uk
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

Відкрити в Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

Показати більше
5 205
Підписники
+4324 години
+1697 днів
+27230 день
Архів дописів
🎓🏆 HISTORIC ACHIEVEMENT: THREE CONSECUTIVE YEARS OF 100% PASS RATE! 🏆🎓 ==================== Adama Science and Technology University Special School is proud to announce an outstanding academic achievement: for three consecutive years, the school has recorded a remarkable 100% pass rate in the Grade 12 National Examination! 🎓👏 Even more impressively, the school’s highest student achievement has continued to improve year after year: 📈 2016 E.C. — 559/600 📈 2017 E.C. — 563/600 📈 2018 E.C. — 567/600 🥇 This remarkable progression reflects the school’s strong culture of academic excellence, dedicated teaching, effective leadership, committed administration, supportive parents, and outstanding teamwork. 👏 Special appreciation goes to our Academic Staff, Administrative Staff, Parents, ASTU Management, and School Leaders for their tireless effort, commitment, coordination, continuous support, and invaluable contribution to this sustained success. 🎓 Congratulations to our 2018 E.C. Grade 12 students! 👏 Congratulations to all Academic and Administrative Staff! ❤️ Thank you to all Parents for your unwavering support and encouragement! 🏆 Congratulations to ASTU Management and School Leaders! 🇪🇹 100% PASS RATE — THREE YEARS IN A ROW! 📈 559 → 563 → 567 🏆 EXCELLENCE THAT KEEPS RISING! |➲| @ASTU_Network

photo content

ይሄ ሁሉ የ ማህበረሰቡ ችግር ነው እነሱ ናቸው አንድ እና አንድ መንገድ ትምርት ነው ብለው ትውልድ ምያጠፉት

...👇

REST IN PEACE 🕊🕯😢 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን።💔 |➲| @ASTU_Network
+1
REST IN PEACE 🕊🕯😢 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን።💔 |➲| @ASTU_Network

12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች❗ ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚ
12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች❗ ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች። ነፍስ ይማር❗ #አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Le dual Degree tnsh yegodelew Arif GPA 🌚

Nothing is impossible. 🗿 But this is impossible 🫪 It happened anyway in an unknown special case 🥶💀 .
Nothing is impossible. 🗿 But this is impossible 🫪 It happened anyway in an unknown special case 🥶💀 .

I created an ASTU Gallery topic in our ASTU Network Library group. You can get 700+ photos of ASTU and its environment. 🔗 Get it here 👇 ASTU Gallery 🖼 |➲| @ASTU_Network

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://r
+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ
+1
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

በChina እየተዘጋጀ ባለው የHumanoid robot ውድድር ብዙ አስገራሚ ነገሮች እየታዩ ነው። በዚህ ውድድር ላይ የአለማችን ፈጣኑ ሰው የUsian Bolt የ100 ሜትር ሪከርድ ተሰብሯል። ​የቻይናው ስማርትፎን እና ቴክኖሎጂ አምራች ኩባንያ Honor ያበለጸገው Lightning የተሰኘው ባለ ሁለት እግር Humanoid ሮቦት 100 ሜትርን በ9.39 ሰከንድ በመጨረስ ታሪካዊ ውጤት ማስመዝገቡ ተዘግቧል። ​ይህ ሰዓት ጃማይካዊው ፈጣን ሯጭ ዩሴን ቦልት እ.ኤ.አ. በ2009 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ያስመዘገበውን የ9.58 ሰከንድ የሰው ልጆች ክብረ ወሰን በ0.26 ሰከንድ የሚያሻሽል ነው። Lighting ከዚህ ቀደም በሚያዝያ ወር በተካሄደው የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን (21 ኪሎ ሜትር) ላይ ተሳትፎ 50 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ በማስመዝገብ አንደኛ ወጥቶ እንደነበር ይታወሳል። የስፖርት ባለስልጣናት ይህ ሰዓት በሮቦት የተመዘገበ በመሆኑ ከሰው ልጆች ኦፊሴላዊ የዓለም አትሌቲክስ ክብረ ወሰን ጋር በቀጥታ እንደማይመደብ ቢገልጹም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ውስጥ የታየ ታላቅ እመርታ መሆኑ ተነግሯል። @bighabesha_softwares

#Fun 😸 I am breaking the deal for the ASTU Dating ad, quitting it, and returning the money because I just can't be comfortable with it. Lmao! 😅 .

#NGAT_Schedule የ2018 ዓ.ም መጨረሻ ዓመት ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የፈተና መስጫ መርሐግብር፦ ፈተናው በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ ነሐሴ 20 እና 21/
#NGAT_Schedule የ2018 ዓ.ም መጨረሻ ዓመት ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የፈተና መስጫ መርሐግብር፦ ፈተናው በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል። @tikvahuniversity

የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድም እና እህቶቻችን... 🙂 እንኳን ለ1501ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የሰላም እና የበረከት ይሁንላችሁ። መልካም በዓል! ☪ |➲| @ASTU_Network

ለሁሉም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አሳቴዩ) የመፈተኛ ጣቢያ ለመፈተን ምርጫችሁ ላደረጋችሁ የሀገር አቀፍ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተመዝጋቢዎች በሙሉ! ================= የሀገር አቀፍ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከነሃሴ 20/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ ይሰጣል። ስለሆነም በዩኒቨርሲቲያችን  (አሳቴዩ) የመፈተኛ ጣቢያ ለመፈተን ምርጫችሁ ላደረጋችሁ ተመዝጋቢዎች በሙሉ፤ ስም ዝርዝራችሁን፣ የመፈተኛ ክፍላችሁን እና የመፈተኛ መርሃ ግብር ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘ ስለሆነ በመርሃ ግብሩ መሰረት መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

በተያያዘ፣ በአንቀጽ 39 "እስከ መገንጠል" የሚለው እንዲሰረዝ ተመካካሪዎችን አስማምቷል። .

photo content
+1

sticker.webp0.15 KB

photo content
+4