cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Etcare Official®️

This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that produces and sells beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproducts.com +251904467777

Більше
Ефіопія1 442Амхарська1 157Краса2 063
Рекламні дописи
15 060
Підписники
+3724 години
+1357 днів
+81730 днів
Архів дописів
#producttraining ሳምንታዊው የ ኢቲኬር ምርቶች ገለፃ በኢቲኬር 22 እና ጦር ሀይሎች ቅርንጫፎች ተሰጥቷል። ስልጠናዎቹን በአኢቲኬር 22 የ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ማህሌት ዱላ የተሰጠ ሲሆን በ ኢቲኬር ጦር ሀይሎች ቅርንጫፍ በሌላኛው የ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ሀይለየሱስ ኤርሲዶ ተሰጥቷል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Показати все...
👍 3🔥 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#etcareproductstraining ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ኢቲኬር 22 :- በ ማህሌት ዱላ ኢቲኬር ጦርሐይሎች :- በ ሀይለየሱስ ኤርሲዶ ይሰጣል:: The weekly etcare product training is back Today at etcare 22  and Torhailoch branch  starting from 8:00 LT Etcare 22 With Mahlet Dula Etcare Torhailoch With Haileyesus Ersido #etcare #icare #youcare #wecare Facebook   Tiktok  Youtube  Instagram
Показати все...
👍 7🔥 1
Показати все...
👍 20🔥 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Congratulations #etcaremanager #Kassawmolie #Rankachiever ካሳው ሞሌ (ኢቲኬር ማናጀር) Kassaw Molie (Etcare Manager) ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination. #etcare #icare #youcare #wecare ——————————————————— ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ #etcare #icare #youcare #wecare ——————————————————— ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ @etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)
Показати все...
👍 29 3🔥 3
በኢቲኬር አዳማ የተካሄደው የስልጠና መድረክ በታላቅ ድምቀት ተከናወነ፡፡ በኢቲኬር አዳማ በተዘጋጀው በዚህ ታላቅ የስልጠና መድረክ የኢቲኬር የሊድ ቲም አባላት ማስተር ትሬይነር እና ኤክስፐርት ትሬይነሮች የተካፈሉበት ሲሆን በስልጠናው ላይ እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው እንግዶች ተገኝተዋል #etcare #icare #Youcare #wecare @etcareofficial
Показати все...
👍 4
#EST ባሳለፍነው ሳምንት በክልል ቅርንጫፎች ሲካሄድ የነበረው የ ኢቲኬር EST ስልጠና የምርቃት ስነስርዓት ተከናወነ ባሳለፍነው ሳምንት በኢቲኬር ሀዋሳ ደሴ እና ሻሸመኔ ቅርንጫፎች የተካሄዱት ስልጠናዎቸን ላጠናቀቁ የኢቲኬር አሰልጣኞች የምርቃት ስነስርአት ተከናውኗል፡፡ በምርቃቱ ስነስርዓቱ ላይ ስልጠናውን ላጠናቀቁ አሰልጣኞች የምስር ወረቀት ተበርክቷል፡፡ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Показати все...
👍 7🔥 3
#batchofnisir #habittraining የ ኢቲኬር ባች ኦፍ ንስር የሀቢት ሰልጣኞች በጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ጉብኝት አድርገዋል። ይህ ጉብኝት የድርጅታችንን በማህበራዊ ሀላፊነት መወጣት ላይ ያለውን ጠንካራ አቋም የሚያሳይ ሲሆን ይህንን ጉብኝት በራስ ተነሳሽነት ላከናወኑት የንስር ባች የሀቢት ሰልጣኞች ኢቲኬር ምስጋናውን ያቀርባል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Показати все...
👍 23 5🔥 3
#etcareplus አንቂ አንደበቶች በሳምንታዊው ኢቲኬር ፕላስ! በዛሬው የስልጠና መድረክ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው የአንቂ አንደበቶች አዘጋጅ እና የግል ስብእና አሰልጣኙ አሰልጣኝ ፍፁም ፍሰሀ ዛሬ በኢቲኬር ፕላስ ሰለ (የአሸናፊነት ስብእና) ድንቅ ቆይታ አድርጓል በመቀጠል የ ኢቲኬር የሊድ ቲም አባል እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ አሸብር ጉልላት (why people join network marketing)በሚል ርእስ ከኢቲኬር ቢዝነስ ጋር አያይዞ አሪፍ ቆይታን አድርጓል ኢቲኬር ፕላስ በሚቀጥለው ሳምንት ከሌሎች አሰልጣኞች ጋር ይመለሳል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareoffici
Показати все...
👍 16🔥 4 1
#GrandBOP ሳምንታዊው የ ኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ ስልጠና በ ኢቲኬር 22 ተካሂዷል ። ስልጠናው በ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ሜላት ዘበነ ተሰጥቷል። The weekly etcare grand BOP was held today at etcare 22 branch with etcare professional trainer Melat zebene #etcare #icare #youcare #youcare #wecare @etcareofficial
Показати все...
👍 7🔥 3