ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]

የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]

الذهاب إلى القناة على Telegram

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ

إظهار المزيد
958
المشتركون
-224 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-1930 أيام
أرشيف المشاركات
ስነ ኒቃብ ዋጅብ ስለ መሆነ ጥርጥር ያለበት ያዳምጥ ኒቃብ ሲባል ሙሉ በሚል መሸፈን እንዳለባት አይናንም መክፈት እንደሌለባት ፈትዋ አላቸው الشيخ صالح بن فوزان الفوزان

ከአዲስ አበባ ጠይቃቹህ ጠብቁ የተባላቹህ እህቶች ያወራቹትን አድሚን ጋር አስታውሱ

ታዲያ "ኒፋቅ" እግር ላይ ነው ያለው?! ምን እያላቹ ነው? 🎙ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ

ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጀራ የምቴዱ እህት ወንድሞች ካላቹ ጅልባብ አድርሱልን ልጆቹ ኡዝረኛ ናቸው አሏህ በመልካም ይመንዳቹህ ጤናቹም ይጠብቅላቹ ካላቹህ በ👉 @nikab_new_wbetea ወይም @red_one_y አሳውቁን

እነዚህ 3ጅልባብና 1ኒቃብ ዛሬ ከአዲስ አበባ ለ3እህቶች አልብሰናል አብራችሁን ላላቹ ሁሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር
እነዚህ 3ጅልባብና 1ኒቃብ ዛሬ ከአዲስ አበባ ለ3እህቶች አልብሰናል አብራችሁን ላላቹ ሁሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ከአዲስ አበባ ጅልባብ ጠይቃቹህ ጠብቁ የተባላቹህ እህቶች ብቻ ማክሰኞ መጥታቹ ውሰዱ ካልተመቻቹህ ከእሮብ እንዳታልፉ የአድራሻ ለውጥ ስለሚኖር ላልተወሰነ ግዜ ይራዘምባቹዋል ተማሪ ከሆናቹህ እንደምንም አመቻችታቹህ ኑ አድራሻ 👉 @nikab_new_wbetea አናግሩኝ

ከሸጎሌ አጠና ተራ ወይም ቤተል የምትመጡ ካላቹህ ጅልባብ በማምጣት ተባበሩን @nikab_new_wbetea

​«የሲቲርን (የመሸፈንን) ጣዕምን ክብር የቀመሰች ሴት፣ ዕድሜዋን ከእርሱ ውጭ ማሳለፍ ቁጭትና ፀፀት ብቻ መሆኑን በእርግጠኝነት ትረዳለች።» ibrahim_furii
​«የሲቲርን (የመሸፈንን) ጣዕምን ክብር የቀመሰች ሴት፣ ዕድሜዋን ከእርሱ ውጭ ማሳለፍ ቁጭትና ፀፀት ብቻ መሆኑን በእርግጠኝነት ትረዳለች።» ibrahim_furii

ከአዲስ አበባ ሀረር የምቴዱ ካላቹህ 1ኒቃብ አድርሱልን

እነዚህ ሁለት ኒቃብና ሁለት ጅልባብ ከሁለት እህቶች ተቀብለናል እህቶቻቹሁን እንደሰተራቹ አሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰትራቹህ
እነዚህ ሁለት ኒቃብና ሁለት ጅልባብ ከሁለት እህቶች ተቀብለናል እህቶቻቹሁን እንደሰተራቹ አሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰትራቹህ

እነዚህ ሁለት ጅልባብ ለሁለት እህቶች ከአዲስ አበባ ሰጥተናል በአብራቹን ላላቹህ ሁሉ አሏህ በኸይር ይመንዳችሁ
እነዚህ ሁለት ጅልባብ ለሁለት እህቶች ከአዲስ አበባ ሰጥተናል በአብራቹን ላላቹህ ሁሉ አሏህ በኸይር ይመንዳችሁ

እነዚህ ኒቃብና ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለአንዲት እህት ሰጥተናል
እነዚህ ኒቃብና ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለአንዲት እህት ሰጥተናል

ባል ሚስቱን ኒቃብ እንድትለብስ ማስገደድ ይኖርበታልን?? አዎ ባል ሚስት ላይ ኒቃብ ማልበስ ግዴታ ከሆነ ልልበስ ብለው ኒቃብ ያጡ አህቶች አያሳዝኑም ምን ትላላችሁ

እህታችን ተማሪ ናት ከተሰጣት አተራርፋ እህቶችዋን ታግዛለች

Them🗣 : ኒቃብ ለብሰሽ የት ልትደርሺ ነው እንደው ልፊ ቢልሽ እንጂ .. እና Future ማየት ከቻላችሁ ነገ ይዘንባል ወይስ ፀሀይ ነው ...ንገሩኝ እስኪ ሪዝቄም ..ስኬቴም በአላህ እጅ ነው ..አድቡ 👊 H20yatii

ሴቶች ውብ እንድትሆኑ በዚ ነገር አደራቹ የተሸፈነ ነገር ውብ ነው ሁሌም ምሳሌ የተሸፈነ እቃ እና ያልተሸፈነ እቃ ያልተሸፈነ እቃ ዝንቦች ይከቡታል የተሸፈነ ደሞ በላይ ብቻ አርፈው ይሄዳሉ እንጂ መግባት አይችሉም ። እና ውድዋ እህቴ አደራሽ እንዳልተሸፈነ እቃ እንዳትሆኚ እራስሽን ጠብቂ በዚህ ዘመን ራስሽን መሸፈን ነውር አርገሽ እንዳታይው ክብረት ነው ንግስት ነሽ ሁሌም እና አደራሽ።

እህታችን በህመም በዱንያ ፈተናዎች በብዙ ነገር ተፈትናለች ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት ያው ለሌላው ስናደርግ ምላሹ ለራስም አይደል ሀቂቃ በዚህ ሳት 100 ከሷ ማግኘት የሚደነቅ ነው አሏህ ወዶ ይቀበላት
እህታችን በህመም በዱንያ ፈተናዎች በብዙ ነገር ተፈትናለች ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት ያው ለሌላው ስናደርግ ምላሹ ለራስም አይደል ሀቂቃ በዚህ ሳት 100 ከሷ ማግኘት የሚደነቅ ነው አሏህ ወዶ ይቀበላት አፊያዋን ይመልስላት ሃጃዎችዋ ሁሉ ያስተካክልላት። ማነው ይህን የሚከተላት

ነያች የለም ወንድማችን 10 እህቶች ሰትሩልኝ እያለ ነዋ እስኪ ዛሬ ነይተን አስነይተን እናልብስለት 1 ጅልባብ 1450 ኒቃብ 780 ኢንተርኔት 1800