uk
Feedback
Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን}

Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን}

Відкрити в Telegram

👉የዚህ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደጋጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌 https://t.me/ABUREYANMUSTEFA https://t.me/ABUREYANMUSTEFA

Показати більше
4 436
Підписники
+2224 години
+1717 днів
+96430 день

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+245
в 3 каналах
червень '26
+1 232
в 5 каналах
Get PRO
травень '26
+2 107
в 14 каналах
Get PRO
квітень '26
+138
в 9 каналах
Get PRO
березень '26
+212
в 22 каналах
Get PRO
лютий '26
+524
в 25 каналах
Get PRO
січень '26
+114
в 11 каналах
Get PRO
грудень '25
+30
в 3 каналах
Get PRO
листопад '25
+57
в 9 каналах
Get PRO
жовтень '25
+18
в 7 каналах
Get PRO
вересень '25
+62
в 14 каналах
Get PRO
серпень '25
+78
в 8 каналах
Get PRO
липень '25
+2 253
в 8 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
10 липня+1
09 липня+27
08 липня+30
07 липня+40
06 липня+40
05 липня+24
04 липня+26
03 липня+24
02 липня+17
01 липня+16
Дописи каналу
አህባሽ ይውደም👊 ተውሂድ ይቅደም💪 የምትስማሙ👍 ይችን ምልክት በመንካት ወደ ተውሂድ ቻናሎች ይቀላቀሉ🙌

