Etcare Official®️
This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that produces and sells beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproducts.com +251904467777
Більше15 076
Підписники
+824 години
+1177 днів
+82230 днів
Час активного постингу
Триває завантаження даних...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Аналітика публікацій
Дописи | Перегляди | Поширення | Динаміка переглядів |
01 #EtcarePlus
በዚህ ሳምንት በኢቲኬር ፕላስ
ኢንጂነር ጌቱ ከበደ: የቢዝነስ አማካሪ እና የአባ መላ ኮንሰልት መስራች
ሽመልስ አበበ: የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ
መድረክ አጋፋሪ ሊሊ መዘምር
🗓 Date: ቅዳሜ ሰኔ 08:
⏰ Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ:
📍 Location: በአቤል ሲኒማ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 100 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial) | 1 691 | 28 | Loading... |
02 #producttraining
ሳምንታዊው የ ኢቲኬር ምርቶች ገለፃ በኢቲኬር 22 እና ጦር ሀይሎች ቅርንጫፎች ተሰጥቷል።
ስልጠናዎቹን በአኢቲኬር 22 የ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ማህሌት ዱላ የተሰጠ ሲሆን በ ኢቲኬር ጦር ሀይሎች ቅርንጫፍ በሌላኛው የ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ሀይለየሱስ ኤርሲዶ ተሰጥቷል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial | 1 511 | 7 | Loading... |
03 #etcareproductstraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ
ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር 22 :- በ ማህሌት ዱላ
ኢቲኬር ጦርሐይሎች :- በ ሀይለየሱስ ኤርሲዶ
ይሰጣል::
The weekly etcare product training is back
Today at etcare 22 and Torhailoch branch starting from 8:00 LT
Etcare 22 With Mahlet Dula
Etcare Torhailoch With Haileyesus Ersido
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook Tiktok Youtube Instagram | 2 171 | 11 | Loading... |
04 https://youtu.be/bCo0-llNdT0?si=bFldqtskCO66HeNd | 2 678 | 64 | Loading... |
05 #Congratulations
#etcaremanager
#Kassawmolie
#Rankachiever
ካሳው ሞሌ (ኢቲኬር ማናጀር)
Kassaw Molie (Etcare Manager)
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር
As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial) | 2 990 | 44 | Loading... |
06 በኢቲኬር አዳማ የተካሄደው የስልጠና መድረክ በታላቅ ድምቀት ተከናወነ፡፡
በኢቲኬር አዳማ በተዘጋጀው በዚህ ታላቅ የስልጠና መድረክ የኢቲኬር የሊድ ቲም አባላት ማስተር ትሬይነር እና ኤክስፐርት ትሬይነሮች የተካፈሉበት ሲሆን በስልጠናው ላይ እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው እንግዶች ተገኝተዋል
#etcare #icare #Youcare #wecare
@etcareofficial | 2 011 | 10 | Loading... |
07 #EST
ባሳለፍነው ሳምንት በክልል ቅርንጫፎች ሲካሄድ የነበረው የ ኢቲኬር EST ስልጠና የምርቃት ስነስርዓት ተከናወነ
ባሳለፍነው ሳምንት በኢቲኬር ሀዋሳ ደሴ እና ሻሸመኔ ቅርንጫፎች የተካሄዱት ስልጠናዎቸን ላጠናቀቁ የኢቲኬር አሰልጣኞች የምርቃት ስነስርአት ተከናውኗል፡፡ በምርቃቱ ስነስርዓቱ ላይ ስልጠናውን ላጠናቀቁ አሰልጣኞች የምስር ወረቀት ተበርክቷል፡፡
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial | 2 198 | 8 | Loading... |
08 #batchofnisir
#habittraining
የ ኢቲኬር ባች ኦፍ ንስር የሀቢት ሰልጣኞች በጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ጉብኝት አድርገዋል። ይህ ጉብኝት የድርጅታችንን በማህበራዊ ሀላፊነት መወጣት ላይ ያለውን ጠንካራ አቋም የሚያሳይ ሲሆን ይህንን ጉብኝት በራስ ተነሳሽነት ላከናወኑት የንስር ባች የሀቢት ሰልጣኞች ኢቲኬር ምስጋናውን ያቀርባል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial | 3 113 | 26 | Loading... |
09 #etcareplus
አንቂ አንደበቶች በሳምንታዊው ኢቲኬር ፕላስ!
