ru
Feedback
Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን}

Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን}

Открыть в Telegram

👉የዚህ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደጋጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌 https://t.me/ABUREYANMUSTEFA https://t.me/ABUREYANMUSTEFA

Больше
5 449
Подписчики
+824 часа
+1357 дней
+35230 дней

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
окт. '26
октябрь '26
+46
в 0 каналах
сентябрь '26
+514
в 9 каналах
Get PRO
август '26
+519
в 10 каналах
Get PRO
июль '26
+681
в 7 каналах
Get PRO
июнь '26
+1 232
в 6 каналах
Get PRO
май '26
+2 107
в 16 каналах
Get PRO
апрель '26
+138
в 9 каналах
Get PRO
март '26
+212
в 23 каналах
Get PRO
февраль '26
+524
в 25 каналах
Get PRO
январь '26
+114
в 11 каналах
Get PRO
декабрь '25
+30
в 3 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+57
в 9 каналах
Get PRO
октябрь '25
+18
в 7 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+62
в 15 каналах
Get PRO
август '25
+78
в 8 каналах
Get PRO
июль '25
+2 253
в 8 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
03 октября0
02 октября+13
01 октября+33
Посты канала
2
     ጥበትን አስፍታ ድሎት አስረስታ ጥፍጥና የምትቆርጠዋ ..........ሞት!! ነብዩﷺ በተረጋገጠው ሓዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦ «أكثروا ذكر هاذم اللذات»   «ጥፍጥና ቆራጭ የሆነችዋ ሞት ማውሳትን አብዙ።» ነብዩﷺ በዚህ ሓዲስ "ሞትን አውሱ" ብቻ ሳይሆን «አብዝታችሁ አውሱ» በማለት ይገፋፋሉ። በሌላ ሓዲስ ከተጨማሪ ማብራሪያ ጋ ሲመክሩ፦ «أكثِروا ذِكْرَ هاذمِ اللَّذَّاتِ فما ذكَره عبدٌ قطُّ وهو في ضيقٍ إلَّا وسَّعه عليه ولا ذكَره وهو في سَعةٍ إلَّا ضيَّقه عليه»   «ጥፍጥና ቆራጭ የሆነችዋ ሞት ማውሳትን አብዙ። አንድም ሰው በመጣበብ በችግር ላይ ሆኖ አያስታውሰውም ቢያሰፋለት እንጂ፤ አንድም ሰው በምቾት ላይ ሆኖ አያስታውሰውም ቢያጣብበት እንጂ።»   እሱን በማውሳት ምቾት ላይ ያለ ሰው ምቾቱን፥ መከራ ላይ ያለ ሰው መከራውን የሚረሳበት ነገር ቢኖር ሞት ነው። እንዴት??....   ምቾት ላይ ያለ ሰው ምቾቱን ሁሌም እንዲቀጥልለት ይፈልጋል። ከእሱ መቋረጥ አይፈልግም። አንዳንዴም አላህ ካላዘነለት ድንበር ወደ ማለፍ እና ወደ አመፅ ይገፋፋዋል; ግን ቆም ብሎ ሞትን ካስታወሰ: ይህንን ሁሉ ምቾት የሆነ ቀን እንደሚቋረጥ፥ በዚህ ምቾት ድንበር ካለፈም ከሞት በኋላ እንደሚጠየቅበት ይገነዘብና ሰብሰብ ይላል። በደስታ የሚፈነጥዘው ልቡን ሞትን በማሰብ ስለ አኼራው እያሰበ ይጣበባል።   ችግር ላይ ያለ ሰው ከዚህ ችግር መውጣት እና መላቀቅ ይፈልጋል። በመሆኑም ቆም ብሎ ሞትን በሚያስብ ጊዜ; ካለበት ችግር ሞት እንደሚገላግለው ስለ ሚያውቅ እና በሚያሳልፈው ችግር ሰብር ካደረገ ከሞት በኋላ እንደሚመነዳበት ስለሚያውቅ ያለበትን መከራ በመርሳት ልቡ የአኼራው ምንዳ በመከጀል ሰፋ ትልለታለች። ⚫️ሞትን እንዴት ማስታወስ እንችላለን??..... 1ኛ, ስለ ሞት የሚገስፁ የቁርኣን እና የሓዲስ አንቀፆች በሚያልፉብን ጊዜ በእርጋታ ማስተንተን፤ 2ኛ, ነብዩﷺ ባመላከቱት መልኩ ቀብርን በመዘየር፤ 3ኛ, የሚረብሹ ከሆኑ ድምፆችም ይሁን ሁኔታዎች ርቆ በፀጥታ በተሞላ ስሜት ስለ ሞት, ጠፊ ስለሆነችዋ ዱንያ እና ዘውታሪ ስለሆነችዋ አኼራ ማስተንተን፤ 4ኛ, ዱንያ ላይ በድሎትም ይሁን በስቃይ ኖረው ዛሬ ግን ከምድር ስር የተኙ ሰዎች በማስታወስ እና ሁኔታቸውን በማስተንተን፤   እና የመሳሰሉ መንገዶች በመጠቀም ሁሌም ሞትን ከሁለቱ ዓይኖቻችን መሃል አኑረን መጠባበቅ ይኖርብናል። ለሁላችንም የቤት ስራ.........     ከላይ እንዳየነው ነብዩﷺ ሞትን አብዝተን እንድናስታውስ አዘውናል። ረሱልﷺ ናቸው ያዘዙት: እንደው አንድ ቀን እንኳ ነፍስያችን ሞታችንን አውስተንላት እናውቃለን?
