የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]
Відкрити в Telegram
የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ
Показати більше958
Підписники
-224 години
Немає даних7 днів
-1930 днів
Архів дописів
ስነ ኒቃብ ዋጅብ ስለ መሆነ ጥርጥር ያለበት ያዳምጥ ኒቃብ ሲባል ሙሉ በሚል መሸፈን እንዳለባት አይናንም መክፈት እንደሌለባት ፈትዋ አላቸው
الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጀራ የምቴዱ እህት ወንድሞች ካላቹ ጅልባብ አድርሱልን ልጆቹ ኡዝረኛ ናቸው አሏህ በመልካም ይመንዳቹህ ጤናቹም ይጠብቅላቹ ካላቹህ በ👉 @nikab_new_wbetea ወይም @red_one_y አሳውቁን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ከአዲስ አበባ ጅልባብ ጠይቃቹህ ጠብቁ የተባላቹህ እህቶች ብቻ ማክሰኞ መጥታቹ ውሰዱ ካልተመቻቹህ ከእሮብ እንዳታልፉ የአድራሻ ለውጥ ስለሚኖር ላልተወሰነ ግዜ ይራዘምባቹዋል ተማሪ ከሆናቹህ እንደምንም አመቻችታቹህ ኑ አድራሻ 👉 @nikab_new_wbetea አናግሩኝ
«የሲቲርን (የመሸፈንን) ጣዕምን ክብር የቀመሰች ሴት፣ ዕድሜዋን ከእርሱ ውጭ ማሳለፍ ቁጭትና ፀፀት ብቻ መሆኑን በእርግጠኝነት ትረዳለች።»
ibrahim_furii
እነዚህ ሁለት ኒቃብና ሁለት ጅልባብ ከሁለት እህቶች ተቀብለናል እህቶቻቹሁን እንደሰተራቹ አሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰትራቹህ
ባል ሚስቱን ኒቃብ እንድትለብስ ማስገደድ ይኖርበታልን??
አዎ
ባል ሚስት ላይ ኒቃብ ማልበስ ግዴታ ከሆነ
ልልበስ ብለው ኒቃብ ያጡ አህቶች አያሳዝኑም ምን ትላላችሁ
Them🗣 : ኒቃብ ለብሰሽ የት ልትደርሺ ነው እንደው ልፊ ቢልሽ እንጂ ..
እና Future ማየት ከቻላችሁ ነገ ይዘንባል ወይስ ፀሀይ ነው ...ንገሩኝ እስኪ
ሪዝቄም ..ስኬቴም በአላህ እጅ ነው ..አድቡ 👊
H20yatii
ሴቶች ውብ እንድትሆኑ በዚ ነገር አደራቹ
የተሸፈነ ነገር ውብ ነው ሁሌም ምሳሌ የተሸፈነ እቃ እና ያልተሸፈነ እቃ ያልተሸፈነ እቃ ዝንቦች ይከቡታል የተሸፈነ ደሞ በላይ ብቻ አርፈው ይሄዳሉ እንጂ መግባት አይችሉም ።
እና ውድዋ እህቴ አደራሽ እንዳልተሸፈነ እቃ እንዳትሆኚ እራስሽን ጠብቂ በዚህ ዘመን ራስሽን መሸፈን ነውር አርገሽ እንዳታይው ክብረት ነው ንግስት ነሽ ሁሌም እና አደራሽ።
እህታችን በህመም በዱንያ ፈተናዎች በብዙ ነገር ተፈትናለች ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት ያው ለሌላው ስናደርግ ምላሹ ለራስም አይደል ሀቂቃ በዚህ ሳት 100 ከሷ ማግኘት የሚደነቅ ነው አሏህ ወዶ ይቀበላት አፊያዋን ይመልስላት ሃጃዎችዋ ሁሉ ያስተካክልላት። ማነው ይህን የሚከተላት
ነያች የለም ወንድማችን 10 እህቶች ሰትሩልኝ እያለ ነዋ እስኪ ዛሬ ነይተን አስነይተን እናልብስለት 1 ጅልባብ 1450 ኒቃብ 780 ኢንተርኔት 1800
