም ባንኮችን link ማግኘት ትችላላችሁ።
🔗 LINK:
https://id.et/connect|➲| @ASTU_Network
4 784
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠ መግለጫ
ለተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን!
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት በሀገሪቱ በሚገኙ በተመረጡ ከተሞች ላይ የተከፈቱ የባንክ ሂሳቦች እስከ ግንቦት 06 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ከደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ ጋር እንዲተሳሰር የተቀመጠው ቀነ ገደብ መጠናቀቁን ተከትሎ በትዕዛዙ መሰረት ደንበኞች እነዚህን ሂሳቦች ማንቀሳቀስ እንዳይችሉ ተደርጓል፡፡
ይህንን ተከትሎ በከፍተኛ ሁኔታ የማስተሳሰር ጥያቄ ወደ ባንካችን እየቀረበ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ባንካችን ይህንን ጫና በመቋቋም ለደንበኞቻችን በሚፈለገው ፍጥነት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የተለያዩ አሰራሮችን ተግባራዊ አድርጓል፡፡
ለአብነት ከግንቦት 7 እስከ ግንቦት 12 በተለየ ምክንያት እንዳይንቀሳቀሱ ከተደረጉት ሂሳቦች ውጪ የተሳሰሩ ሂሳቦችን ደንበኞች ማንቀሳቀስ እንዲችሉ ተደርጓል፡፡ እንዲሁም ከ ከግንቦት 12 ጀምሮ ደንበኞች ሂሳባቸውን እንዳስተሳሰሩ የመረጃ ስርዓታችን (system) በራሱ ጊዜ ገደቡን እንዲያነሳ ተደርጓል፡፡
መሰል ፈጣን ምላሾን እየሰጠን የደንበኞቻችንን እርካታ እውን ለማድረግ የምንሰራ መሆኑን እያረጋገጥን በዚህ ሂደት ላሳያችሁት ትዕግስት ከልብ እያመሰገንን በደንበኞቻችን ላይ ለተፈጠረው መጉሏሏት ይቅርታ ለመጠየቅ እንወዳለን፡፡
በተጨማሪም እንዳይንቀሳቀስ ከተደረጉ ሂሳቦች እና ከነዚህ ውጭ በተቀሩት የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚገኙ የባንክ ቅርንጫፍ ደንበኞች እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ አስቀድማችሁ የማስተሳሰር ሂደቱን በባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘት ወይም በበይነ መረብ (Online) ማስተሳሰሪያ አማራጭ (https://cbefayda.cbe.com.et) ሂሳባችሁን ለማንቀሳቀስ እንድትችሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
4 784
Repost from MTJ DELIVERY
📌 ነገ ማታ 2:00 ሰዓት ምዝገባ አቆማለሁ‼️
MTJ Travel ከግቢ -ወደ አዲስ አበባ (አውቶብስተራ፣መገናኛ፣አየርጤና ፣ላምበረት እና ቃሊቲ) ለአዳማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት በግሩፕ ወይም በግል መመዝገብ ትችላላችሁ።ያሉን መኪኖች ውስን ስለሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ።
ለ1ሰው 600birr ነው ሻንጣን አይጨምርም።
በተጨማሪም ከአድስአበባ ውጭ ጉዞ የምትፈልጉ ለምሳሌ ሀዋሳ፣ ሻሸመኔ፣ አርሲ...ሰብሰብ ብላቺሁ አናግሩኝ መኪና እናመጣላቹሃለን።
ለበለጠ መረጃ
0976124455
0922218897
@M_Fatih2
ቻናሉን join ያድርጉ አዲስ ነገር ስንለቅ በቅድሚያ ይደርሳቹሃል።
Channel
https://t.me/ASTU_JAR_GROUP
4 784
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
እንደተፈራው ቤት ለቤት... ማነው ዶርም ለዶርም ሊዞሩ ነው መሰለኝ 👀
ለማንኛውም ለክፉም ለደጉም፣ ይሄ ጊዜ እስኪያልፍ የአርሰናል ደጋፊ ያልነበራችሁ ተማሪዎች ለደህንነታችሁ ጥንቃቄ ብታደርጉ ይመከራል 🙄😅
.
