ch
Feedback
Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን}

Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን}

前往频道在 Telegram

👉የዚህ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደጋጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌 https://t.me/ABUREYANMUSTEFA https://t.me/ABUREYANMUSTEFA

显示更多
5 447
订阅者
+2824 小时
+1577 天
+35030 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+34
在0个频道中
九月 '26
+514
在9个频道中
Get PRO
八月 '26
+519
在10个频道中
Get PRO
七月 '26
+681
在7个频道中
Get PRO
六月 '26
+1 232
在6个频道中
Get PRO
五月 '26
+2 107
在16个频道中
Get PRO
四月 '26
+138
在9个频道中
Get PRO
三月 '26
+212
在23个频道中
Get PRO
二月 '26
+524
在25个频道中
Get PRO
一月 '26
+114
在11个频道中
Get PRO
十二月 '25
+30
在3个频道中
Get PRO
十一月 '25
+57
在9个频道中
Get PRO
十月 '25
+18
在7个频道中
Get PRO
九月 '25
+62
在15个频道中
Get PRO
八月 '25
+78
在8个频道中
Get PRO
七月 '25
+2 253
在8个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
02 十月+1
01 十月+33
频道帖子
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸

2
🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ 📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን 📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃      ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃  ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 ⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
61
3
   እስልምና አስውቦሻል:  አጊጭበት!! እስልምና ይዛ በእስልምና የምትኖር ሴት…… 💎መሰረታዊው ነገር…… ከቤቷ አትወጣም!!   📖{وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ} {ቤቶቻችሁ ውስጥ እርጉ (ተቀመጡ)።} 💎ጉዳይ አስገድዷት ብትወጣ…… አትገላለጥም!! 📖{وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى} {እንደ በፊተኞቹ ጃሂሊያዎች አትገላለጡ።} 💎ሁኔታዋ……… 📖{وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ} {ጌጣቸውን ግልፅ አያድርጉ።} 💎አረማመዷ……… 📖{وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ} {ከጌጣቸው የሚሸፍኑትን ይታወቅላቸው ዘንዳ በእግራቸው (መሬት) አይምቱ።} 💎ከተናገረች……… 📖{فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَّعْرُوفًا} {ያ በልቡ (የዝሙት) በሽታ ያለበት ሰው እንዳይከጅል በንግግር አትለሳለሱ፤ መልካም ንግግርም ተናገሩ።}   ምድር ላይ ከእስልምና ሌላ አንድም እምነት; አንድም ስርዓት በዚህ መልኩ ሴት ልጅ የሚንከባከብ ማግኘት አይቻልም። 💎እስልምናችን ውበታችን ነው!!
104
4
     ከነብዩﷺ የተገኙ የጠዋትና የማታ አዝካሮች እና ዱዐዎች፧ በላጩ በሁለቱ የቀን ጫፎች ማለትም…… ከዐስር ሰላት በኋላ እና ከፈጅር ሰላት በኋላ ማድረጉ ነው። በእነዚህ ወቅቶች እነዚህ አዝካሮች ማድረግ ቁርኣን ከመቅራት የበለጠ ሆኖ ይገኛል። ምክንያቱም፦     ጊዜ የተገደበላቸው ዒባዳዎች በመሆናቸው ጊዜው ሲያልፍ ወቅታቸው ያልፋል፤ ቁርኣን መቅራት ግን በጊዜ የተገደበ አይደለምና በየትኛው ሰዓት መቅራት ይቻላል።                [ሸይኽ ኢብኑ ባዝ]