በዛሬው የስልጠና መድረክ
በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው የአንቂ አንደበቶች አዘጋጅ እና የግል ስብእና አሰልጣኙ አሰልጣኝ ፍፁም ፍሰሀ ዛሬ በኢቲኬር ፕላስ ሰለ (የአሸናፊነት ስብእና) ድንቅ ቆይታ አድርጓል
በመቀጠል
የ ኢቲኬር የሊድ ቲም አባል እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ አሸብር ጉልላት (why people join network marketing)በሚል ርእስ ከኢቲኬር ቢዝነስ ጋር አያይዞ አሪፍ ቆይታን አድርጓል
ኢቲኬር ፕላስ በሚቀጥለው ሳምንት ከሌሎች አሰልጣኞች ጋር ይመለሳል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareoffici | 3 932 | 47 | Loading... |
10 #GrandBOP
ሳምንታዊው የ ኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ ስልጠና በ ኢቲኬር 22 ተካሂዷል ። ስልጠናው በ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ሜላት ዘበነ ተሰጥቷል።
The weekly etcare grand BOP was held today at etcare 22 branch with etcare professional trainer Melat zebene
#etcare #icare #youcare #youcare #wecare
@etcareofficial | 2 748 | 9 | Loading... |
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#EtcarePlus
በዚህ ሳምንት በኢቲኬር ፕላስ
ኢንጂነር ጌቱ ከበደ: የቢዝነስ አማካሪ እና የአባ መላ ኮንሰልት መስራች
ሽመልስ አበበ: የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ
መድረክ አጋፋሪ ሊሊ መዘምር
🗓 Date: ቅዳሜ ሰኔ 08:
⏰ Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ:
📍 Location: በአቤል ሲኒማ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 100 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)
👍 13❤ 5
#producttraining
ሳምንታዊው የ ኢቲኬር ምርቶች ገለፃ በኢቲኬር 22 እና ጦር ሀይሎች ቅርንጫፎች ተሰጥቷል።
ስልጠናዎቹን በአኢቲኬር 22 የ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ማህሌት ዱላ የተሰጠ ሲሆን በ ኢቲኬር ጦር ሀይሎች ቅርንጫፍ በሌላኛው የ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ሀይለየሱስ ኤርሲዶ ተሰጥቷል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
👍 9❤ 4🔥 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#etcareproductstraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ
ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር 22 :- በ ማህሌት ዱላ
ኢቲኬር ጦርሐይሎች :- በ ሀይለየሱስ ኤርሲዶ
ይሰጣል::
The weekly etcare product training is back
Today at etcare 22 and Torhailoch branch starting from 8:00 LT
Etcare 22 With Mahlet Dula
Etcare Torhailoch With Haileyesus Ersido
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook Tiktok Youtube Instagram
👍 7🔥 1
Показати все...
“1 ላፕቶፕ ይዤ ነው የወጣሁት” ቢጃይ ናይከር በ ኢቲኬር ፕላስ መድረክ
ቢጃይ ናይከር በ ኢቲኬር ፕላስ መድረክ ተገኝቶ ያደረገው ስልጠና ይህንን ይመስላል #etcare #icare #youcare #wecare #bejai #enterpreneur #training #ethiopian
👍 21🔥 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Congratulations
#etcaremanager
#Kassawmolie
#Rankachiever
ካሳው ሞሌ (ኢቲኬር ማናጀር)
Kassaw Molie (Etcare Manager)
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር
As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)
👍 30❤ 3🔥 3
በኢቲኬር አዳማ የተካሄደው የስልጠና መድረክ በታላቅ ድምቀት ተከናወነ፡፡
በኢቲኬር አዳማ በተዘጋጀው በዚህ ታላቅ የስልጠና መድረክ የኢቲኬር የሊድ ቲም አባላት ማስተር ትሬይነር እና ኤክስፐርት ትሬይነሮች የተካፈሉበት ሲሆን በስልጠናው ላይ እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው እንግዶች ተገኝተዋል
#etcare #icare #Youcare #wecare
@etcareofficial
👍 6
#EST
ባሳለፍነው ሳምንት በክልል ቅርንጫፎች ሲካሄድ የነበረው የ ኢቲኬር EST ስልጠና የምርቃት ስነስርዓት ተከናወነ
ባሳለፍነው ሳምንት በኢቲኬር ሀዋሳ ደሴ እና ሻሸመኔ ቅርንጫፎች የተካሄዱት ስልጠናዎቸን ላጠናቀቁ የኢቲኬር አሰልጣኞች የምርቃት ስነስርአት ተከናውኗል፡፡ በምርቃቱ ስነስርዓቱ ላይ ስልጠናውን ላጠናቀቁ አሰልጣኞች የምስር ወረቀት ተበርክቷል፡፡
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
👍 8🔥 4
#batchofnisir
#habittraining
የ ኢቲኬር ባች ኦፍ ንስር የሀቢት ሰልጣኞች በጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ጉብኝት አድርገዋል። ይህ ጉብኝት የድርጅታችንን በማህበራዊ ሀላፊነት መወጣት ላይ ያለውን ጠንካራ አቋም የሚያሳይ ሲሆን ይህንን ጉብኝት በራስ ተነሳሽነት ላከናወኑት የንስር ባች የሀቢት ሰልጣኞች ኢቲኬር ምስጋናውን ያቀርባል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
👍 25❤ 5🔥 3
#etcareplus
አንቂ አንደበቶች በሳምንታዊው ኢቲኬር ፕላስ!
በዛሬው የስልጠና መድረክ
በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው የአንቂ አንደበቶች አዘጋጅ እና የግል ስብእና አሰልጣኙ አሰልጣኝ ፍፁም ፍሰሀ ዛሬ በኢቲኬር ፕላስ ሰለ (የአሸናፊነት ስብእና) ድንቅ ቆይታ አድርጓል
በመቀጠል
የ ኢቲኬር የሊድ ቲም አባል እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ አሸብር ጉልላት (why people join network marketing)በሚል ርእስ ከኢቲኬር ቢዝነስ ጋር አያይዞ አሪፍ ቆይታን አድርጓል
ኢቲኬር ፕላስ በሚቀጥለው ሳምንት ከሌሎች አሰልጣኞች ጋር ይመለሳል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareoffici
👍 17🔥 4❤ 1
#GrandBOP

👍 8🔥 3