Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን}
رفتن به کانال در Telegram
👉የዚህ ቻናል አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደጋጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌 https://t.me/ABUREYANMUSTEFA https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
نمایش بیشتر4 436
مشترکین
+2224 ساعت
+1717 روز
+96430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+245
در 3 کانالها
ژوئن '26
+1 232
در 5 کانالها
Get PRO
مه '26
+2 107
در 14 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+138
در 9 کانالها
Get PRO
مارس '26
+212
در 22 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+524
در 25 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+114
در 11 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+30
در 3 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+57
در 9 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+18
در 7 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+62
در 14 کانالها
Get PRO
اوت '25
+78
در 8 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+2 253
در 8 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 10 ژوئیه | +1 | |||
| 09 ژوئیه | +27 | |||
| 08 ژوئیه | +30 | |||
| 07 ژوئیه | +40 | |||
| 06 ژوئیه | +40 | |||
| 05 ژوئیه | +24 | |||
| 04 ژوئیه | +26 | |||
| 03 ژوئیه | +24 | |||
| 02 ژوئیه | +17 | |||
| 01 ژوئیه | +16 |
پستهای کانال
| 2 | ጥያቄ : ተውሒድ ስንት ክፍል አለው⁉️ | 54 |
| 3 | ጥያቄ : ተውሒድ ስንት ክፍል አለው⁉️ | 52 |
| 4 | ያ አሏህ ዝናብ ስጠን🤲🤲🤲
اللَّهُمَّ أَسْقِنَا غَيْثًا مُغِيثًا مَرِيئًا مَرِيعًا، نَافِعًا غَيْرَ ضَارٍّ، عَاجِلًا غَيْرَ آجِلٍ
አላህ ሆይ! አውራጅ፣ የሚያጠግብ፣ የሚያበቅል፣ የማይጎዳ ጠቃሚ ዝናብን አጠጣን፤ ሳይዘገይ ፈጥኖ የሚመጣ ዝናብን ስጠን።
ሁለተኛው ዱዓ፡
اللَّهُمَّ اسْقِ عِبَادَكَ وَبَهَائِمَكَ، وَانْشُرْ رَحْمَتَكَ، وَأَحْيِ بَلَدَكَ الْمَيِّتَ
አላህ ሆይ! ባሮችህንና እንስሳቶችህን አጠጣ፤ እዝነትህን አስተጋባ፤ የሞተውንም ምድር ህያው አድርግ።
فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا (10) يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُمْ مِدْرَارًا (11) وَيُمْدِدْكُمْ بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَلْ لَكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَلْ لَكُمْ أَنْهَارًا (12)
"ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑ፤ እርሱ መሓሪ ነውና፤ ሰማይን በላያችሁ በለጋስነት (በዝናብ) ይለቅባችኋል፤ በገንዘቦችና በልጆችም ያግዛችኋል፤ ገነቶችንም ያደርግላችኋል፤ ወንዞችንም ያደርግላችኋል፤ (በልኳቸው)።" | 136 |
| 5 | የአሏህ ሰላም በሱኒዮችና በሰለፊዮች ሁሉ ላይ ይውረድ🤲🤲 | 113 |
| 6 | 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🛑O K🛑 | 104 |
| 7 | ተጀምሯል
አዲስ ተከታታይ ኮርስ
ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6377
የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ
🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ
👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:-
🕰ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ነው
ገባ ገባ በሉ 👇👇
https://t.me/IbnShifa?livestream | 100 |
| 8 | ምን አይነት ቻናሎችን ይፈልጋሉ⁉️ | 29 |
| 9 | 🍃🎋🎋🎋🎋
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
