cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሙላት አድኖ(የፈራ ይመለስ)

Show more
Advertising posts
5 354
Subscribers
-624 hours
+407 days
+16730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጎንደር ⨳⨳⨳⨳ ቋራ ሽንፋ-ደለጎ፣አርባያ-ወራህላ፣ ወገራ-ስላሬ ውጊወች ሲደረጉ ውለዋል። የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በአራቱም አቅጣጫ ውጊያ ሲያደርግ የዋለ ሲሆን ቋራ እሜዳድ ክፍለጦር በቋራ ጎንደሬ በጋሻው በወገራና በለሳ፣ መብረቁ በበለሳ ከጠላት ጋር ሲፋለሙ ውለዋል ሲል የዕዙ ወታደራዊ አደረጃጀት ሐላፊ ሻለቃ በላየ ተናገረ። በቋራ እየተካሔደ ያለው ጦርነት ሶስተ ቀኑን ያስቆጠረ እንደሆነ የተናገረው ሻለቃው አመርቂ ድል እያስገኘ ነው ብሏል። በወገራ ስላሬ ከተማን ጨምሮ የወረዳውን አካባቢዎች ለማስለቀቅ የመጣው ሐይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ የተመለሰ ሲሆን በለሳ ላይ የገባው ጠላት ተቆርጦ መሔጃ ጠፍቶበት እየቀመሰ ነው ብሏል። በለሳ የተቆረጠው የጠላት ጦር መረጃው እስከተሰጠበት ሰዓት ያልወጣ ሲሆን ያለው አማራጭ እጅ መስጠት ወይም መደምሰስ ብቻ ነው ብሏል። በውጊያው በሁሉም ቀጠና አመርቂ ድል እያስመዘገቡ እንደሆነም ተናግሯል።
Show all...
👍 43 3🔥 3
መረጃ ጎንደር ⨳⨳⨳⨳ ውጊያወች እንደቀጠሉ ነው። የትራንስፖርት እገዳውን አስከፍታለሁ ያለው የመንግስት ሐይልም እየተፍጨረጨረ ነው፤አልተሳካም። የትራንስፖርት እገዳው የታለመለትን አላማ እያሳካ ነው። በተቃራኒው የመንግስት ፍላጎት ፍላጎት ብቻ ሆኖ ቀርቷል። ደብረታቦር ጋይንት መንገድ ለማስከፈት በሚል  ከትናንት የቀጠለ ውጊያ እየተካሔደ ነው። ጠላት ከባድ መሳሪያ ከርቀት ከመተኮስ የዘለለ ነገር ማድረግ አልቻለም። በሌላ በኩል ጠላት ስላሬ ከተማን እና አካባቢውን ለማስለቀቅ ከትናት ጀምሮ ዙ-23ን ጨምሮ  ሌሎች ከባባድ መሳሪያወችን እየተጠቀመ ነው።  ፋኖም በሚገባው ቋንቋ እያናገረው ነው ሲል የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ ለሚዲያችን ተናግሯል። ሙት እና ቁስለኛ እንደተለመደው ነው ኦዲት አልተደረገም ብሏል ሻለቃው። ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መረጃ ግንቦት 25/2016 ዓ/ም ከታች ያለውን link በመቀላቀል እና በማጋራት ትግሉን ይግዙ። Telegram :https://t.me/AmharaFanoGonderCommand Facebook :https://www.facebook.com/share/p/BzSj53zzSXP7zwFE/?mibextid=qi2Omg
Show all...
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ

የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብበት የትግል ቻናል ነው። ለማንኛውም ጥያቄ @cibel44 ያግኙን

🔥 17👍 8
04:44
Video unavailableShow in Telegram
30👍 9
"ያው ያ የምናውቀው ኮተት ነው የመጣው" የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ በፋኖ ምርቃት ላይ ያስተላለፈው መልዕክት ።
Show all...
👍 16👏 2
የገባው ወራሪ ብቻ ሳይሆን የገባው መኪናም መውጣት የለበትም። ለጊዜው ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመት ቢኖርም ጠላትን ውጠን አስቀረነው ማለት ጠላት ጥላቻውን ብቻ ይዞ ይቀራል። ነገን እፎይ ብሎ ለመኖር ዛሬ በመራር ዋጋ ጠላትን መዋጥ ነው።
Show all...
👍 45 6🥰 3
Repost from Mulugeta Anberber
ኢትዮ 251 ሚዲያ!! https://gofund.me/a2d99937
Show all...
ኢትዮ 251 ሚዲያን እንደግፍ! Support Exiled Ethio251 Media, organized by Ethio251 Zena-Tequam

ከኢትዮ 251 ሚዲያ የቀረበ ጥሪን እንደግፍ! ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት አራት ዓመታት የዐቢ… Ethio251 Zena-Tequam needs your support for ኢትዮ 251 ሚዲያን እንደግፍ! Support Exiled Ethio251 Media

👍 11
መረጃ ጎንደር-በለሳ ⨳⨳⨳⨳ ጣይመን፣ጠቫሪያ፣አርባፀጓር፣ ባሐላ አገው ምድር ያሉ ቀጠናዎች ላይ  ከጠላት ጦር ጋር ትንቅንቅ እየተደረገ እንደሆነ  የጎንደረ በጋሻው ክፍለጦር ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ብርጌድ አዛዠ ሻለቃ ሳለ ነጋሽ ተናገረ። ውጊያው ከጥዋት የጀመረ ሲሆን በጠላት ጦር ላይ ከባድ ኪሳራ ደርሷል ብሏል ሻለቃው። በአሁኑ ሰዓት የወረዳውን ከተማ ጨምሮ ቀጠናው በፋኖ ቁጥጥር እንደሆነ እና ጠላት ወደ መጣበት እየፈረጠጠ እንዳለም አብራርቷል። የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ግንቦት 24/2016 ዓ/ም
Show all...
👍 36🥰 3
https://rumble.com/v4yqzk2-251-.html 251 እና አዲስ ድምጽ አሁን በቀጥታ
Show all...
ከ251 ጋዜጠኞች ሙሉጌታ አንበርብር እና ይርጋ አበበ ከአበበ በለው ጋር

18
የጠላት አጀንዳ ይዛችሁ የምታራግቡ ከድርጊታችሁ ታቀቡ። ኮማንዶ ሳሙኤል ባለድል ምንም የተሳሳታው ነገር የለም። ጦርነት የገጠምነው ከፅንፈኛ ሀይል ጋር ነው። መልክቱም ለፅንፈኛ ሀይል ነው። የዚህ ፅንፈኛ አገዛዝ ደጋፊ ከሆንክ ደግሞ ይመለከትሃል። ከዚህ ውጭ ፋኖ ቤተ እምነቶችን ከፅንፈኛ ይጠብቃል።
Show all...
19👍 6🥰 5🔥 3