cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Shewa Educational Channel

የዚህ ቴሌግራም ዋናው ዓላማ ተከታዮቹን ትምህርታዊና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎች ለህብረተሰቡ የሚለቀቅበት ገጽ ሲሆን በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ከሚለቁት መረጃዎች መካከል፦ 👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን 👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን 👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን 👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን 👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን የመሳሰሉት ይገኙበታል።እርሶም ይህንን ቻናል ሼር በማድረግ ያጋሩ

Більше
Рекламні дописи
2 129
Підписники
+424 години
+227 днів
+28230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የመንግሥት ሰራተኞች የደረጃ እድገት እና የእርከን ጭማሪ በአዲሱ ረቂቅ አዋጅ ተፈቅዷል - የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አዲሱ የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የሰራተኞች አዋጅ ሰራተኞች ተመዝነው በአፈጻጸማቸው የሚለዩበት እንደሆነ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ገለጹ።    አዋጁን በተዛባ መንገድ መረዳት አይገባም ያሉት ኮሚሽነሩ፤ አንድ ሰራተኛ ሁለት ጊዜ ተመዝኖ ውጤቱ ከመካከለኛ በታች ከሆነ ከስራው እንደሚሰናበትም ጠቁመዋል። በዚህ ምዘና በቂ ውጤት ያመጡ ሰራተኞች ደግሞ የደረጃ እድገት እንዲሁም በየሁለት ዓመቱ የሚኖር የእርከን ጭማሪ እንዲያገኙ በአዋጁ ተደንግጓል ብለዋል። የአዋጁ  ዋና ዓላማ ሰራተኛን መቀነስ ሳይሆን ማብቃት ነው ያሉት መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር)፤ በምዘናው  ደረጃ አሟልተው ብቁ የሆኑ፣ የተወሰነ ክፍተት ያለባቸው እና ሰፋ ያለ ክፍተት የታየባቸው ተለይተው ክፍተቶቹ በስልጠና እየተሟሉ ሶስቱም በመንግሥት መዋቅር ውስጥ የሚቀጥሉ ናቸው ብለዋል። የመንግሥት ሰራተኛው በስራው ተመጣጣኝ ገቢ አለማግኘቱ በኑሮው ላይ ጫና ፈጥሮበታል፤ አዋጁ ይህን ችግር ለመፍታት የሚያስችል ነው ወይ ተብሎ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ፥ አዋጁ የብቃት ምዘናውን ያለፉና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ በእርከንና በደረጃ ዕድገት እያገኙ የሚሄዱበትን አስገዳጅ አሰራር መደንገጉን ተናግረዋል። አዋጁ የፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎትን ለማሻሻልና ዲጅታል ሲቪል  ሰርቪስን ለመፍጠር ዓላማ ያደረገ ነው ያሉት ኮሚሽነሩ፤ ሁሉም ብሄረሰብ የተማረ የሰው ኃይል አለው ተብሎ ስለሚታሰብ ብዝሃነትን መሰረት ያደረገ ፕብሊክ ሰርቪስ ለመገንባት መታሰቡን ተናግረዋል። ሥራ ላይ ያለው የፌዴራል መንግሥት የሰራተኞች አዋጅ ፖሊሲን መሰረት አድርጎ የተቀረጸ አይደለም ያሉት ኮሚሽነሩ፤ የመንግሥት አገልግሎትን መሰረታዊ በሆነ መልኩ ለመቀየር የሚያስችልም አልነበረም ብለዋል። አሁን የተዘጋጀው አዋጅ ነጻና ገለልተኛ ሲቪል  ሰርቪስ ለመገንባት፣ የሰራተኛውን ብቃት ለማረጋገጥ፣ ብዘሃነትና አካታችነትን በተገቢው መንገድ ለመምራት እንደሚረዳ መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ገልጸዋል። #EBC @ShewaferaGetaneh @ShewaferaGetaneh
Показати все...
👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👏 1
መምህራን በማህበር ተደራጅተው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ የተጀመረው ምዝገባ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም የሚጠናቀቅ በመሆኑ እስካሁን ያልተመዘገቡ መምህራን እድሉን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበ ፡፡ (ሰኔ11/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም ከከተማው እና ከክፍለከተማ የመምህራን ማህበር አመራሮች ጋር በመሆን መምህራን በማህበር ተደራጅተው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ለማስቻል እየተከናወኑ በሚገኙ ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሂዱዋል፡፡ መምህራን የቤት ባለቤት በመሆን የተጣለባቸውን ትውልድ መገንባት ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ ከተያዙ አማራጮች መካከል