es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]

የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]

Ir al canal en Telegram

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ

Mostrar más
958
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-1930 días
Archivo de publicaciones
በኒቃብና ጅልባብ ባንክ ሴት አድሚኖች  የተቋቋመ  ተቅዋ የእህቶች መማማሪያ  online  መድረሳ  አለን     አሁን ላይ እያስተማሩ የነበሩ እህቶች በተለያየ የግል ሃጃ ምክንያት መግባት  አይችሉም  ግዜ  ያላቹ  አጫጭር ኪታቦች ማስሞጠል የምትችሉ ካላቹህ      በ👉  @nikab_new_wbetea  ወይም  @eka1824   አሳውቁን        ማሳሰቢያ መድረሳችን  ለተማሪም ሆነ ለአስተማሪ  ምንም አይነት ክፍያ የለውም  ለራሴም ሙራጃዕ ይሆነኛል  እህቶቼንም  ላግዝ  የምትሉ እህቶች በተቀመጡ አድራሻዎች አናግሩን

እስኪ ጅልባብ እና ኒቃብ ትርፍ ያላቹ እህቶች ነይቱ ግን አማና እራሳቹ ጉሊት ለብሳቹት ለመውጣት የሚያሸማቃቹን አትስጡን ሰሞኑ ሀቂቃ ብዙ እህቶችን ታዜቤያለሁ ስንሰጥ ሊለበስ ነው ብለን ለምን አናስብም እነሱ እኮ ከኛ ወስደውት ላያጥቡት ሁላ ይችላሉ ሊጥ ጭቃ ቡክት ብሎ እንዲሁም በየትኛውም መልኩ ልስፋው ቢባል የማይመች የተቦጫጨቁ ጅልባብ ምሰጡን እህቶች ቆም ብላቹህ አስቡ ኒቃብ አደለም የባዳ እህት ለዛውም ረጅም አመት ተለብሶ በቃኝ ያለ ሳይታጠብ ይቅርና የራሳችን እህት ኒቃብ ለተመሳሳይ ቀናቶች አዘውትራው ታጥቦ ብንለብሰው ጠረኑ ደስ አይልም ለመስጠት ካላቹህ ጉጉት ከሆነ አሏህ በኒያቹህ ይመንዳቹህ ወሏሂ በዚህ ልክ የሆነው አትስጡን እኛ ከእናንተ ልንቀበል እንችላለን ግን እንዴት ለእህቶች እንስጣቸው ያለንበት ድረስ መጥተው ፌድ ያረገ የቆሸሸ የተቀዳደደ ጅልባብ አንስቼ ሞክሪው ማለት ለኔ ሼም ነው ወሏሂ በዚህ ልክ ተሰምቶኝ ምፅፈው የምሰጡት እኛ ጋር አይደለም የሚቀመጠው ለእህቶች ነው የምንሰጠው ለራሴ ስላልሆነ ነው ጠጠር አርጌ ማወራው በተቃራኒው አጥባቹህ በጥሩ ሽታ አሳምራቹህ ለምትሰጡን እህቶች አሏህ ዱንያ አኼራቹን ያሳምርላቹህ ኑርማል ስፌት ችግር የለውም እኛ እናስተካክለዋለን ግን በቃ ለምንም የማይምች ነገር አትስጡን ✍️Admin. http://t.me/NikabJibab http://t.me/nikab_jilbab_group

ስነ ኒቃብ ዋጅብ ስለ መሆነ ጥርጥር ያለበት ያዳምጥ ኒቃብ ሲባል ሙሉ በሚል መሸፈን እንዳለባት አይናንም መክፈት እንደሌለባት ፈትዋ አላቸው الشيخ صالح بن فوزان الفوزان

ከአዲስ አበባ ጠይቃቹህ ጠብቁ የተባላቹህ እህቶች ያወራቹትን አድሚን ጋር አስታውሱ

ታዲያ "ኒፋቅ" እግር ላይ ነው ያለው?! ምን እያላቹ ነው? 🎙ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ

ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጀራ የምቴዱ እህት ወንድሞች ካላቹ ጅልባብ አድርሱልን ልጆቹ ኡዝረኛ ናቸው አሏህ በመልካም ይመንዳቹህ ጤናቹም ይጠብቅላቹ ካላቹህ በ👉 @nikab_new_wbetea ወይም @red_one_y አሳውቁን

እነዚህ 3ጅልባብና 1ኒቃብ ዛሬ ከአዲስ አበባ ለ3እህቶች አልብሰናል አብራችሁን ላላቹ ሁሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር
እነዚህ 3ጅልባብና 1ኒቃብ ዛሬ ከአዲስ አበባ ለ3እህቶች አልብሰናል አብራችሁን ላላቹ ሁሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ከአዲስ አበባ ጅልባብ ጠይቃቹህ ጠብቁ የተባላቹህ እህቶች ብቻ ማክሰኞ መጥታቹ ውሰዱ ካልተመቻቹህ ከእሮብ እንዳታልፉ የአድራሻ ለውጥ ስለሚኖር ላልተወሰነ ግዜ ይራዘምባቹዋል ተማሪ ከሆናቹህ እንደምንም አመቻችታቹህ ኑ አድራሻ 👉 @nikab_new_wbetea አናግሩኝ

