የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]
前往频道在 Telegram
የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ
显示更多958
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-1930 天
帖子存档
በኒቃብና ጅልባብ ባንክ ሴት አድሚኖች የተቋቋመ ተቅዋ የእህቶች መማማሪያ online መድረሳ አለን አሁን ላይ እያስተማሩ የነበሩ እህቶች በተለያየ የግል ሃጃ ምክንያት መግባት አይችሉም ግዜ ያላቹ አጫጭር ኪታቦች ማስሞጠል የምትችሉ ካላቹህ
በ👉 @nikab_new_wbetea ወይም @eka1824 አሳውቁን
ማሳሰቢያ መድረሳችን ለተማሪም ሆነ ለአስተማሪ ምንም አይነት ክፍያ የለውም ለራሴም ሙራጃዕ ይሆነኛል እህቶቼንም ላግዝ የምትሉ እህቶች በተቀመጡ አድራሻዎች አናግሩን
እስኪ ጅልባብ እና ኒቃብ ትርፍ ያላቹ እህቶች ነይቱ ግን አማና እራሳቹ ጉሊት ለብሳቹት ለመውጣት የሚያሸማቃቹን አትስጡን ሰሞኑ ሀቂቃ ብዙ እህቶችን ታዜቤያለሁ ስንሰጥ ሊለበስ ነው ብለን ለምን አናስብም እነሱ እኮ ከኛ ወስደውት ላያጥቡት ሁላ ይችላሉ ሊጥ ጭቃ ቡክት ብሎ እንዲሁም በየትኛውም መልኩ ልስፋው ቢባል የማይመች የተቦጫጨቁ ጅልባብ ምሰጡን እህቶች ቆም ብላቹህ አስቡ ኒቃብ አደለም የባዳ እህት ለዛውም ረጅም አመት ተለብሶ በቃኝ ያለ ሳይታጠብ ይቅርና የራሳችን እህት ኒቃብ ለተመሳሳይ ቀናቶች አዘውትራው ታጥቦ ብንለብሰው ጠረኑ ደስ አይልም ለመስጠት ካላቹህ ጉጉት ከሆነ አሏህ በኒያቹህ ይመንዳቹህ ወሏሂ በዚህ ልክ የሆነው አትስጡን እኛ ከእናንተ ልንቀበል እንችላለን ግን እንዴት ለእህቶች እንስጣቸው ያለንበት ድረስ መጥተው ፌድ ያረገ የቆሸሸ የተቀዳደደ ጅልባብ አንስቼ ሞክሪው ማለት ለኔ ሼም ነው ወሏሂ በዚህ ልክ ተሰምቶኝ ምፅፈው የምሰጡት እኛ ጋር አይደለም የሚቀመጠው ለእህቶች ነው የምንሰጠው ለራሴ ስላልሆነ ነው ጠጠር አርጌ ማወራው
በተቃራኒው አጥባቹህ በጥሩ ሽታ አሳምራቹህ ለምትሰጡን እህቶች አሏህ ዱንያ አኼራቹን ያሳምርላቹህ
ኑርማል ስፌት ችግር የለውም እኛ እናስተካክለዋለን ግን በቃ ለምንም የማይምች ነገር አትስጡን
✍️Admin.
http://t.me/NikabJibab
http://t.me/nikab_jilbab_group
ስነ ኒቃብ ዋጅብ ስለ መሆነ ጥርጥር ያለበት ያዳምጥ ኒቃብ ሲባል ሙሉ በሚል መሸፈን እንዳለባት አይናንም መክፈት እንደሌለባት ፈትዋ አላቸው
الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጀራ የምቴዱ እህት ወንድሞች ካላቹ ጅልባብ አድርሱልን ልጆቹ ኡዝረኛ ናቸው አሏህ በመልካም ይመንዳቹህ ጤናቹም ይጠብቅላቹ ካላቹህ በ👉 @nikab_new_wbetea ወይም @red_one_y አሳውቁን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ከአዲስ አበባ ጅልባብ ጠይቃቹህ ጠብቁ የተባላቹህ እህቶች ብቻ ማክሰኞ መጥታቹ ውሰዱ ካልተመቻቹህ ከእሮብ እንዳታልፉ የአድራሻ ለውጥ ስለሚኖር ላልተወሰነ ግዜ ይራዘምባቹዋል ተማሪ ከሆናቹህ እንደምንም አመቻችታቹህ ኑ አድራሻ 👉 @nikab_new_wbetea አናግሩኝ
«የሲቲርን (የመሸፈንን) ጣዕምን ክብር የቀመሰች ሴት፣ ዕድሜዋን ከእርሱ ውጭ ማሳለፍ ቁጭትና ፀፀት ብቻ መሆኑን በእርግጠኝነት ትረዳለች።»
ibrahim_furii
እነዚህ ሁለት ኒቃብና ሁለት ጅልባብ ከሁለት እህቶች ተቀብለናል እህቶቻቹሁን እንደሰተራቹ አሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰትራቹህ
ባል ሚስቱን ኒቃብ እንድትለብስ ማስገደድ ይኖርበታልን??
አዎ
ባል ሚስት ላይ ኒቃብ ማልበስ ግዴታ ከሆነ
ልልበስ ብለው ኒቃብ ያጡ አህቶች አያሳዝኑም ምን ትላላችሁ
Them🗣 : ኒቃብ ለብሰሽ የት ልትደርሺ ነው እንደው ልፊ ቢልሽ እንጂ ..
እና Future ማየት ከቻላችሁ ነገ ይዘንባል ወይስ ፀሀይ ነው ...ንገሩኝ እስኪ
ሪዝቄም ..ስኬቴም በአላህ እጅ ነው ..አድቡ 👊
H20yatii
ሴቶች ውብ እንድትሆኑ በዚ ነገር አደራቹ
የተሸፈነ ነገር ውብ ነው ሁሌም ምሳሌ የተሸፈነ እቃ እና ያልተሸፈነ እቃ ያልተሸፈነ እቃ ዝንቦች ይከቡታል የተሸፈነ ደሞ በላይ ብቻ አርፈው ይሄዳሉ እንጂ መግባት አይችሉም ።
እና ውድዋ እህቴ አደራሽ እንዳልተሸፈነ እቃ እንዳትሆኚ እራስሽን ጠብቂ በዚህ ዘመን ራስሽን መሸፈን ነውር አርገሽ እንዳታይው ክብረት ነው ንግስት ነሽ ሁሌም እና አደራሽ።
እህታችን በህመም በዱንያ ፈተናዎች በብዙ ነገር ተፈትናለች ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት ያው ለሌላው ስናደርግ ምላሹ ለራስም አይደል ሀቂቃ በዚህ ሳት 100 ከሷ ማግኘት የሚደነቅ ነው አሏህ ወዶ ይቀበላት አፊያዋን ይመልስላት ሃጃዎችዋ ሁሉ ያስተካክልላት። ማነው ይህን የሚከተላት