🌷🌷/▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬\
/ \
/▬ ▬\
| | ┌────────── | |
| | | │ ይህን │ │ ◈| |
| | | │ በመንካት │ ◈| |
| | | │ የሚመጣላችሁን│ ◈| |
| | | │ የሱና ቻናል │ ◈| |
| | | │ ይቀላቀሉ | |
|____ └────🚪─────┘_|_|
🌷🪴🪴🪴🪴/////\\\\🪴🪴🪴🪴🌷 /////|||\\\\
🪷🪷🪷🌲🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌲🪷🪷 | 67 |
| 10 | የ::::::እናት ሐቅ::::::::
=====🌴======
1- ☞ድምፅክን ከድምጿ ከፍ አታርግ
2-☞አጉል ክርክር አትከራከራት
3☞-እሷ ሳትጨርስ አትናገር
4-☞በስሟ አትጥራት
5-☞እንቅልፏ ሳትጨርስ አትቀስቅሳት
6-☞ለምክንያት ካልሆነ በቀር ከፊት ተፊቷ አትቅደም
7-☞ባርያ ለጌታው እንደሚተናነስ ሁሉ ተናነስላት
8-☞ጠርታ ሳትጨርስ "አቤት" በላት
9-☞ከቤት ወጥተህ አትዘግይባት
10-☞በእይታህ አታፍጥጥባት
11-☞በንግግርህ አትጋፈጣት
12-☞በንግግሯ አትዘንባት
13-☞መላዋንና ሐሳቧን አታናንቅ
14-☞ሲጨንቃት አማክራት
15-ሲቸግራት እርዳት
16-☞ስትታመም አሳክማት
17-☞ስትታረዝ አልብሳት
18-☞ጉዳይዋ ሁሉ ጉዳዬ ነው በል
19-☞እቅድ ሐሳቧን ተካፈል
20-☞የስጋ ዘመዶቿን ቀጥል
22☞-ወዳጆቿን ውደድላት
23-☞ከእርግማኗ ተጠንቀቅ
24-☞እሷን ከማስከፋት ፈፅሞ ራቅ
25☞-ቀስ ብለህ አስረዳት
26-☞በሚገባት አነጋገርና ቋንቋ አነጋግራት
27-☞ከዱዓዋ ፈልግ
28-☞ለምርቃቷ ተሽቀዳደም
29-☞አላማህን አትደብቃት
30-☞እሷ ሳትቀመጥ አትቀመጥ
አሏህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን | 212 |
| 11 | بدون متن... | 142 |
| 12 |
🍁የስማችሁን. መጀመሪያ ብቻ በመንካት የተዘጋጀላችሁን ውድ የሰለፍዮችን ቻናል በስጦታ መልኩ ውሰዱ 🎁
⚜🄰⚜ ⚜🄱⚜ ⚜🄲⚜
⚜🄳⚜ ⚜🄴⚜ ⚜🄵⚜
⚜🄶⚜ ⚜🄷⚜ ⚜🄸⚜
⚜🄹⚜ ⚜🄺⚜ ⚜🄻⚜
⚜🄼⚜ ⚜🄽⚜ ⚜🄾⚜
⚜🄿⚜ ⚜🅀⚜ ⚜🅁⚜
⚜🅂⚜ ⚜🅃⚜ ⚜🅄⚜
⚜⚜ ⚜🅆⚜ ⚜🅇⚜
⚜🅈⚜ ⚜🅉⚜
መልካም ዕድል ለሁላችሁም 👆
ነፃ Waver ለማሰራት @habeshawit_queen1
👆 ቻናል ለማሳደግ | 108 |
| 13 | •~የሰለፊይ መሻይኮችን ሙሀደራ ነው ሚፈልጉት?
•~የሰለፊይ መሻይኮች ደርስ ነው ሚፈልጉት?
•~ የሰለፊይ መሻይኮችን ደርስ ነው ሚፈልጉት?
•~ የሰለፊይ መሻይኮች በጥመት አንጃዎች ላይ ያደረጉትን ረድ ነው ሚፈልጉት?
•~የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ቻናል ነው ሚፈልጉት?
እንግዲያውስ ከታች ያለውን ነገር ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❕OPEN ❕JOIN ❕OK | 109 |
| 14 | بدون متن... | 159 |
| 15 | አስደሳች የደርስና ኮርስ ዜና
እነሆ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ክረምቱንም ታሳቢ በማድረግ ለታዳጊዎችና ለአዋቂዎች አዳዲስ ወሳኝ ኪታቦች በተወዳጅ ኡስታዞች ሊጀመሩ ነው እንዳያመልጦት!!
የሚሰጡ ኪታቦች:-
① نور التوحيد وظلمات الشرك
للشيخ الدكتور سعيد بن علي بن وهف القحطاني رحمه الله
① በኡስታዝ:- ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
② الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله
② በኡስታዝ:- አቡ ሙዓዝ (ታጁዲን) ሀፊዘሁላህ
ቀንና ሰኣት:- ዘውትር እሁድ ከረፋዱ 3:30 እስከ ዙሁር ሶላት
🕰 በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ ሐምሌ 5 ይጀመራል
ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ።
ኪታቦችን ቀደም ብለው በሚከተለው ስልክ ደውለው ይዘዙ:- 0907663607
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፍ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ ዳሩ ሱና የዕውቀት ማዕከል።
ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ።
📱⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444 | 119 |
| 16 | بدون متن... | 194 |
| 17 | አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ
ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም
🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺 | 107 |
| 18 | ሰለፍይ ሆናችሁ እካሁን እነዚህን ቻናሎች የላችሁም⁉️ | 46 |
| 19 | የልጆች ተውሂድን አደራ በላቸው | 250 |
| 20 | ቀብር ውስጥ ተጠይቀው ከሚፀኑ ሰዎች አሏህ ያድርገን🤲🤲 | 307 |
