cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሙላት አድኖ(የፈራ ይመለስ)

Більше
Рекламні дописи
5 719
Підписники
+1024 години
+57 днів
+18430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ይሄም ንትርክ ያልፋል። የትግሉ እድገት የፈጠረው ትሩፋት ነው። ካልተናጠሰ ካልተብላላ ምኑን ትግል ሆነ። ተብላልቶ ተብላልቶ መስመር ይይዛል። ታላቁ የአማራ ህዝብም የሚመዝነውን ይመዝን።
Показати все...
👍 57🔥 5👎 1🤔 1
Repost from Ethio 251 Media
Показати все...
ጥብቅ ወታደራዊ ሚስጥሮች እና የፋኖ ድሎች | 251 Zare | 16 JULY 2024 | 251 Agenda | ETHIO 251 MEDIA

11👍 1
Repost from Ethio 251 Media
የፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ የአገር ውስጥ የጦርነት ፖሊሲ ወደጎረቤት አገራት ኤክስፖርት መደረጉ ቀጥሏል፡፡ ይህን ሁኔታ በዝርዝር የሚያስረዱ መረጃና ትንታኔዎችን በዛሬው የኢትዮ 251 ሚዲያ አጀንዳ ፕሮግራማችን ይዘን ቀርበናል፡፡ ከሰሞኑ በሺዎች የሚቆጠሩ የሶማሊላንድ ወታደሮች ለሥልጠና ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ታውቋል፡፡ በሌላ በኩል እነ ብርሃኑ ጁላ፣ አበባው ታደሰ እና ሌሎች የዐቢይ አሕመድ የግል ጀኔራሎች ወደምስራቅ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል፤ በአካባቢውም እየተዘዋወሩ ወታደራዊ ማሰልጠኛዎችን ጎብኝተዋል ምስጢራዊ የተባለለትን ምክክርም አድርገዋል፡፡ ለዛሬው የአጀንዳ ፕሮግራማችን ዋና መነሻ የሚሆነን የሶማሊላንድ ጉዳይን በመግቢያ ሀሳባችን ላይ መመልከት ወደናል፡- በሺህዎች የሚቆጠሩ የሶማሊላንድ ወታደሮች ወደኢትዮጵያ የመግባታቸው መረጃ ይፋ የሆነው ባለፈው ማክሰኞ ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም. ነው፡፡ ይህን መረጃ ይፋ ያደረገው ደግሞ ራስ ገዟን ሶማሊላንድን የሚመራት የአካባቢው መንግሥት በሚያስተዳድረው የሶማሊላንድ ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው፡፡ ይህ ቴሌቪዥን ጣቢያ ለወታደራዊ ሥልጠና ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ የሶማሌላንድ ወታደሮችን የጫኑ በርካታ ተሸከርካሪዎች ወደኢትዮጵያ ድንበር ሲጓዙ አሳይቷል። የሶማሊላንድ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሜጀር ጄኔራል ኑህ እስማኢል ለሥልጠና የሚጓዙትን ሠልጣኞች እንደሸኙም ቴሌቪዥን ጣቢያው ገልጾል፡፡ ይህን ወታደራዊ ሥልጠና በተመለከተ ከብልጽግና አገዛዝ በኩል የተሰጠ ምንም ዓይነት ማብራሪያ የለም። ከሶማሊላንድ በኩል ግን “በሺዎች የሚቆጠሩ” ወታደሮች ለወታደራዊ ስልጠና ወደኢትዮጵያ መላካቸውን በይፋ ገልጸዋል፡፡ ቴሌቪዥን ጣቢያው በበርካታ አውቶብሶች እና የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪዎች ከሶማሊላንድ ተነስተው ዋጃሌ የተባለች የድንበር ከተማን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ አሳይቷል። ይህ የተረጋገጠ መረጃ ነው፡፡ በሌላ በኩል ዐቢይ አሕመድ ቀውስ ማምረት የማይደክመው የደም ግብር የለመደ ጭራቅ መሪ በመሆኑ አሁንም የጦርነት ፖሊሲው ላይ በትኩረት እየሰራ ነው፡፡ ምስራቅ አፍሪቃ በተለይም የአፍሪቃ ቀንድ ካለበት የኖረ ችግር በላይ ዐቢይ ተጨማሪ የከፋ ቀውስ እያመረተበት ይገኛል፡፡ በዛሬው የኢትዮ 251 ሚዲያ አጀንዳ ፕሮግራማችን፦ ‹‹ዐቢይን የአልሸባብ፤ ኢሳያስን የቪላ ሶማሊያ ደጋፊ ያደረገው የኃይል አሰላለፍ…›› በሚል ርዕስ መረጃና ትንታኔችንን ይዘን ቀርበናል አብራችሁን ቆዩ… የቀጥታ ስርጭታችንን ከስር ባለው ሊንክ ይከታተሉ👇 Twitter :https://x.com/i/broadcasts/1PlJQbRlzBVxE Rumble : https://rumble.com/v575ull--251-agenda-15-july-2024-ethio-251-media.html https://www.youtube.com/live/uCFJjAV9BNU?si=7eIPNwnHCH8aPwOO Gofund.me : https://gofund.me/a2d99937
Показати все...
ዐቢይን የአልሸባብ፤ ኢሳያስን የቪላ ሶማሊያ ደጋፊ ያደረገውየኃይል አሰላለፍ … | 251 AGENDA | 15 JULY 2024 | ETHIO 251 MEDIA