150
5
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
20
6
አንድት ሴት ባሏን ከመዉደዷ የተነሳ ያለ አንተ መኖር አልችልም ማለት?
አንድት ሴት ባሏን ከመዉደዷ የተነሳ ያለ አንተ መኖር አልችልም ማለት?
377
7
ሰባት አይነት ሰዎች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللَّهُ في ظِلِّهِ، يَومَ لا ظِلَّ إلّا ظِلُّهُ: الإمامُ العادِلُ، وشابٌّ نَشَأَ في عِبادَةِ رَبِّهِ، ورَجُلٌ قَلْبُهُ مُعَلَّقٌ في المَساجِدِ، ورَجُلانِ تَحابّا في اللَّهِ اجْتَمعا عليه وتَفَرَّقا عليه، ورَجُلٌ طَلَبَتْهُ امْرَأَةٌ ذاتُ مَنْصِبٍ وجَمالٍ، فَقالَ: إنِّي أخافُ اللَّهَ، ورَجُلٌ تَصَدَّقَ، أخْفى حتّى لا تَعْلَمَ شِمالُهُ ما تُنْفِقُ يَمِينُهُ، ورَجُلٌ ذَكَرَ اللَّهَ خالِيًا فَفاضَتْ عَيْناهُ.﴾ “ሰባት አይነት ሰዎች አላህ ከእሱ ጥላ ውጪ ጥላ በሌለበት በቂያማ ቀን በጥላው ስር ያስጠልላቸዋል። እነሱም፦ ፍትሃዊ መሪ፣ አላህን በማምለክ ላይ ያደገ ወጣት፣ ልቡ ከመስጂዶች ጋር የተንጠለጠለን ሰው፣ ለአላህ ብለው ተዋደው በዚያም ላይ ተገናኝተው በዚያው ላይ የተለያዩ፣ የልቅናና የቁንጅና ባለቤት የሆነች ሴት (ለዝሙት) ጠርታው ‘እኔ አላህን እፈራለሁ’ ያለ ሰው፣ ምፅዋትን (ሰደቃ) የሚሰጥ ሆኖ ቀኝ እጁ የሚመፀውተውን ግራው እስከማያውቅ ድረስ የሚደብቅ ሰው፣ አላህን በማስታወስ አይኑ የሚያነባ ሰው ናቸው።" (📚ቡኻሪ 1423 ሙስሊም 1031 ዘግበውታል)
202
8
﴿ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤ
﴿ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾ [ البقرة: 186] 🎧 القارئ عبد الباسط عبد الصمد 📚 تفسير الآية هنا 👇💚 https://surahquran.com/aya-186-sora-2.html
200
9
  ሙጅሪሞች የሚሾሙት በሷሊሖች አመፅ ነው!! 👉ኢብን አቢ ዱንያ ከፉደይል ኢብኑ ዒያድ ባስተላለፈው፦ አላህ ወደ ከፊል ነብያቶች እንዲህ ስል አስተላልፏል;   "እኔን ያወቁኝ ሰዎች ባመፁኝ ጊዜ: እኔን የማያውቁ ሰዎች እሾምባቸዋለሁ"       [الداء والدواء  ص١١٧]
214
10
🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
17
11
  መች ተፈጠርክና ለከንቱ ዛዛታ??!! የሌለህ ሆነህ ነው  ጅምር የፈጠረህ፣ ሞተህ ከመቀስቀስ  ምን አጠራጠረህ?? ካልኖርክበት ምድር  በጥበብ ያኖረህ፣ የምታይ ምትሠማ  ሰው አርጎ ያስገኘህ፤ ልብን ካእምሮ ጋር  አጣምሮ የቸረህ፣ ሞቶ ከመቀስቀስ  ምን አጠራጠረህ?? ጌታህ ሁሉን ቻይ ነው  የለም የሚሣነው፣ ሊሆን ያሸው ሁሉ  ሁን ሲለው ሚሆን ነው!! በፍጥረተ አለሙ  ሹመቱም የሡ ነው፣ ሞቶ በመቀስቀስ ኢምንትም አጠርጥር። አልታከተው ጌታህ አለምን ሲፈጥር፣ ሁሉን ዐዋቂ ነው የቅርብ የሩቅ ሚስጥር!! አላሻው ረዳት  ዓለሙን ሲፈጥር፣ ምድርና ሠማያት ይህን ጉዙፍ ፍጡር፤ ቻይነውና እሡ  በሚሆን በሆነው፣ ሊሆን ያሻው ሁሉ ሁን ሲለው ሚሆን ነው!! ሡብሐነክ በማለት አጥራው ጠዋት ማታ፣ አንድ ነው ብቸኛ  ምንም አታመንታ። ተሠነቅ በተውሒድ  በሡናም ላይ በርታ፣ መች ተፈጠርክና   ለከንቱ ዛዛታ??!!
303
12
🍁ምርጥ የሰለፊይ ቻናሎችን ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇            🌺🌺          🌺🌺🌺        🌺🌺🌺🌺      🌺🌺🌺🌺🌺    🌺🌺🌺🌺🌺🌺    🌺🌺🌺🌺🌺🌺       🌺🌺🌺🌺🌺                 👈          ☘🌺🌺☘                ☘☘                        👈                  🎋           🍃                  🎋      🍃🍃                        🎋 🍃🍃🍃           👈                  🎋                  👆👆👆👆👆👆      ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
