ar
Feedback
Etcare Official®️

Etcare Official®️

الذهاب إلى القناة على Telegram

This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that sales beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproduct.com +251904467777 📍https://maps.app.goo.gl/qV1VGaddViAnrr458?g_st=com.google.maps.prev

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Etcare Official®️

تُعد قناة Etcare Official®️ (@etcareofficial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 24 365 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 654 في فئة الجمال والمرتبة 1 372 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 24 365 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -511، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -12، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 16.21‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.02‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 949 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 955 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 16.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that sales beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproduct.com +251904467777 📍https://maps.app.goo.gl/qV1VGaddViAnrr458?g_st=com.google.maps....

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الجمال.

24 365
المشتركون
-1224 ساعات
-627 أيام
-51130 أيام
أرشيف المشاركات
መሪነትን ከመሪ አሰልጣኛችን ጋር ነገ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት የመሪነት ጽንሰ ሀሳብ ላይ መሰረት ያደረገ የስልጠና መድረክን ከኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ እና ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ ጋር።
መሪነትን ከመሪ አሰልጣኛችን ጋር ነገ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት የመሪነት ጽንሰ ሀሳብ ላይ መሰረት ያደረገ የስልጠና መድረክን ከኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ እና ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ ጋር። ረቡእ ሀምሌ 22 መሪነትን ለማወቅ ፍላጎት ላላችሁ ሁሉ የተዘጋጀ መድረክ ነገ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ መግቢያ በነጻ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

ሳምንታዊው የኢቲኬር ምርቶች ገለጻ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ ተከናውኗል። ዛሬ ማክሰኞ የነበረውን የስልጠና መድረክ የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኙ ታደለ ጥበብ ያከናወነ ሲሆን ስለ ኢቲኬር ምር
+6
ሳምንታዊው የኢቲኬር ምርቶች ገለጻ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ ተከናውኗል። ዛሬ ማክሰኞ የነበረውን የስልጠና መድረክ የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኙ ታደለ ጥበብ ያከናወነ ሲሆን ስለ ኢቲኬር ምርቶች ምንነት አሰራር እና አጠቃቀም የማወቅ ፍላጎት ያላቸው ምርት አስተዋዋቂዎች እና እና እንግዶች ተገኝተውበታል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

#TOT ደሴ በኢቲኬሪያንስ ልትደምቅ ነው። በዚህ ሳምንት ማገባደጃ ከሀምሌ 23 እስከ 25 በኢቲኬር ደሴ አልማ አዳራሽ ታላላቆቹ የኢቲኬር አሰልጣኞች ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ እና ኤሊት አምባ
#TOT ደሴ በኢቲኬሪያንስ ልትደምቅ ነው። በዚህ ሳምንት ማገባደጃ ከሀምሌ 23 እስከ 25 በኢቲኬር ደሴ አልማ አዳራሽ ታላላቆቹ የኢቲኬር አሰልጣኞች ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ እና ኤሊት አምባሳደር ኢንጂነር ታጠቅ ጌታቸው ከኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት በልዩነት ለዚህ ስልጠና በደሴ ይገኛሉ። በደሴዎቹ ፈርጦች ሪጅናል ዳይሬክተሮቹ አረቡ ሁሴን እና ያሬድ አሰፋ ታጅበው ደማቁን ስልጠና ሊያከናውኑ ቀን ቆርጠዋል። ከሀምሌ 23 ጀምሮ በኢቲኬር ደሴ እንገናኝ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለጻ ነገ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ ከኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ታደለ ጥበብ ጋር የኢቲኬር ምርቶች ምንነት አሰራር አጠቃቀም እና ጠቀሜታን በተመለከተ ሰፊ ማ
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለጻ ነገ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ ከኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ታደለ ጥበብ ጋር የኢቲኬር ምርቶች ምንነት አሰራር አጠቃቀም እና ጠቀሜታን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ እና ገለጻን ከሻቱ ነገ ማክሰኝዕ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ቀጠሮዎን በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ ያድርጉ። ነገ ማክሰኞ ሀምሌ 21 ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ መግቢያ በነጻ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