ከሸጎሌ አጠና ተራ ወይም ቤተል የምትመጡ ካላቹህ ጅልባብ በማምጣት ተባበሩን @nikab_new_wbetea

​«የሲቲርን (የመሸፈንን) ጣዕምን ክብር የቀመሰች ሴት፣ ዕድሜዋን ከእርሱ ውጭ ማሳለፍ ቁጭትና ፀፀት ብቻ መሆኑን በእርግጠኝነት ትረዳለች።» ibrahim_furii
​«የሲቲርን (የመሸፈንን) ጣዕምን ክብር የቀመሰች ሴት፣ ዕድሜዋን ከእርሱ ውጭ ማሳለፍ ቁጭትና ፀፀት ብቻ መሆኑን በእርግጠኝነት ትረዳለች።» ibrahim_furii

ከአዲስ አበባ ሀረር የምቴዱ ካላቹህ 1ኒቃብ አድርሱልን

እነዚህ ሁለት ኒቃብና ሁለት ጅልባብ ከሁለት እህቶች ተቀብለናል እህቶቻቹሁን እንደሰተራቹ አሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰትራቹህ
እነዚህ ሁለት ኒቃብና ሁለት ጅልባብ ከሁለት እህቶች ተቀብለናል እህቶቻቹሁን እንደሰተራቹ አሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰትራቹህ

እነዚህ ሁለት ጅልባብ ለሁለት እህቶች ከአዲስ አበባ ሰጥተናል በአብራቹን ላላቹህ ሁሉ አሏህ በኸይር ይመንዳችሁ
እነዚህ ሁለት ጅልባብ ለሁለት እህቶች ከአዲስ አበባ ሰጥተናል በአብራቹን ላላቹህ ሁሉ አሏህ በኸይር ይመንዳችሁ

እነዚህ ኒቃብና ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለአንዲት እህት ሰጥተናል
እነዚህ ኒቃብና ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለአንዲት እህት ሰጥተናል

ባል ሚስቱን ኒቃብ እንድትለብስ ማስገደድ ይኖርበታልን?? አዎ ባል ሚስት ላይ ኒቃብ ማልበስ ግዴታ ከሆነ ልልበስ ብለው ኒቃብ ያጡ አህቶች አያሳዝኑም ምን ትላላችሁ

እህታችን ተማሪ ናት ከተሰጣት አተራርፋ እህቶችዋን ታግዛለች

Them🗣 : ኒቃብ ለብሰሽ የት ልትደርሺ ነው እንደው ልፊ ቢልሽ እንጂ .. እና Future ማየት ከቻላችሁ ነገ ይዘንባል ወይስ ፀሀይ ነው ...ንገሩኝ እስኪ ሪዝቄም ..ስኬቴም በአላህ እጅ ነው ..አድቡ 👊 H20yatii

ሴቶች ውብ እንድትሆኑ በዚ ነገር አደራቹ የተሸፈነ ነገር ውብ ነው ሁሌም ምሳሌ የተሸፈነ እቃ እና ያልተሸፈነ እቃ ያልተሸፈነ እቃ ዝንቦች ይከቡታል የተሸፈነ ደሞ በላይ ብቻ አርፈው ይሄዳሉ እንጂ መግባት አይችሉም ። እና ውድዋ እህቴ አደራሽ እንዳልተሸፈነ እቃ እንዳትሆኚ እራስሽን ጠብቂ በዚህ ዘመን ራስሽን መሸፈን ነውር አርገሽ እንዳታይው ክብረት ነው ንግስት ነሽ ሁሌም እና አደራሽ።

እህታችን በህመም በዱንያ ፈተናዎች በብዙ ነገር ተፈትናለች ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት ያው ለሌላው ስናደርግ ምላሹ ለራስም አይደል ሀቂቃ በዚህ ሳት 100 ከሷ ማግኘት የሚደነቅ ነው አሏህ ወዶ ይቀበላት
እህታችን በህመም በዱንያ ፈተናዎች በብዙ ነገር ተፈትናለች ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት ያው ለሌላው ስናደርግ ምላሹ ለራስም አይደል ሀቂቃ በዚህ ሳት 100 ከሷ ማግኘት የሚደነቅ ነው አሏህ ወዶ ይቀበላት አፊያዋን ይመልስላት ሃጃዎችዋ ሁሉ ያስተካክልላት። ማነው ይህን የሚከተላት