18
13
👉አመስግን! ስንት እና ስንት ልጆቹን የሚያበላ አጥቶ የሚጨነቅ፣ ለመድረሳ እና ለትምህርት ቤት የሚከፍለው አጥቶ ልጆቹ ከጓደኞቻቸው ኋላ የቀሩበት፣ ታሞ መታከሚያ እና የመድሃንት መግዣ አጥቶ ከበሽታው ጋር የሚታገል። ብቻ ምን አለፋህ ችግራቸውን ግልፅ የማያደርጉ ግን በእጅጉ ዱንያ የፈተነቻቸው፣ ለብሰው ሲወጡ ችግራቸው የማይታይ ብዙዎች አሉ። ታድያ ባይሞላልህም  ፈተናዎችህ ብዙ ካልሆኑ አመስግን። ካንተ የባሱ ብዙ አሉና።
286
14
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊 📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ? 👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
29
15
አላህ ብዙ ውለታ ውሎልን እኛ ግን ሚገባውን ምስጋና አናመሰግነውም። ስናመሰግነው እንደሚጨምር ቃል የገባልንን ረስተን የጎደለንን እያየን እናማርራለን። አላህ ሆይ ካመስጋኝ ባሮችህ አድርገን🤲
አላህ ብዙ ውለታ ውሎልን እኛ ግን ሚገባውን ምስጋና አናመሰግነውም። ስናመሰግነው እንደሚጨምር ቃል የገባልንን ረስተን የጎደለንን እያየን እናማርራለን። አላህ ሆይ ካመስጋኝ ባሮችህ አድርገን🤲
362
16
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርል
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️______________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
9
17
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴 ይህን ቀላል ጥያቄ ለመልስ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አህል {سبحانه وتعالى } ስራችንን ለማሳሰብ እና ስህተታችንን ለማስተካከል ከ
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴 ይህን ቀላል ጥያቄ ለመልስ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አህል {سبحانه وتعالى } ስራችንን ለማሳሰብ እና ስህተታችንን ለማስተካከል ከእኛ ምን ዓይነት ተግባር ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️________________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
6
18
    ኧረ ክፋት… ኧረ ትቢት…………   አንዱ የሁዲ ብዙ የሰው ዕዳ ተሸክሞ ይሞታል። ነገሩን የሚያውቁ የሰፈሩ ዑለማዎች ወደ ሟች ልጅ በመምጣት;   "እንደው ቤቷን ሽጠህም ቢሆን አባትህ ተሸክሞት ከሞተው ዕዳው ብትቀንስለት" አሉት።   "አባቴ ላይ የነበረውን ዕዳ ጨርሼ ብከፍልለት ጀነት ይገባልን?" አላቸው   "ኣይ ጀነት እንኳ አይገባም" አሉት። እንግዲያውስ   "እሱም በእሳቱ እኔም በቤቱ እንኑርበት ተዉኝ!!" አላቸው።
396
19
ውዴታቸው ካለህ ለሰው ልጅ አለቃ መንዙማህን ትተህ በሐዲስ ተብቃቃ። ብትወዳቸውማ ሰይዱል አንቢያ ሱናቸው ለያዘ ባላልክ ወሀቢያ። አፍህ ይሞግታል የረሱል ውዴታ ስራህ ተቃራኒ የሚያስቆጣ ጌታ። ወንድና
   ውዴታቸው ካለህ  ለሰው ልጅ አለቃ መንዙማህን ትተህ  በሐዲስ ተብቃቃ። ብትወዳቸውማ   ሰይዱል አንቢያ   ሱናቸው ለያዘ   ባላልክ ወሀቢያ። አፍህ ይሞግታል  የረሱል ውዴታ ስራህ ተቃራኒ  የሚያስቆጣ ጌታ።   ወንድና ሴት አብሮ  ሆኖ በአንድ ቤት መውሊዳቸው ብሎ  ይላል ሰለዋት። ምን ዓይነት ሰለዋት  ምን ዓይነት ውዴታ      ረሱል በጀነት   አንተ ሌላ ቦታ?? ወዳጅ ለወደደው  ይታዘዛል እንጅ ክልከላው ተላልፎ  አያነሳም ፈንጅ። በልብህ ውስጥ ካለ  የነብዩ ፍቅር ልደታቸው ሳይሆን   ትዕዛዛቸው አክብር።
519
20
ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇
51