4 784
+2
#Arsenal 🔥
አርሴናል ከ22 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ።
አርሴናል ብርቱ ተፎካካሪው ማንችስተር ሲቲ በበርንማውዝ 1 ለ 1 አቻ መለያየቱ ተከትሎ በሊጉ አንድ ጨዋታ እየቀረ የዋንጫ ባለቤት መሆኑን አረጋግጧል።
አርሴናል ዋንጫውን ያገኘው ከ22 ዓመታት በኋላ ነው።
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ መሪነት ላለፉት ዓመታት የተገነባው ስብስብ በዘንድሮው ውድድር ዘመን በሜዳውም ሆነ ከሜዳው ውጭ ባደረጋቸው ወሳኝ ጨዋታዎች ያስመዘገበው ውጤት ለዚህ ታሪካዊ ስኬት አብቅቶታል።
ቡድኑ ከዚህ ስኬት ለተጨማሪ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ተፋላሚም ነው።
|➲| @ASTU_Network
4 784
+1
" የኤአይ (AI) መተግበሪያዎች የሰው ልጅን የማሰብ እና የመመርመር አቅም ሊያዳክሙ ይችላሉ" - ሮያል ኦብዘርቫቶሪ ግሪንዊች
ለጥያቄዎች እና ውስብስብ ችግሮች ፈጣን ምላሽ የሚሰጡ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) መተግበሪያዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየበዙ መምጣታቸው የሰው ልጅን የማሰብ አቅም ሊያዳክሙ እንደሚችሉ በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው ጥንታዊ የሳይንስ ተቋም 'ሮያል ኦብዘርቫቶሪ ግሪንዊች' አስጠነቀቀ።
የተቋሙ ተቆጣጣሪ (ሮያል ሙዚየም ግሪንዊች) ዳይሬክተር ፓዲ ሮጀርስ ለቢቢሲ በሰጡት ማብራሪያ፤ በኤአይ ላይ የሚኖር " ሙሉ በሙሉ የሆነ ጥገኝነትን " ማስወገድ እንደሚገባ አሳስበዋል።
ዳይሬክተሩ ፥ " በፍጥነት በሚመጡ መልሶች ላይ ብቻ መተማመን፤ ለእውቀት፣ ሙያዊ ብቃት እና ፈጠራ መሠረት የሆኑትን የመጠየቅ እና የመመርመር ልምዶች እንዲጠፉ የማድረግ አደጋ አለው " ብለዋል።
" የሰው ልጅ ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት በራሱ ጥረት ሲመረምር ያልተጠበቁ ጠቃሚ መረጃዎች ላይ ይደርሳል፤ የኤአይ ፈጣን ምላሾች ግን ይህንን የምርምር ጉዞ ያጠፉታል። ለምሳሌ፦ ቀደምት የከዋክብት አጥኚዎች ያከማቿቸው መረጃዎች ከ150 ዓመታት በኋላ ዛሬ ላለንበት የምድር ጉዞ ትልቅ ሀብት መሆን ችለዋል " ሲሉ አክለዋል።
" እንደ ዊኪፒዲያ ያሉ የቀድሞ መገልገያዎች ተጠቃሚው ወደ ዋናው የመረጃ ምንጭ ሄዶ እውነተኝነቱን እንዲያረጋግጥ ይረዱ ነበር። የኤአይ (AI) መገልገያዎች ግን ዝግጁ መልስ ስለሚሰጡ ሰዎች መረጃን በራሳቸው የመመርመር ልምዳቸው እንዲቀንስ ያደርጋሉ " ብለዋል።
በጽሑፍ፣ በምሥል፣ በቪዲዮ እና በድምጽ የሚሰሩ የኤአይ መገልገያዎች አሁንም በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ይገኛሉ። ቀላል ረዳት የነበሩት ቻትቦቶች አሁን የሰዎች የቅርብ ወዳጅ እየሆኑ ሲመጡ ምሥል ፈጣሪዎቹ ደግሞ በአደገኛ ፍጥነት እውነተኛ የሚመስሉ ምስሎችን እያመረቱ ነው።
ቴክኖሎጂው ለአሥርት ዓመታት የቆዩ መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ ስህተቶችን በማውጣቱ አድናቆት እየተቸረው ቢሆንም፤ ተጠቃሚዎች በሱ ላይ ብቻ ጥገኞች ከመሆን እንዲቆጠቡ የሚሰጡ ማስጠንቀቂያዎች ግን በዚያው ልክ እየጨመሩ ይገኛሉ።
ይህ መረጃ የቢቢሲ ነው።
ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 