cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የወሃቢያዎች ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ "

#አክራሪ ጽንፈኛ ውሐብያ ድብቅ ሴራዎቻቸውን እናጋልጥ** ። አክራሪ ፖለቲከኛ እና የሽብር ተላላኪ የውሐብይ ISIS ቡድንን ለማስቆም ሁለችንም በሀላፊነት መታገል ግደታ ይሆንብናል! #فَضَائِحْ_الْوَهَابِيَة #የወሃቢያን_ግድፈቶች_ግልፅ_ማድረግ **የውሐብያ ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ** https://t.me/stop_wahababizm @Stop_wahabizm_bot

Більше
Рекламні дописи
2 723
Підписники
+624 години
+157 днів
+4430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰበር መረጃ * በዛሬው እለት 9/11/16 በአአ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሸኽ ፈትሁዲን ሀጂዘይኑ አማካኝነት የጎሮ አንቢያእ መድረሳን በተመለከተ ስብሰባ የተጠራ መሆኑ ይታወቃል። ከአልዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም ዋና ስራአስኪያጅ ኡስታዝ አስለም ዩሱፍ ፣ ኡስታዝ አህመድ ኢስማዒል ፣ኡስታዝ አንዋርአህመድ ፣ኡስታዝ ዓብዱልገኒይኸድር እና የአካባቢ ሽማግሌዎች የተገኙ ሲሆን ከምክር ቤቱ ሀላፊዎች ምክትል ፕሬዝዳንት ሸኽ ፈትሁዲን ሀጅ ዘይኑ ፣ ዋና ፀሀፊ ሸኽ ሁሴን በሽር ፣ ከስራ አስፈፃሚዎች ኡስታዝ ሀሺም ፣ ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ እና የምክር ቤቱምክትል ስራ አስኪያጅ ጋር በተደረገ ውይይት የሚከተሉት ሶስት ውሳኔዎች ተላል ፈዋል 1ኛ የአዲስ አበባ መጅሊስ በፈረሰው የመድረሳ ክፍሎች ምትክ ለተማሪዎች  መማሪያ እና ማረፊያ የሚሆኑ ክፍሎችን ሰርቶ ያስረክባል። 2ኛ በቀጣይም  የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንትበተገኙበት ከአል ዒምራን  ተቋም የበላይ ሀላፊዎች  ጋር ውይይት በማድረግ የመድረሳው እጣፈንታ የሚወስን ይሆናል። 3ኛ የመድረሳው ሙዲር ኡስታዝ ኸድር ተማምን በተመለከተ  የአዲስ አበባ መጅሊስ ከመንግስት አካላት ጋር በመነጋገር  ሀላፊነት ወስዶ  ያስፈታል። በቀጣይ የሚኖረውን የውሳኔ አፋፃፀም እየተከታተልን የምናሳውቅ ይሆናል።
Показати все...
👏 9👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የወሀብያው መድኽሊው መሪ ኢብኑ ሙነወር ምን እነደሚል ስማ👂👂👂👂👂መድረሳህን መስጂድህን በማፍረስ አይቆምም በየቤትህ እስከመግደል ቢሆን እንጂ ምክንያቱም ሙስሊም ነኝ ብለህ የምታስበው አንተ እንጂ እሱ ካፊር እንደሆንክ ነው የሚያምነው ።
Показати все...
👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዒልሙም ይቀጥላል :: ቁርአን ማስተማሩም ይቀጥላል:: ፍሬውም እያማረ ይሄዳል:: መድረሳዎቻችንም ይስፋፋሉ ወለው ከሪሀል ካሪሁን:: አፍ ራሽ አስተሳሰብ ያነገበው ያፈር ሳል .. ገንቢ ዒልምና አደብን ያነገበ ዲንን ፈላጊዎች ደግሞ ይገነባሉ ያብባሉ :: የከውኑ ኻሊቅም ለኡመቱ ጠቃሚውን ያዘወትራል...አጥፊውን ያጠፋዋል ወለው በዕደ ሒን !