👍 14 5
Repost from Ethio 251 Media
Показати все...
የብልጽግና ወታደራዊ ገመናዎችና የፋኖ ድሎች | 251 ZARE | 15 JULY 2024 | ETHIO 251 | 251 AGENDA

👍 10
Repost from Ethio 251 Media
Показати все...
የአማራ ፋኖ ቁልፍ የትግል ዓላማዎች እንዴት ይተግበሩ…? | 251 ZARE | 15 JULY 2024 | ETHIO 251 | 251 AGENDA

👍 16
Repost from Ethio 251 Media
📌ጥብቅ መረጃ! የአብይ አህመድ አገዛዝ ምንጃርን በሄሊኮፕተር ሊደበድብ መሆኑን ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው መረጃ ያመላክታል። አብይ አህመድና የግሉ ጄነራሎች ጋር በተደረገ ውይይት ምንጃር ቀጠናን ነጻ ማድረግ አለብን የሚል ውሳኔ ላይ ደርሰዋል። ለዚህ ኦፕሬሽንም አጋዥ ይሆናል የተባለ ኃይል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት እያስገቡ መሆኑንና ከእንሳሮ ለሚ ጨምሮ ሸዋ ቀጠና ላይ ያለውን ኃይላቸውን ወደ ምንጃር ቀጠና እንዲንቀሳቀስ ትዕዛዝ መተላለፋን ኢትዮ 251 ሚዲያ ከታማኝ የመረጃ ምንጮች አረጋግጣለች። ለዚህ ኦፕሬሽን የሚውል 4101ና 4141 ታርጋ ያለው አይሱዙ በዛሬው ዕለት ሰሜን ሸዋ ላይ ተተኳሽ ሲያሰመላልስ እንደዋለ ኢትዮ 251 ሚዲያ ለማወቅ ችላለች። ሼር ይደረግ! https://t.me/ethio251media
Показати все...
👍 31
Repost from Ethio 251 Media
Показати все...
በመንታ ጥቃቶች የተንበረከከው ብልጽግና እና የፋኖ ድሎች | 251 ZARE | 13 JULY 2024 | ETHIO 251 | 251 AGENDA

በመንታ ጥቃቶች የተንበረከከው ብልጽግና እና የፋኖ ድሎች | 251 ZARE | 13 JULY 2024 | ETHIO 251 | 251 AGENDA

12
Repost from Ethio 251 Media
Показати все...
የተሰበረው የዶዘር ምሽግና የፋኖ ጀብዱዎች | 251 ZARE | 11 JULY 2024 | ETHIO 251 | 251 AGENDA

👍 19
Repost from Ethio 251 Media
Показати все...
የአማራ ሕዝብ የሕልውና ጦርነት እና አስሩ የዕድል በሮች | 251 AGENDA | 11 JULY 2024 | ETHIO 251 | 251 ZARE

👍 15
Repost from Ethio 251 Media
01:52
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ ኢትዮ 251 ሚዲያ የነጻነት አንደበት!
Показати все...
Habite 11.mp425.81 MB
20👍 7🔥 7
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.