44
3
   በእውነት አሳሳቢ ነው……… أهذه عبادتك في شبابك;    إذا ما أنت فاعل في المشيب؟؟ በወጣትነትህ የምትሰራው ዒባዳ ይህ ከሆነ;   በእርጅናህ የምትሰራው ምን ሊሆን ነው???
98
4
🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ 📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን 📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃  ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
21
5
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸
53
6
🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ 📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን 📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃  ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
74
7
   እስልምና አስውቦሻል:  አጊጭበት!! እስልምና ይዛ በእስልምና የምትኖር ሴት…… 💎መሰረታዊው ነገር…… ከቤቷ አትወጣም!!   📖{وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ} {ቤቶቻችሁ ውስጥ እርጉ (ተቀመጡ)።} 💎ጉዳይ አስገድዷት ብትወጣ…… አትገላለጥም!! 📖{وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى} {እንደ በፊተኞቹ ጃሂሊያዎች አትገላለጡ።} 💎ሁኔታዋ……… 📖{وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ} {ጌጣቸውን ግልፅ አያድርጉ።} 💎አረማመዷ……… 📖{وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ} {ከጌጣቸው የሚሸፍኑትን ይታወቅላቸው ዘንዳ በእግራቸው (መሬት) አይምቱ።} 💎ከተናገረች……… 📖{فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَّعْرُوفًا} {ያ በልቡ (የዝሙት) በሽታ ያለበት ሰው እንዳይከጅል በንግግር አትለሳለሱ፤ መልካም ንግግርም ተናገሩ።}   ምድር ላይ ከእስልምና ሌላ አንድም እምነት; አንድም ስርዓት በዚህ መልኩ ሴት ልጅ የሚንከባከብ ማግኘት አይቻልም። 💎እስልምናችን ውበታችን ነው!!
171
8
     ከነብዩﷺ የተገኙ የጠዋትና የማታ አዝካሮች እና ዱዐዎች፧ በላጩ በሁለቱ የቀን ጫፎች ማለትም…… ከዐስር ሰላት በኋላ እና ከፈጅር ሰላት በኋላ ማድረጉ ነው። በእነዚህ ወቅቶች እነዚህ አዝካሮች ማድረግ ቁርኣን ከመቅራት የበለጠ ሆኖ ይገኛል። ምክንያቱም፦     ጊዜ የተገደበላቸው ዒባዳዎች በመሆናቸው ጊዜው ሲያልፍ ወቅታቸው ያልፋል፤ ቁርኣን መቅራት ግን በጊዜ የተገደበ አይደለምና በየትኛው ሰዓት መቅራት ይቻላል።                [ሸይኽ ኢብኑ ባዝ]
215
9
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
20
10
አንድት ሴት ባሏን ከመዉደዷ የተነሳ ያለ አንተ መኖር አልችልም ማለት?
አንድት ሴት ባሏን ከመዉደዷ የተነሳ ያለ አንተ መኖር አልችልም ማለት?
467
11
ሰባት አይነት ሰዎች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللَّهُ في ظِلِّهِ، يَومَ لا ظِلَّ إلّا ظِلُّهُ: الإمامُ العادِلُ، وشابٌّ نَشَأَ في عِبادَةِ رَبِّهِ، ورَجُلٌ قَلْبُهُ مُعَلَّقٌ في المَساجِدِ، ورَجُلانِ تَحابّا في اللَّهِ اجْتَمعا عليه وتَفَرَّقا عليه، ورَجُلٌ طَلَبَتْهُ امْرَأَةٌ ذاتُ مَنْصِبٍ وجَمالٍ، فَقالَ: إنِّي أخافُ اللَّهَ، ورَجُلٌ تَصَدَّقَ، أخْفى حتّى لا تَعْلَمَ شِمالُهُ ما تُنْفِقُ يَمِينُهُ، ورَجُلٌ ذَكَرَ اللَّهَ خالِيًا فَفاضَتْ عَيْناهُ.﴾ “ሰባት አይነት ሰዎች አላህ ከእሱ ጥላ ውጪ ጥላ በሌለበት በቂያማ ቀን በጥላው ስር ያስጠልላቸዋል። እነሱም፦ ፍትሃዊ መሪ፣ አላህን በማምለክ ላይ ያደገ ወጣት፣ ልቡ ከመስጂዶች ጋር የተንጠለጠለን ሰው፣ ለአላህ ብለው ተዋደው በዚያም ላይ ተገናኝተው በዚያው ላይ የተለያዩ፣ የልቅናና የቁንጅና ባለቤት የሆነች ሴት (ለዝሙት) ጠርታው ‘እኔ አላህን እፈራለሁ’ ያለ ሰው፣ ምፅዋትን (ሰደቃ) የሚሰጥ ሆኖ ቀኝ እጁ የሚመፀውተውን ግራው እስከማያውቅ ድረስ የሚደብቅ ሰው፣ አላህን በማስታወስ አይኑ የሚያነባ ሰው ናቸው።" (📚ቡኻሪ 1423 ሙስሊም 1031 ዘግበውታል)