#Congratulations #etcaremanager #Mollaarage #Rankachiever ሞላ አራጌ (ኢቲኬር ማናጀር) Molla Arage (Etcare Manager)) ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለ
#Congratulations #etcaremanager #Mollaarage #Rankachiever ሞላ አራጌ (ኢቲኬር ማናጀር) Molla Arage (Etcare Manager)) ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል  አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት  ኢቲኬር #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

የዛሬው ደማቅ ውሎ ማገባደጃ የእውቀት ማእድ ከኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ ጋር ድማቅ መሰናዶ ንቁ ሰልጣኝ እና የስልጠና አቅም የታየበት ይህ መሰናዶ በርካታ ኢቲኬሪያንስ
+6
የዛሬው ደማቅ ውሎ ማገባደጃ የእውቀት ማእድ ከኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ ጋር ድማቅ መሰናዶ ንቁ ሰልጣኝ እና የስልጠና አቅም የታየበት ይህ መሰናዶ በርካታ ኢቲኬሪያንስ የተሳተፉበት ደማቅ መሰናዶ ሆኖ አልፏል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

አገልግሎት ከከፍታ ያደርሳል ፎቶ 2 በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝነት እርከን ብቁ በመሆን ያሳለፉ እና ለኤክስፐርት አሰልጣኝነት የሚያበቃውን መስፈርት ያሟሉ አሰልጣኞቻችን የኤክስፐርት አሰልጣኝነት ስ
+6
አገልግሎት ከከፍታ ያደርሳል ፎቶ 2 በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝነት እርከን ብቁ በመሆን ያሳለፉ እና ለኤክስፐርት አሰልጣኝነት የሚያበቃውን መስፈርት ያሟሉ አሰልጣኞቻችን የኤክስፐርት አሰልጣኝነት ስልጠናን ወስደው በማጠናቀቅ ዛሬ ኤክስፐርት አሰልጣኝነት እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ለብርቱ አሰልጣኞቻችን እውቅና ለመስጠት በተሰናዳው በዚህ መሰናዶ ላይ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ እና ኤሊት አምባሳደሮቻችን ተመስገን ሀይሉ እና ኢንጂነር ታጠቅ ጌታቸው በመገኘት እውቅናውን የሰጡ ሲሆን ወደ ፊት ለሚጠብቋቸው ሀላፊነቶች የሚሆን የአደራ መልእክት አካፍለዋል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

አገልግሎት ከከፍታ ያደርሳል ፎቶ 1 በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝነት እርከን ብቁ በመሆን ያሳለፉ እና ለኤክስፐርት አሰልጣኝነት የሚያበቃውን መስፈርት ያሟሉ አሰልጣኞቻችን የኤክስፐርት አሰልጣኝነት ስ
+4
አገልግሎት ከከፍታ ያደርሳል ፎቶ 1 በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝነት እርከን ብቁ በመሆን ያሳለፉ እና ለኤክስፐርት አሰልጣኝነት የሚያበቃውን መስፈርት ያሟሉ አሰልጣኞቻችን የኤክስፐርት አሰልጣኝነት ስልጠናን ወስደው በማጠናቀቅ ዛሬ ኤክስፐርት አሰልጣኝነት እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ለብርቱ አሰልጣኞቻችን እውቅና ለመስጠት በተሰናዳው በዚህ መሰናዶ ላይ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ እና ኤሊት አምባሳደሮቻችን ተመስገን ሀይሉ እና ኢንጂነር ታጠቅ ጌታቸው በመገኘት እውቅናውን የሰጡ ሲሆን ወደ ፊት ለሚጠብቋቸው ሀላፊነቶች የሚሆን የአደራ መልእክት አካፍለዋል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

የ 4 ሳምንታት አገልግሎት በምስጋና ተጠናቋል። ነቢል ሰመሩ ያለፉት 4 ሳምንታት ከኢቲኬሪያንስ ጋር ያደረገው ተከታታይ ድንቅ የስልጠና መድረክ ዛሬ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በተ
+4
የ 4 ሳምንታት አገልግሎት በምስጋና ተጠናቋል። ነቢል ሰመሩ ያለፉት 4 ሳምንታት ከኢቲኬሪያንስ ጋር ያደረገው ተከታታይ ድንቅ የስልጠና መድረክ ዛሬ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በተገኙበት በተደረገ የምስጋና እና እውቅና ስነ ስር አት ማብቂያውን አድርጓል። በመሰናዶው ላይ ነቢል ሰመሩን ለአገልግሎቱ ምስጋና ከኢቲኬር ሊድቲም አባላትም ተበርክቶለታል። የ 4 ሳምንት ተከታታይነት ያለው በድንቅ የመድረክ አያያዝ የተከናወነው ይህ ስልጠና ዛሬ ማብቂያውን ቢያደርግም ወደ ፊት ተመሳሳይ ስልጠናዎች እንደሚኖሩ በመድረኩ ተገልፁአል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

