cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Etcare Official®️

This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that produces and sells beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproducts.com +251904467777

Більше
Ефіопія1 474Амхарська1 178Краса1 655
Рекламні дописи
14 274
Підписники
Немає даних24 години
+927 днів
+49530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#inservicetraining ኢቲኬርን በ ኢንሰርቪስ አገልግሎት ለሚያገለግሉ የምርት አስተዋዋቂዎች ስልጠና ተሰጠ:: ኢቲኬር በሚያዘጋጃቸው በተለያዩ ዝግጅቶች ላይ inservice በመሆን ለሚያገለግሉ የምርት አስተዋዋቂዎች በዛሬው እለት በኢቲኬር ማስተር ትሬይነር ኢንጂነር ታጠቅ ጌታቸው ስልጠና ተሰጥቷል። በኢቲኬር 22 ቅርንጫፍ በተካሄደው በዚህ ስልጠና ላይ በርከት ያሉ የ inservice አባላት የተገኙ ሲሆን ይህ ስልጠና ከዚህ በኋላ ለሚኖሩን እጅግ ታላላቅ ዝግጅቶች አይነተኛ ስንቅ የሚሆን የስልጠና መድረክ እንደሆነ ይታመናል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Показати все...
👍 23 2
#etcareplus ላለፉት 21 ቀናት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል በተዘጋጀው ባዛር ላይ የኢቲኬርን ስምና ምርት በመያዝ ከድርጅቱ የተሰጣቸውን ሀላፊነት በሚገባ ለተወጡ እንዲሁም ይህንን የባዛር ዝግጅት በከፍተኛ ስኬት ላጠናቀቁ የኢቲኬር የምርት አስተዋዋቂዎች የምስጋና እና የእውቅና የምስክር ወረቀት ከኢቲኬር ምክትል ስራ አስኪያጅና የማርኬቲንግ ክፍል ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ተክለየሱስ እጅ ተበርክቶላቸዋል። #etcare #icare #youcare,#wecare @etcareofficial
Показати все...
👍 19 10
#etcareplus በኢቲኬር የምርት እና ሽያጭ ንቅናቄ ከአዲስ አበባ ውጪ በሚገኙ የኢቲኬር ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመጓዝ ስልጠናዎችን እና በክልሎች ለሚገኙ የምርት አስተዋዋቂዎች እገዛዎችን ላደረጉ የኢቲኬር ማስተር እና ኤክስፐርት አሰልጣኞች የምስጋና የምስክር ወረቀት በኢቲኬር ምክትል ስራ አስኪያጅና የህግ ክፍል ሀላፊ አቶ ሱፊያን ሱልጣን ተበርክቷል #etcare #icare youcare #wecare @etcareofficial
Показати все...
👍 12 7🔥 1
#etcareplus ሣምንታዊው የኢቲኬር ፕላስ መድረክ በልዩ ዝግጅት ተካሄደ። በዛሬው እለት በነበረው ዝግጅት ላይ ላለፉት 2 ወራት ሲከናወን የቆየው የሽያጭ እና የምርት አጠቃቀም ንቅናቄ የማጠቃለያ  ዝግጅት የተከናወነ ሲሆን  በዚህ ንቅናቄ ላይ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ማለትም በ  ኢቲኬር የክልል ቅርንጫፎች በመዘዋወር ስልጠናዎችን ለሰጡ የማስተር እና ኤክስፐርት አሰልጣኞች እንዲሁም በኢቲኬር ኤግዚቢሽን ላይ የድርጅቱን ምርቶች ሲያስተዋውቁ ለቆዩ  የኢቲኬር የምርት  አስተዋዋቂዎች  የምስጋና የምስክር ወረቀት ከድርጅቱ ምክትል ስራ አስኪያጆች አቶ ሱፊያን ሡልጣን እና አቶ ሳሙኤል ተክለየሱስ እጅ ተበርክቷል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት  የድርጅቱ መስራችና ባለቤት አቶ  ማቴዎስ መባ ለእንግዶች መልእክቶችን ያስተላለፉ ሲሆን በዚህ የንቅናቄ ወቅት በማህበራዊ ሚዲያ ምርቶችን በማስተዋወቅ ከፍ ያለ አስተዋጽኦ ላደረጉ የምርት አስተዋዋቂዎች ሽልማቶችን አበርክተዋል። ዝግጅቱ በኬክ ቆረሳ እና በፎቶ መርሀግብር ማጠቃለያውን አድርጓል። #etcare #icare #youcare #wecare
Показати все...
👍 14 3
ዝግጁ ናችሁ? ለምኑ? የኢቲኬር መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባን በድጋሚ በመድረክ ለማግኘት ዝግጁ ከሆኑ ቀኑ ነገ ነው ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በአቤል ሲኒማ እንገናኝ። ኢቲኬር ፕላስ ላለፉት ሁለት ወራት ሲከናወን የቆየው የኢቲኬር #ሸጬዋሁ እና #ተጠቀምኩት ንቅናቄ የመዝጊያ እና የእውቅና ስነስርዓት በመድረኩ ላይ ከድርጅታችን መራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በተጨማሪ ሱፊያን ሱልጣን፡ የኢቲኬር ምክትል ስራ አስኪያጅና የህግ አማካሪ ሳሙኤል ተክለየሱስ፡የኢቲኬር ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የማርኬቲንግ ሀላፊ እንዲሁም ሁሉም የሊድ ቲም አባላት ይገኙበታል መድረክ አጋፋሪ: ዳናዊት ገብረኪዳን 🗓 Date: ቅዳሜ ግንቦት 03 : ⏰ Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ: 📍 Location: በአቤል ሲኒማ 💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 100 ETB #Etcare #icare #Youcare #wecare ———————————————————— ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ @etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)
Показати все...
👍 24 9
#lifeskilltraining ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና በትናንንትናው እለት በኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ ተሰጥቷል። ስልጠናውን የኢቲኬር ኤክስፐርት ትሬይነር የሆነው ሚሊዮን አባይነህ ሰጥቷል። #etcare #icare #Youcare #wecare @etcareofficial
Показати все...
👍 12 2
#EtcarePlus በዚህ ሳምንት በኢቲኬር ፕላስ ላለፉት ሁለት ወራት ሲከናወን የቆየው የኢቲኬር #ሸጬዋሁ እና #ተጠቀምኩት ንቅናቄ የመዝጊያ እና የእውቅና ስነስርዓት በመድረኩ ላይ አቶ ማቴዎስ መባ፡ የኢቲኬር መስራችና ባለቤት ሱፊያን ሱልጣን፡ የኢቲኬር ምክትል ስራ አስኪያጅና የህግ አማካሪ ሳሙኤል ተክለየሱስ፡የኢቲኬር ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የማርኬቲንግ ሀላፊ በተጨማሪም ሁሉም የሊድ ቲም አባላት ይገኙበታል መድረክ አጋፋሪ: ዳናዊት ገብረኪዳን 🗓 Date: ቅዳሜ ግንቦት 03 : ⏰ Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ: 📍 Location: በአቤል ሲኒማ 💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 100 ETB #Etcare #icare #Youcare #wecare ———————————————————— ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ @etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)
Показати все...
👍 21 4🔥 2
Перейти до архіву дописів