233
12
﴿ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤ
﴿ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾ [ البقرة: 186] 🎧 القارئ عبد الباسط عبد الصمد 📚 تفسير الآية هنا 👇💚 https://surahquran.com/aya-186-sora-2.html
227
13
  ሙጅሪሞች የሚሾሙት በሷሊሖች አመፅ ነው!! 👉ኢብን አቢ ዱንያ ከፉደይል ኢብኑ ዒያድ ባስተላለፈው፦ አላህ ወደ ከፊል ነብያቶች እንዲህ ስል አስተላልፏል;   "እኔን ያወቁኝ ሰዎች ባመፁኝ ጊዜ: እኔን የማያውቁ ሰዎች እሾምባቸዋለሁ"       [الداء والدواء  ص١١٧]
250
14
🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
17
15
  መች ተፈጠርክና ለከንቱ ዛዛታ??!! የሌለህ ሆነህ ነው  ጅምር የፈጠረህ፣ ሞተህ ከመቀስቀስ  ምን አጠራጠረህ?? ካልኖርክበት ምድር  በጥበብ ያኖረህ፣ የምታይ ምትሠማ  ሰው አርጎ ያስገኘህ፤ ልብን ካእምሮ ጋር  አጣምሮ የቸረህ፣ ሞቶ ከመቀስቀስ  ምን አጠራጠረህ?? ጌታህ ሁሉን ቻይ ነው  የለም የሚሣነው፣ ሊሆን ያሸው ሁሉ  ሁን ሲለው ሚሆን ነው!! በፍጥረተ አለሙ  ሹመቱም የሡ ነው፣ ሞቶ በመቀስቀስ ኢምንትም አጠርጥር። አልታከተው ጌታህ አለምን ሲፈጥር፣ ሁሉን ዐዋቂ ነው የቅርብ የሩቅ ሚስጥር!! አላሻው ረዳት  ዓለሙን ሲፈጥር፣ ምድርና ሠማያት ይህን ጉዙፍ ፍጡር፤ ቻይነውና እሡ  በሚሆን በሆነው፣ ሊሆን ያሻው ሁሉ ሁን ሲለው ሚሆን ነው!! ሡብሐነክ በማለት አጥራው ጠዋት ማታ፣ አንድ ነው ብቸኛ  ምንም አታመንታ። ተሠነቅ በተውሒድ  በሡናም ላይ በርታ፣ መች ተፈጠርክና   ለከንቱ ዛዛታ??!!
364
16
🍁ምርጥ የሰለፊይ ቻናሎችን ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇            🌺🌺          🌺🌺🌺        🌺🌺🌺🌺      🌺🌺🌺🌺🌺    🌺🌺🌺🌺🌺🌺    🌺🌺🌺🌺🌺🌺       🌺🌺🌺🌺🌺                 👈          ☘🌺🌺☘                ☘☘                        👈                  🎋           🍃                  🎋      🍃🍃                        🎋 🍃🍃🍃           👈                  🎋                  👆👆👆👆👆👆      ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
18
17
👉አመስግን! ስንት እና ስንት ልጆቹን የሚያበላ አጥቶ የሚጨነቅ፣ ለመድረሳ እና ለትምህርት ቤት የሚከፍለው አጥቶ ልጆቹ ከጓደኞቻቸው ኋላ የቀሩበት፣ ታሞ መታከሚያ እና የመድሃንት መግዣ አጥቶ ከበሽታው ጋር የሚታገል። ብቻ ምን አለፋህ ችግራቸውን ግልፅ የማያደርጉ ግን በእጅጉ ዱንያ የፈተነቻቸው፣ ለብሰው ሲወጡ ችግራቸው የማይታይ ብዙዎች አሉ። ታድያ ባይሞላልህም  ፈተናዎችህ ብዙ ካልሆኑ አመስግን። ካንተ የባሱ ብዙ አሉና።
299
18
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊 📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ? 👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
29
19
አላህ ብዙ ውለታ ውሎልን እኛ ግን ሚገባውን ምስጋና አናመሰግነውም። ስናመሰግነው እንደሚጨምር ቃል የገባልንን ረስተን የጎደለንን እያየን እናማርራለን። አላህ ሆይ ካመስጋኝ ባሮችህ አድርገን🤲
አላህ ብዙ ውለታ ውሎልን እኛ ግን ሚገባውን ምስጋና አናመሰግነውም። ስናመሰግነው እንደሚጨምር ቃል የገባልንን ረስተን የጎደለንን እያየን እናማርራለን። አላህ ሆይ ካመስጋኝ ባሮችህ አድርገን🤲
397
20
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርል
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️______________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
9