አለም ነው ሀገራችን የኢቲኬር ቀጣዩ የአለም አቀፍ የጉዞ ፕሮሞሽን መዳረሻ ሀገር Seychelles በውቅያኖስ እና ደሴቶች የተሞላችው በዚህ ውብ ቦታ ላይ 4 ቀናት እና 3 ምሽቶችን ለማሳለፍ የኢቲኬር
አለም ነው ሀገራችን የኢቲኬር ቀጣዩ የአለም አቀፍ የጉዞ ፕሮሞሽን መዳረሻ ሀገር Seychelles በውቅያኖስ እና ደሴቶች የተሞላችው በዚህ ውብ ቦታ ላይ 4 ቀናት እና 3 ምሽቶችን ለማሳለፍ የኢቲኬር ምርት አስተዋዋቂዎቻችንን ይዘን ውቧን ደሴት ይበልጥ ልናስውብ ቀጠሮ ልንይዝ ነው ከ ሀምሌ 20 እስከ መስከረም 17 ድረስ በሚቆየው የጉዞ ፕሮሞሽን ላይ በዚች ውብ ደሴት ለማሳለፍ ምን ይጠበቅብናል? መስፈርቶች 9 Personal Point 15 Direct in Gold Package 30 Group Point 180 Pair እነዚህን መስፈርቶች ብቻ በ 2 ወራት ጊዜ ውስጥ በሟሟላት በውቧ ደሴት ውብ የሆነ ጊዜን ለማሳለፍ ቀጠሮ ይያዙ:: መልካም የሽያጭ ጊዜ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

#Promotime 4ኛው የሀገር ውስጥ የጉዞ ፕሮሞሽን ይፋ ሆኗል። ሀዋሳ አርባምንጭ ተጉዘን የሰራ ማረፍ እንደሚያስፈልገው ያየንባቸውን አዝናኝ ጉዞዎች ልንደግም በበረሀዋ ገነት በድሬዳዋ እና በ አሚሮ
#Promotime 4ኛው የሀገር ውስጥ የጉዞ ፕሮሞሽን ይፋ ሆኗል። ሀዋሳ አርባምንጭ ተጉዘን የሰራ ማረፍ እንደሚያስፈልገው ያየንባቸውን አዝናኝ ጉዞዎች ልንደግም በበረሀዋ ገነት በድሬዳዋ እና በ አሚሮቹ ሀገር በሀረር ፕሮሞሽን በድጋሚ ልንገናኝ ቀን ቆርጠናል። ኢቲኬር ድሬዳዋ ሀረር የጉዞ ፕሮሞሽን የፕሮሞሽን ጊዜ ከ ሀምሌ 20 -ነሀሴ 20 መስፈርቶች በነዚህ ጊዜያት ውስጥ 3 Personal Point እና 10 Direct በጎልድ ፓኬጅ ወይም 15 Direct በዚቫ ፓኬጅ ወይም 20 Direct በ ግሎው ፓኬጅ እነዚህን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሽያጭ ችሎታዎ ከ 1 ወር በኋላ ድሬዳዋ እና ሀረርን በባቡር ተጉዘው ቆንጆ የእረፍት ጊዜ እንዲያሳልፉ ያስችልዎታል። መልካም የሽያጭ ጊዜ ፕሮሞሽኑ ሰኞ ሀምሌ 20 ይጀምራል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

በባህል አልባሳት የደመቀው የኢቲኬሪያንስ የሀዋሳ ምሽት #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
+9
በባህል አልባሳት የደመቀው የኢቲኬሪያንስ የሀዋሳ ምሽት #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