2
ጥያቄ : ተውሒድ ስንት ክፍል አለው⁉️
ጥያቄ : ተውሒድ ስንት ክፍል አለው⁉️
54
3
ጥያቄ : ተውሒድ ስንት ክፍል አለው⁉️
ጥያቄ : ተውሒድ ስንት ክፍል አለው⁉️
52
4
ያ አሏህ ዝናብ ስጠን🤲🤲🤲 اللَّهُمَّ أَسْقِنَا غَيْثًا مُغِيثًا مَرِيئًا مَرِيعًا، نَافِعًا غَيْرَ ضَارٍّ، عَاجِلًا غَيْرَ آجِلٍ አላህ ሆይ! አውራጅ፣ የሚያጠግብ፣ የሚያበቅል፣ የማይጎዳ ጠቃሚ ዝናብን አጠጣን፤ ሳይዘገይ ፈጥኖ የሚመጣ ዝናብን ስጠን። ​ሁለተኛው ዱዓ፡ اللَّهُمَّ اسْقِ عِبَادَكَ وَبَهَائِمَكَ، وَانْشُرْ رَحْمَتَكَ، وَأَحْيِ بَلَدَكَ الْمَيِّتَ አላህ ሆይ! ባሮችህንና እንስሳቶችህን አጠጣ፤ እዝነትህን አስተጋባ፤ የሞተውንም ምድር ህያው አድርግ። ​فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا (10) يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُمْ مِدْرَارًا (11) وَيُمْدِدْكُمْ بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَلْ لَكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَلْ لَكُمْ أَنْهَارًا (12) "ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑ፤ እርሱ መሓሪ ነውና፤ ሰማይን በላያችሁ በለጋስነት (በዝናብ) ይለቅባችኋል፤ በገንዘቦችና በልጆችም ያግዛችኋል፤ ገነቶችንም ያደርግላችኋል፤ ወንዞችንም ያደርግላችኋል፤ (በልኳቸው)።"
136
5
የአሏህ ሰላም በሱኒዮችና በሰለፊዮች ሁሉ ላይ ይውረድ🤲🤲
113
6
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿                               🛑O K🛑
104
7
ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream
100
8
ምን አይነት ቻናሎችን ይፈልጋሉ⁉️
29
9
🍃🎋🎋🎋🎋 ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ 🌷🌷/▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬\       /                                                   \    /▬                                                ▬\         |    |     ┌────────── | |         |    |  |     │  ይህን     │          │  ◈| |         |    |    |   │  በመንካት   │           ◈| |         |    |    |   │  የሚመጣላችሁን│   ◈| |         |    |    |   │  የሱና ቻናል │           ◈| |         |    |    |   │  ይቀላቀሉ      | |         |____  └────🚪─────┘_|_|   🌷🪴🪴🪴🪴/////\\\\🪴🪴🪴🪴🌷                    /////|||\\\\ 🪷🪷🪷🌲🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌲🪷🪷
67
10
የ::::::እናት ሐቅ:::::::: =====🌴====== 1- ☞ድምፅክን ከድምጿ ከፍ አታርግ 2-☞አጉል ክርክር አትከራከራት 3☞-እሷ ሳትጨርስ አትናገር 4-☞በስሟ አትጥራት 5-☞እንቅልፏ ሳትጨርስ አትቀስቅሳት 6-☞ለምክንያት ካልሆነ በቀር ከፊት ተፊቷ አትቅደም 7-☞ባርያ ለጌታው እንደሚተናነስ ሁሉ ተናነስላት 8-☞ጠርታ ሳትጨርስ "አቤት" በላት 9-☞ከቤት ወጥተህ አትዘግይባት 10-☞በእይታህ አታፍጥጥባት 11-☞በንግግርህ አትጋፈጣት 12-☞በንግግሯ አትዘንባት 13-☞መላዋንና ሐሳቧን አታናንቅ 14-☞ሲጨንቃት አማክራት 15-ሲቸግራት እርዳት 16-☞ስትታመም አሳክማት 17-☞ስትታረዝ አልብሳት 18-☞ጉዳይዋ ሁሉ ጉዳዬ ነው በል 19-☞እቅድ ሐሳቧን ተካፈል 20-☞የስጋ ዘመዶቿን ቀጥል 22☞-ወዳጆቿን ውደድላት 23-☞ከእርግማኗ ተጠንቀቅ 24-☞እሷን ከማስከፋት ፈፅሞ ራቅ 25☞-ቀስ ብለህ አስረዳት 26-☞በሚገባት አነጋገርና ቋንቋ አነጋግራት 27-☞ከዱዓዋ ፈልግ 28-☞ለምርቃቷ ተሽቀዳደም 29-☞አላማህን አትደብቃት 30-☞እሷ ሳትቀመጥ አትቀመጥ አሏህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን
212
11
Немає тексту...
142
12
      🍁የስማችሁን. መጀመሪያ ብቻ በመንካት የተዘጋጀላችሁን ውድ የሰለፍዮችን ቻናል  በስጦታ መልኩ ውሰዱ 🎁 ⚜🄰⚜       ⚜🄱⚜       ⚜🄲⚜ ⚜🄳⚜       ⚜🄴⚜       ⚜🄵⚜ ⚜🄶⚜       ⚜🄷⚜       ⚜🄸⚜ ⚜🄹⚜       ⚜🄺⚜       ⚜🄻⚜ ⚜🄼⚜       ⚜🄽⚜       ⚜🄾⚜ ⚜🄿⚜       ⚜🅀⚜       ⚜🅁⚜ ⚜🅂⚜       ⚜🅃⚜       ⚜🅄⚜ ⚜⚜          ⚜🅆⚜       ⚜🅇⚜                    ⚜🅈⚜       ⚜🅉⚜ መልካም ዕድል ለሁላችሁም 👆 ነፃ Waver ለማሰራት @habeshawit_queen1 👆 ቻናል ለማሳደግ
108
13
•~የሰለፊይ መሻይኮችን ሙሀደራ ነው ሚፈልጉት? •~የሰለፊይ መሻይኮች ደርስ ነው ሚፈልጉት? •~ የሰለፊይ መሻይኮችን ደርስ ነው ሚፈልጉት? •~ የሰለፊይ መሻይኮች በጥመት አንጃዎች ላይ ያደረጉትን ረድ ነው ሚፈልጉት? •~የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ቻናል ነው ሚፈልጉት? እንግዲያውስ ከታች ያለውን ነገር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ❕OPEN       ❕JOIN       ❕OK
109
14
Немає тексту...
159
15
አስደሳች የደርስና ኮርስ ዜና እነሆ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ክረምቱንም ታሳቢ በማድረግ ለታዳጊዎችና ለአዋቂዎች አዳዲስ ወሳኝ ኪታቦች በተወዳጅ ኡስታዞች ሊጀመሩ ነው እንዳያመልጦት!!
አስደሳች የደርስና ኮርስ ዜና እነሆ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ክረምቱንም ታሳቢ በማድረግ ለታዳጊዎችና ለአዋቂዎች አዳዲስ ወሳኝ ኪታቦች በተወዳጅ ኡስታዞች ሊጀመሩ ነው እንዳያመልጦት!! የሚሰጡ ኪታቦች:- ① نور التوحيد وظلمات الشرك للشيخ الدكتور سعيد بن علي بن وهف القحطاني رحمه الله ① በኡስታዝ:- ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ) ② الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله ② በኡስታዝ:- አቡ ሙዓዝ (ታጁዲን) ሀፊዘሁላህ ቀንና ሰኣት:- ዘውትር እሁድ ከረፋዱ 3:30 እስከ ዙሁር ሶላት 🕰 በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ ሐምሌ 5 ይጀመራል ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ። ኪታቦችን ቀደም ብለው በሚከተለው ስልክ ደውለው ይዘዙ:- 0907663607 አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፍ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ ዳሩ ሱና የዕውቀት ማዕከል። ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ። 📱⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
119
16
Немає тексту...
194
17
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
107
18
ሰለፍይ ሆናችሁ እካሁን እነዚህን ቻናሎች የላችሁም⁉️
ሰለፍይ ሆናችሁ እካሁን እነዚህን ቻናሎች የላችሁም⁉️
46
19
የልጆች ተውሂድን አደራ በላቸው
250
20
ቀብር ውስጥ ተጠይቀው ከሚፀኑ ሰዎች አሏህ ያድርገን🤲🤲
307