አንዱ በማህበር ተደራጅተው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ማስቻል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ገልጸው በፕሮግራሙ መምህራን ቅድሚያ ተደራጅተው ቁጠባ መጀመር የሚችሉበት አማራጭ የተካተተ እንደመሆኑ እስካሁን ያልተመዘገቡ መምህራን የመደራጀት መብታቸውን ተጠቅመው እስከ ሰኔ 30 ድረስ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል፡፡ ዶክተር ዘላለም አክለውም በየትምህርት ቤቱም ሆነ በክፍለከተማ እና ከተማ ደረጃ የሚገኙ የመምህራን ማህበር አደረጃጀቶች ከህብረት ስራ ኮሚሽን እና ከትምህርት ጽህፈት ቤት አመራሮች ጋር በመሆን  ቤት የሌላቸው መምህራን ተደራጅተው የቤት ባለቤት ለመሆን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ  እንዲመዘገቡ ተገቢውን ድጋፍና ክትትል ማድረግ እንደሚገባቸው ጠቁመው ቀድመው 30 በመቶውን ቆጥበው ዝግጁ ለሆኑ ማህበራት መሬት ማቅረብን ጨምሮ ወደ ሌሎች ተግባራት የሚገባ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ፕሬዘዳንት አቶ ድንቃለም ቶሎሳ በበኩላቸው ሙያ ማህበሩ ከተቋቋመለት አላማ እንዱ የአባላቱን መብትና ጥቅም ማስከበር እንደመሆኑ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን መምህራን በማህበር ተደራጅተው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በቀረበው አማራጭ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተለያዩ ተግባራት በመከናወን ላይ መሆናቸውን ገልጸው እስካሁን ያልተመዘገቡ መምህራን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መሰረት እስከ ሰኔ 30 በመመዝገብ  የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
Показати все...
👍 2
✅ "Names and Formulas of Chemical Elements!" 🔺 Common salt = NaCl 🔺Baking soda = NaHCO₃ 🔺 Washing soda = Na₂CO₃ 10H₂O 🔺Caustic Soda = NaOH 🔺Suhaga = Na₂B₄O₇ 10H₂O 🔺 Alum = K₂SO₄ Al₂(SO₄)₃ 24H₂O 🔺Red medicine = KMnO₄ 🔺 Caustic Potash = KOH 🔺Saltpeter = KNO₃ 🔺Bleaching powder = Ca(OCl)Cl 🔺 lime water = Ca(OH)₂ 🔺Gypsum = CaSO₄ 2H₂O 🔺 Plaster of Paris = CaSO₄ ½H₂O 🔺Chalk = CaCO₃ 🔺Limestone = CaCO₃ 🔺 Marble = CaCO₃ 🔺Nausadar = NH4Cl 🔺Laughing gas = N₂O 🔺 Litharge = PbO 🔺 Galena = PbS 🔺Red vermilion = Pb₃O₄ 🔺White lead = 2PbCO₃ Pb(OH)₂ 🔺 Salt acid = HCl 🔺Shore's acid = HNO₃ 🔺Amalraj = HNO₃ + HCl (1 : 3) 🔺Dry ice = CO₂ 🔺Green Case = FeSO₄ 7H₂O 🔺 Horn Silver = AgCl 🔺 Heavy water = D₂O 🔺Producer gas = CO + N₂ 🔺Marsh gas = CH₄ 🔺Vinegar = CH₃COOH 🔺Gemaxine = C₆H₆Cl₆ 🔺Blue Case = CuSO₄ 5H₂O 🔺alcohol = C₂H₅OH 🔺 Mand = C₆H₁₀O₅ 🔺Grape juice = C₆H₁₂O₆ 🔺sugar = C₁₂H₂₂O₁₁ 🔺 Urea = NH₂CONH₂ 🔺 Benzene = C₆H₆ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄:➜ https://t.me/qubeeacademy https://t.me/qubeeacademy If you're a high school or university student seeking video tutorials, check out our YouTube channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ShewaferaGetaneh @ShewaferaGetaneh
Показати все...
QUBEE ACADEMY

"Help others with what you can!" Paid promotion: @Fayisa8 To get freshman and grade 12 EUEE Solution video tutor👇

https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw

➤Buy ad :

https://telega.io/c/qubeeacademy

👍 1 1🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💯 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
GS and SS G-8 EXAMINATIONS 2016 E.pdf10.10 KB
MATHEMATICS & CITIZENSHIP EXAMINATION ANSWERS FOR 2016 E.pdf4.35 KB
👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.