ነገ በትልቅ ድግስ ልንገናኝ ነው። ታላላቅ መሪዎችን እውቅና ልንሰጥ ቀጠሮ ይዘናል የኢቲኬር መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባን ከኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ እና ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ ጋር
ነገ በትልቅ ድግስ ልንገናኝ ነው። ታላላቅ መሪዎችን እውቅና ልንሰጥ ቀጠሮ ይዘናል የኢቲኬር መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባን ከኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ እና ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ ጋር በሚያጣምረው መድረክ በርከት ያሉ የእውቅናና የምስጋና መሰናዶን ጨምሮ የኢቲኬር ሀዋሳ ፕሮሞ ተጓዦች ልምዳቸውን ያካፍሉናል። ነገ ቅዳሜ ሀምሌ 18 ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ መግቢያ በነጻ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

የ 3 ሳምንታት የእውቀት ማእድን በድምቀት ልናገባድድ ነው። ነቢል ሰመሩ ላለፉት 3 ሳምንታት ከእናንተ ከኢቲኬሪያንስ ጋር ሲያካሂድ የነበረውን ተከታታይ የስልጠና ጊዜ ነገ በድምቀት ያጠናቅቃል። በ 3
የ 3 ሳምንታት የእውቀት ማእድን በድምቀት ልናገባድድ ነው። ነቢል ሰመሩ ላለፉት 3 ሳምንታት ከእናንተ ከኢቲኬሪያንስ ጋር ሲያካሂድ የነበረውን ተከታታይ የስልጠና ጊዜ ነገ በድምቀት ያጠናቅቃል። በ 3 ሳምንቱ ያተረፋችሁ ከስልጠናው የተቋደሳችሁ በድንቅ የመድረክ አያያዝ እና የስልጠና አቅም ጉልበት ያገኝእችሁ ሁሉ ነገ በመጨረሻው መድረክ በሚኖረው የማጠቃለያ መሰናዶ ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። ነገ ሀምሌ 18 ከቀኑ 5፡00 ጀምሮ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ መግቢያ በነጻ

Together we achieve Together we travel ከ 4 ቀናት በፊት እጅግ ደማቅ በሆነ አጀማመር ከአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ከ 80 በላይ ኢቲኬሪያንስን የኢቲኬር ሀዋሳ ፕሮሞ አሳኪ
+9
Together we achieve Together we travel ከ 4 ቀናት በፊት እጅግ ደማቅ በሆነ አጀማመር ከአዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ከ 80 በላይ ኢቲኬሪያንስን የኢቲኬር ሀዋሳ ፕሮሞ አሳኪዎች እና የሪጅናል ዳይሬክተሮችን ይዞ በቡልቡላ የኢቲኬር ስፓይሩሊና ፕሮጀክት ጉብኝት ጀምሮ በሀዋሳ ሌዊ ሪዞርት በወንዶ ገነት የተፈጥሮ ፍል ውሀ እና ሪዞርት እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ ቆይታ ያደረገው የኢቲኬር ሀዋሳ 2026 የፕሮሞሽን ልኡክ ድንቅ የመዝናኛ ጊዜን አሳልፎ አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ተመልሷል። 4 ቀናት እና 3 ምሽቶችን በሀዋሳ ሰማይ ስር የበረቱ የተሸለሙበት የጠነከሩ የትጋታቸውን እረፍት ያጣጣሙበት ቀጣይ የማሳካት እቅድ ያላቸውን በበለጠ ትጋት እንዲሰሩ በር የከፈተው ይህ የጉዞ ፕሮሞሽን ዛሬ ሀምሌ 15 2018 ማብቂያውን አድርጓል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

