cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Grade 8 Info & Materials

▶ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች፦ ➤ በተለያቱ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:- ➢ Models ➢ Worksheets ➢ Short notes ➢ ከምትማሩት ትምህርት ጋር የሚሄዱ ቪድዮዎችን ➢ Ministry Exams ➤ የአጠናን ስልትና የፈተና ጊዜ ሲቃረብ በአላህ እገዛ ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱ ጥቆማዎችን እንለቃለን። Founder: Reshad Muzemil For more: t.me/ReshadMuzemil

Більше
Рекламні дописи
681
Підписники
-224 години
-87 днів
-3230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⭐ የአንደሉስ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች (ወንድምና እህቶቻችን) ⭐ ◆ የአንደሉስ ሁሉም ተማሪዎቻችን ስላለፉ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እኛም ደስ ብሎናል። Congratulation 🎉 🎉 🎉 🎉 🎆 ➤ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሳችሁ። ➤ አላህ ማህበረሰቡን የምትጠቅሙበትን አቅም ይስጣችሁ። ➤ አላህ በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ መልካም ወዳጅን ያበርክትላችሁ። ➤ አላህ ጥሩ የሆነ አቀማማጭን (መልካም ጓደኛን) ይስጣችሁ!! ✍️ ወንድማችሁ:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
Показати все...
👏 10 7👍 1👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 9
ውድ 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ መግለፅ እንወዳለን። @emacs_ministry_result_qmt_bot
Показати все...
👍 4
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ➤ ወድ ወንድምና እህቶቼ በአንደሉስ ትምህርት  የ8ኛ ክፍል ላይ የወደቀ አንድም ተማሪ የለም!! #ሁሉም ተማሪዎቻችን ምርጥ ውጤት በማምጣት ሙሉ አልፈዋል። ደስታው የሁላችንም ነው እኳን ደስ አላችሁ። ደስ ብሎናል። አልሃምዱሊላህ!!
Показати все...
👏 4👍 3
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ➤ ወድ ወንድምና እህቶቼ በአንደሉስ ትምህርት  የ8ኛ ክፍል ላይ የወደቀ አንድም ተማሪ የለም!! #34 ተማሪዎቻችን ሙሉ አልፈዋል። ደስታው የሁላችንም ነው እኳን ደስ አላችሁ። ደስ ብሎናል። አልሃምዱሊላህ!!
Показати все...
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። (ሀምሌ 5/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል። በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል። የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ገልጸው በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑን አስገንዝበዋል። በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል። ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡ https://aa.ministry.et/account#/student-result
Показати все...
5👍 1
አሰላሙ አለይኩም! ውጤት ሙሉ በሙሉ System ላይ አልተለቀቀም። አንዳንድ መረጃዎችን ያመጣል ነገር ግን የተማሪ ውጤት ማየት አልተቻለም። ታገሱ!!
Показати все...
👍 4👎 3
አሰላሙ አለይኩም ከታች ባስቀመጥኩላችሁ የግል አካውንቴ ለየት ያለ ነገር ካያችሁ ንገሩኝ። ((ሃክ ተደርጎብኝኛል የሚል ጥርጣሬ ስላለኝ ነው)) ምንም እኳን Device ውስጥ ያለው የኔ አካውንት ብቻ ቢሆንም። t.me/Reshad_Muzemil
Показати все...
ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁

You can contact @Reshad_Muzemil right away.

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ እንዴት ናችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ እና ተማሪዎች? የአዲስ አበባ የ6ኛ ክፍልና የ8ኛ ክፍል Ministry ውጤት ዛሬ ይወጣል በሚሉ የሀሰት መረጃዎች እንደተጨናነቃችሁ አውቃለሁ። እውነታው ግን ውጤት አልወጣም! ➤ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮም (AAEB) ያለውም ነገር የለም። ስለዚህ አትጨናነቁ አብሽሩ። ውጤቱ ሲወጣ ወይም መቼ እንደሚወጣ መረጃ ሲለቀቅ አሳውቃችኋለሁ። ══════════════ ⭕️ የአንደሉስ ትምህርት ቤት የ6ኛ ክፍል እና የ8ኛ ክፍል Online መዝጋቢ እኔ ስለሆንኩ ውጤቱን እናንተ ማየት ሳትችሉ እራሱ እኔ ማየት እችላለሁ። ልላችሁ የፈለግኩት በየቀኑ ገብቼ ስለማየው (Check ስለማደርገው) በወጣ ሰዓት በዚሁ ቻናል እነግራችኋለሁ። ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 https://t.me/Grade9Info Group: t.me/Grade9InfoGroup
Показати все...
🙏 5👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.