Показати все...
👍 17😢 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከኢማም አንነወዊ ከራማዎች መካከል ———— በቅርቡ ኢማም አንወዊን ረሂመሁሏህ በሙብተዲዕነት የገለፀው ብሎም ሊያከፍራቸው አንዱ ሁለት ያለው ወሀቢው ሙሀመድ ሸምሰዲን ከራሱ ከወሀቢ ቡድኖች ከፍተኛ ተቃውሞ ፣ ስድብና ፌዝን አስተናግዷል ፣ ብዛት ያላቸውንም ምላሾች ሰጥተውበታል ። ካሳቁኝ ስድቦች መካከል ወሊድ ኢስማዒል የተባለው ባለ ብዙ ተከታይ ወሀቢ የተናገረው ነበር :- “ እኔ የሴቶችን ንግግር አልወድም / ሙሀመድ ሸምሰዲንን / ÷ ይህ ሰው ወይም ሙሀመድ ሸምሰዲን ቆሻሻ ቆሻሻ ቆሻሻ ሰው ነው “ 😀😀😀😀😀😀😀😀 ትክክለኛ አገላለፅ 👌👌👌👌 💢 ይህን ክስተት ከኢማም አንነወዊ ከራማዎች መካከል ብለን እንደ ታሪክ እየዘከርነው እንኖራለን
Показати все...
👍 5
የተከፈለለት ጊዜ፣ መስ ዋትነት፣ ድካም ፣ የወጣለት ገንዘብና የፈራበት ምርጥ ፍሬ ይሄ ሁሉ ሳይታይና ሳይታሰብ ጊዜው አገዘኝ ተብሎ በዚህ መልኩ መድረሳን ለሱቅ ተብሎ ሲፈ ርስ ማየት ያሳፍራል ! የአላህን ቤት ቁርአንን በሚቀሩ ልጆች ማስዋብ ነው እንጂ ከመቼ ጀምሮ ነው በገበያ አዳራሽ መሙላት ዲን የሆነው ?! አይናችን እያየ መድረሳዎችን በእንደዚህ ተል ካሻ ሰበብ ማስወ ገድና የኛም ፀጥታ ከቀጠለ ውጤቱ ምንኛ እንደሚ ከፋ ግልፅ ነው :: እያንዳንዱን መንግስትንም ሆነ ግለሰብ የሚመለከተው ጉዳይ ነው
Показати все...
💔 9😢 4😭 1
01:24
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#سلسلة_عقيدة_السلف_الصالح عقيدة الإمام أبي حنيفة رضي الله عنه (١)
Показати все...
IMG_2858.MP416.51 MB
👍 1👏 1
01:26
Відео недоступнеДивитись в Telegram
طهارة منهج #الأشعري وأهل السنة والجماعة #الاشاعرة #والأزهر عن #تكفير أهل القبلة ولو كانوا مبتدعة كالمجسمة وغيرهم!!
Показати все...
IMG_2660.MP416.91 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
لا يعتقد ضلال أهل السنة والجماعة الاشاعرة إلا أحمق جاهل أو مبتدع ضالّ زائغ عن الحق!
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሰለፎች ዐቂዳ# 4
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን" إنا لله وإنا إليه راجعون በደሴ ከተማ የነበሩት ሸይኽ ሀጂ ይማም ሙሐመድ ወደ አኼራ አልፈዋል። ሸይኽ ሀጂ ይማም ሙሐመድ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡና በተለይም የታላቁን ነብይ መውሊድ በማጋፈር የሚታወቁ ሸይኽ ነበሩ አሏህ በእዝነቱ ያካባቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉም ሶብሩን ይለግሳቸው። ** አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ قناة السنة نهج الاعتدال As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ https://t.me/AssunnahTVOfficial አስተያየት እና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን +251 90 300 0102
Показати все...
😢 9👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.