3ኛ ቀን ምሽት የመዝጊያ የእራት መሰናዶ እና የባህል ምሽት ሁሉም በባህል ልብሱ ደምቆ አምሮ የተገኘበት የመጣበትን ባህል አለባበስ እና ጭፈራ በአግባቡ ያስተዋወቀበት ይህንን ፕሮሞሽን በልዩ ሁኔታ ላ
+9
3ኛ ቀን ምሽት የመዝጊያ የእራት መሰናዶ እና የባህል ምሽት ሁሉም በባህል ልብሱ ደምቆ አምሮ የተገኘበት የመጣበትን ባህል አለባበስ እና ጭፈራ በአግባቡ ያስተዋወቀበት ይህንን ፕሮሞሽን በልዩ ሁኔታ ላሳኩ 3 ሰዎች ማለትም ሪጅናል ዳይሬክተር አረቡ ሁሴን በሪጅናል ዳይሬክተር እና በሀዋሳ ፕሮሞ አቺቨርነት 2ቱ እንስት መሪዎች አበበች ሲመል እና አስካል ጎንደሬ ተከታታይ የወጡትን 2 ፕሮሞሽኖች በማሳካት እውቅና የተበረከተበት ደማቅ የመዝጊያ መሰናዶ ተከናውኗል። ለቀጣዩ የጉዞ መዳረሻ አደራ ተሰጣጥተን የ 3 ቀን ቆይታዎቻችንን በ መስራችና ባለቤቱ አቶ ማቴዎስ መባ ምስጋና እና መልእክቶች ተላልፈውበት አይረሴውን ጊዜ የመዝጊያ የመጨረሻው ምሽት ተከናውኗል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

3ኛው ቀን በፍቅር ሀይቅ ኢቲኬሪያንስ በሀዋሳ እያደረጉ የሚገኙት 3ኛው ቀን በፍቅር ሀይቅ የጀልባ ሽርሽር እንዲህ ደምቋል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
+9
3ኛው ቀን በፍቅር ሀይቅ ኢቲኬሪያንስ በሀዋሳ እያደረጉ የሚገኙት 3ኛው ቀን በፍቅር ሀይቅ የጀልባ ሽርሽር እንዲህ ደምቋል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

Togetther we achieve Together we travel ኢቲኬር ሀዋሳ 3ኛ ቀን ውሎ የቡድን ግንባታን አብሮ የመስራትን ጥቅም በጨዋታ ተዋዝቶ የቀረበበት ከመድረክ ስልጠና የላቀው በውድድሮች የ
+8
Togetther we achieve Together we travel ኢቲኬር ሀዋሳ 3ኛ ቀን ውሎ የቡድን ግንባታን አብሮ የመስራትን ጥቅም በጨዋታ ተዋዝቶ የቀረበበት ከመድረክ ስልጠና የላቀው በውድድሮች የታገዘው የቡድን ግንባታ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ከዋሉት እንቅስቃሴዎች አንዱ ሆኖ አልፏል። በኢቲኬር ኤሊት አምባሳደሮቹ ተመስገን ሀይሉ እና ኢንጂነር ታጠቅ ጌታቸው መሪነት የተከናወኑት እነዚህ የመሪነት ክህሎትን በቡድን መስራትን የሚያግዙ በጨዋታ የተዋዙ ተሞክሮዎች ዛሬ በሌዊ ሪዞርት አዳራሽ በድምቀት ተከናውነዋል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

3ኛው ቀን በፍቅር ሀይቅ ኢቲኬሪያንስ በሀዋሳ እያደረጉ የሚገኙት 3ኛው ቀን በፍቅር ሀይቅ የጀልባ ሽርሽር እንዲህ ደምቋል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
+9
3ኛው ቀን በፍቅር ሀይቅ ኢቲኬሪያንስ በሀዋሳ እያደረጉ የሚገኙት 3ኛው ቀን በፍቅር ሀይቅ የጀልባ ሽርሽር እንዲህ ደምቋል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

Togetther we achive Together we travel 3ኛው ቀን ማለዳ በኢቲኬር ሀዋሳ ፕሮሞሽን ተጀምሯል። የማለዳ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከንቁ የፕሮሞው ተሳታፊዎች ጋር ተከናውኖ 3ኛ ማለዳች
+9
Togetther we achive Together we travel 3ኛው ቀን ማለዳ በኢቲኬር ሀዋሳ ፕሮሞሽን ተጀምሯል። የማለዳ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከንቁ የፕሮሞው ተሳታፊዎች ጋር ተከናውኖ 3ኛ ማለዳችንን እንዴት አደራችሁ? አዳር እንዴት ነው? ብሎ ተጠያይቆ የቁርስ ስነስርአቱም ከፍቅር ሀይቅ ዳርቻ ውብ ሆኖ ተከናውኖ አልፏል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial